ዐውደ ስብከት: ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 53

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቃአሉን የሚመግብ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን

  • @user-my7fj2lq1n
    @user-my7fj2lq1n Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hm3183
    @hm3183 Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @henokbokre3094
    @henokbokre3094 Před 6 lety

    ካለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-iw4tt3ww8i
    @user-iw4tt3ww8i Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety +3

    መምህራችን የድንግል ልጀ ይባርክህ ይቀድስህ በ አንተ ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚያብሄር ይመስገን እናታችን ትባርክህ አሜን

  • @deginettarekn1901
    @deginettarekn1901 Před 8 lety

    amen kalehywot yasemaln amen amen amen

  • @user-qi9ve4fw6g
    @user-qi9ve4fw6g Před 7 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    መምህራችን በእውነት ደሥ እያለኝ ነው እማዳምጠው ትምህርተወትን አዳምጨም አልጠግብ ረጋ ያሉ መልካም አገልጋይ ነወት
    እግዚአብሄር እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
    እንወደዎታለን

  • @mehretabmebratie3344
    @mehretabmebratie3344 Před 9 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱን ጸጋውን ያትረፈረፈልዎት ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን፡፡ የጌታ እርዳታ የድንግል ምልጃ የጻድቃኑ በረከት የመላእክቱ ጥበቃ በዘመነዎት ሁሉ ይጠበቅዎት፡፡

  • @shimelessileshi3595
    @shimelessileshi3595 Před 8 lety

    amen kale hiwot yasemalen bedema betena yakuyelen

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 Před 6 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መጋቢ ድንቅ፣ ትልቁን የነፍስ ምግብ ለሚስማ እና ለሚያስተውል አሁንም ፀጋውን ይጨምርሎት።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 Před 8 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @abebesemu7463
    @abebesemu7463 Před 9 lety

    የእግዚአብሔር በረከት አብዝቶ ይደርብዎት፡፡

  • @salamsalamsalamsalama1412

    ameen qala hyiwot yasemaline!!!!!

  • @abebahailu5423
    @abebahailu5423 Před 8 lety

    ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጎይቶኦምበርሀ

    ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን

  • @boughifawaz7356
    @boughifawaz7356 Před 7 lety +1

    kalehiwat. Yasemalin. bedemiye betna yakuyelin amen

  • @eriafra5121
    @eriafra5121 Před 8 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-qu9oi4ir5b
    @user-qu9oi4ir5b Před 8 lety

    አሜን
    ቃለህይወትን
    ያሰማልን
    ሁሉን
    ማድረግ የሚችለው ጌታ
    አይንህን ያብራልህ
    አሜን
    ከመናፍቅና
    ከአህዛብ አይን
    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Kale hewotin yasemalen Lememehrachin

  • @mestawutbelachew3116
    @mestawutbelachew3116 Před 8 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hsbsbssnssnsnsnsns3437
    @hsbsbssnssnsnsnsns3437 Před 7 lety +1

    አሜን

  • @Abdullah5Dossary
    @Abdullah5Dossary Před 10 lety

    Yagelglot zemenachu ybarek

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!

  • @asmeromandemariam7790
    @asmeromandemariam7790 Před 9 lety

    Kal hiwet yasemaln GBU

  • @Mimishayeee
    @Mimishayeee Před 10 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ፤ ከአፍዎ በሚዘንበው የወንጌል ማር ነፍሳችን እረክታለች!

  • @sunaei9445
    @sunaei9445 Před 8 lety

    አባታችን ቃለ ይህወትን ያሰማልን

  • @Sara-wg7hw
    @Sara-wg7hw Před 8 lety

    አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 Před 6 lety +1

    Kale hiwot yasemalen edme ena tena yisteh.

  • @bezateshoma3617
    @bezateshoma3617 Před 7 lety

    amen Amen Amen kelehiywoten Yasemalen Egzihabeher Abatachin

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 Před 9 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-yy4bo1hb7y
    @user-yy4bo1hb7y Před 8 lety +1

    amen kal heywet ysemaln

  • @GebrehiwetDesbeledodo
    @GebrehiwetDesbeledodo Před 7 lety +1

    ውድድድድድድድ

  • @natidadi567
    @natidadi567 Před 8 lety

    egezehabher edime yestilen

  • @weletmariyam1234
    @weletmariyam1234 Před 8 lety

    lememhrachin kale hiwot yasemaln

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety

    እኔ 30 አመቴ ነው ግን እየኖርኩ ነው እምለው ህይወትሽገና 2 አመቴ ነው ቸሩ ይመስገን

  • @mikiyasberhe1624
    @mikiyasberhe1624 Před 10 lety

    mahbere kudusan alamachu tawekewal sele krestos wengiel sayhon liela alama mehonun awekenal selezi men enelalen becha Egzeabiher lebona yestachu

    • @Mimishayeee
      @Mimishayeee Před 10 lety

      ጽኑ በጌታ
      መንፍቃን ሳይቸግራቸው እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ እያሉ ሊቃውንትንም ማረም ያምራቸዋል። ተዋቸው አንድም ለመገሰጽ አንድም ለመቀሰፍ ነው። ተምረው እንደው አይመለሱም ለልባቸው ከንቱ ሃሳብ አንዴ አሳልፎ ሰጥቷቸዋልና።

    • @lebyeminkamezemurtebark3984
      @lebyeminkamezemurtebark3984 Před 9 lety

      amen amen amen Kal hiwt yasemaln

  • @mengstabaraya9448
    @mengstabaraya9448 Před 8 lety +1

    lememehr admen tnan ystln

  • @afroaddis5617
    @afroaddis5617 Před 10 lety

    Mikiyas. Schuuuuuuu

  • @mehonendelbu5459
    @mehonendelbu5459 Před 8 lety

    yes a church without TBOT bado megazen new

  • @fentatewelign9912
    @fentatewelign9912 Před 5 lety

    Ki

  • @marukebede693
    @marukebede693 Před 10 lety +4

    Mikiyas Abraham. አንተ ሰይጣን ።በአንተ ቤት እንገልፃለን ወንጌል ምንድነው? ክርስቶስ አማላጅ ካልተባለ "ወንጌል " አልተሰበከም ማለት ነው??? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መቼም ቢሆን የፕሮቴስታንት የተመረዘ ትምህርት አታስተምርም።

    • @Mimishayeee
      @Mimishayeee Před 10 lety

      መንፍቃን ሳይቸግራቸው እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ እያሉ ሊቃውንትንም ማረም ያምራቸዋል። ተዋቸው አንድም ለመገሰጽ አንድም ለመቀሰፍ ነው። ተምረው እንደው አይመለሱም ለልባቸው ከንቱ ሃሳብ አንዴ አሳልፎ ሰጥቷቸዋልና።

    • @miherttesfayehailu7866
      @miherttesfayehailu7866 Před 7 lety

      Maru Kebede Protestant means some who protested against God's (Igziabher) few word followed one pastor ideal......

    • @solomonm.s.298
      @solomonm.s.298 Před 6 lety

      Mikiyas, It seems u are on wrong page with one eye 666sprit. Sorry, you are not lucky to open ur heart to save ur soul.

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 Před 6 lety

    ድሮ ሲተዋወቁ ሲነጋገሩ ሲገናኙ እንኩዋን ግልፅ ባልሆነ ነገር ነው ኣሁን ግን መንገድ ላይ ይሳሳማሉ ብለን መሳሳምን እንደነውር ኣድርገን እናየዋለን ኢትዮ የችግሩን መፍትሄ ሳይሆን ችግር የደረሰበትን ሰው ስንፀየፍ ስናዋርድ ስናሳፍር ስለነሱ ስናወራ እንገኛለን መሳሳም ሃጥያት ነው ኣይልም ግን መሳሳማችን እንዴት የት ለምንድን ነው ለምሳሌ ኣሜሪካኖች መንገድላይ ሲሳሳሙ ኣይቻለው ሰው ላይ ችግር ኣይፈጥሩም የማይፈጥሩበት ምክንያት እዩኝ ኣትዩኝ ምልክት የለባቸውም +ስነስርኣት ኣላቸው እራሳቸው ኣለም ውስጥ ነውየሚኖሩት ማየትም ያለማየትም መብታችን ነው ኣበሻ ጋር ሲገባ ደሞ 80%መተት ነው +እዩኝ ወይ ኣትዩኝ ኣለበት መፅሃፍ ቅዱስን በትክክል ካልተረዳን ትክክለኛ ያልሆነ መልክት እናስተላልፋለን ለምሳሌ ጌታ የደቀመዛሙርቱን እግር ኣጠበ ማለት የሰው እግር እጠቡ ማለት ኣይደለም እኔ ትሁት ነኝና ትሁታን ሁኑ ካለ እግር ታጣቢ የለም ማለት ነው ካልታመመ በቀር ከክርስትና ውጭ ክርስትና ውስጥ ሳይሰራ የሚኖር የለም

  • @Abdullah5Dossary
    @Abdullah5Dossary Před 10 lety

    Yagelglot zemenachu ybarek