Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ወንድሜ ከመሠግናለሁ! ከቻልክ ቸንጅ ኦቨር እስዊችን ከወፍጮ ዲናሞ ጋር እንዴት እንደምንሰራ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል።
❤
Hi 3phase canged over siwich Trip yaderegal lemen
ስራህን በጣም ነው ማደንቅው በርታ ግን ጥያቄ አለኝ ፦ 1,በድሮዊግ ያሳየኸውን በዋየር እያሠርክ ብታሳየን ።2,ያለ ቼንጅኦቨር እስዊች በስሪ ፌዝ ብሬከር መስራት (ኮኔክት) ማድረግ አይቻልም ?
Thank u1 eshi eseralehu vodeo2 ay aychalm huletum power be 1 gize kemeta ygachbhal so ayhonm
አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ። አንድ ልጠይቅክ የፈለኩት ሁለት ቆጣሪ አለ የአንድ ቤት ነገር ግን የሁለቱ መስመር ይለያያል አንዱ ሲጠፋ አንዱ አለ ለመጠቀም ቼንጅኦቨር መጠቀም ይቻላል ? ወይስ ሌላ መንገድ አለው ?
Thank u. Ychalal be changeover metekem tchlaleh
Single faze
የወፍጮ ቤት ፓዎሪ
Please ኤልፓ ስሪ ፌዝ ነው ጀኔሬተርም ስሪ ፌዝ ነው ግን ቸንጀ ኦቨር ስንገጠም ይመልሳል ጀኔሪተሩ ለምን
Over load lihon ychlal. Generatoru ye betun power lemankesakes beki yalhone lihon ychlal
በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ወንድሜ ከመሠግናለሁ! ከቻልክ ቸንጅ ኦቨር እስዊችን ከወፍጮ ዲናሞ ጋር እንዴት እንደምንሰራ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል።
❤
Hi 3phase canged over siwich Trip yaderegal lemen
ስራህን በጣም ነው ማደንቅው በርታ ግን ጥያቄ አለኝ ፦
1,በድሮዊግ ያሳየኸውን በዋየር እያሠርክ ብታሳየን ።
2,ያለ ቼንጅኦቨር እስዊች በስሪ ፌዝ ብሬከር መስራት (ኮኔክት) ማድረግ አይቻልም ?
Thank u
1 eshi eseralehu vodeo
2 ay aychalm huletum power be 1 gize kemeta ygachbhal so ayhonm