መዝሙረ ዳዊት 13:6 የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቤተ-ሳይዳ የመጻሕፍትና የንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ መደብር አድራሻ ፦ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ፊት ለፊት ከአክሱም ሆቴል ወረድ ብሎ ሀኮማል ባስራው አዲሱ ትጋት የገበያ ማእከል (አዲስ ቀይ ህንጻ) የመጀመሪያው ፍሎር ከንብ ባንክ ጎን ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ የሚውል በእዚህ ስልክ መደወል ይቻላል 0919959995 P.O.Box 25084 Code 1000 ይህ ስልክ ሌላ አገልግሎት አያስተናግድም
    እንዲሁም በመላው አለም የምትገኙ የወንጌል ተማሪዎቻችን እንዴት በቤተ-ሳይዳ አባታችን የባረኩትን መንፈሳዊ መገልገያዎችን ማግኘት እንችላለን እያላችሁ ለምትጠይቁን ሁሉ
    እህት ፤ ወንድም ፤ ዘመድ ቤተሰቦቻችሁን እየላካችሁ አዲስ አበባ ያላችሁ ቤተ-ሳይዳ መጥተው የምትፈልጉትን ከገዙላችሁ በኋላ በዚህ መሰረት ያላችሁበትን ሀገር እና ሙሉ ስም በ( English )እና በ ( Amharic ) ደብዳቤ ከቤተ ሳይዳ ጎን በሚገኘው ( በእምነት እስቴሽነሪ ) ( Beement stationery ) በማጻፍ ማህተብ ስለተዘጋጀ እያደረግንላቸው በ DHL በመላው ዓለም ለምትገኙ መላክ እንደሚችሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን
    በርቱ!

Komentáře • 5

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም በእምነታቸህ ጽኑ ፍቅር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አፍዬ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 3 lety

    ከእግዚአብሔር ከልብ እድገናኝ ያደረጉን አባታችን መልአከ መንክራት ናቸው።ቤቤታችን የፀሎትን ቤት እድናዘጋጅ ያደረጉን እርሳቸው ናቸው።ጻድቁን አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖትንም እንዲሁ ሲነቅፋ ነበር በዛንም ዘመን ይሄ አሁንም ወደፊትም ይኖራል ።ለአባታችን ለመላከ መንክራት እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድርግልን ።ልቡም ህሊናውን በአለም የደፈኑ ሁሉ መቼም አይገባቸውም ልባቸውን እግዚአብሔር ይክፈትላቸው

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 3 lety

    አረ እንገዛን እንተጋለንም እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን
    ተጋደሉ እጂ የተባልነው ባደባባይ ስደቡ አዋርድ አልተባልንም እኛ እምነታችን በምግባር ብቻ መኖር ነው አለቀ ተግባር እንጂ ወሬ መንግስተ ሰማያትን አስወርስም እነርሱ ያውሩ እኛም በተግባር ኑረን ለእነርሱ ጆሮ ሳንሰጥ የእግዚአብሔርን ድምጽ ብቻ እየሰማን መጎዝ ነው።ጌታችን በጎቼ ድምጼን ይሰማሉ ነው ያለው