የደመወዝ ገቢ ግብር ሊቀነስ ነው! | የረቡዕ ሰኔ 19 ዜናዎች
Vložit
- čas přidán 25. 06. 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
ክቡር አገኘሁ ተሻገር እናመሰግናለን እዉነቱን ተረድታችሆል መፍትሄ ስጡን
ፋኖ❤
10 Q Arts
Game over pp
አእረቄ ቤት ሲሆን የሚረሳውን ንግግር እንደቁም ነገር ምትቆትሩት ነገርስ? በነገራችን ላይ እስካሁን ሽጉጡን አልጠጣም ወይ?
There are no reliable media now. Currently, you can use this opportunity
But, is this mess because of "Fano"?
b/c of peace problem people of ethiopia stoped using busy transport and instead those who have good income are using domestic air transport.
የመለስን ስም ተራ ስም ማጥፋት
አገኘው ተሻገር too late ህዝብን በጥቅም ለውጠህ በላህ ጠጣህ አሁን ስለሰላም ሰባኪ ሆነህ መጋደል እናቁም አልክ ከአመት ፍጅት በሀላ::ግዜው ቅርብ ነው::
ጥጋበኛ፡በለስልጣናት፡
Min
አቤት ምላስ ጥሩ ተንታኝ ነህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ልም ቡሊ ካሣህ በውነት አንተን ያስተማረ ትምህርት ቤት ያልታደለ ነው አድርባይ ካድሪ ይህንን ተንታኝ ብላችሁ የምታቀርቡ ታሣዝናላችሁ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ እነድሉ ዳን ነው ያልከው ጥሩ ዳቢሎስ ።
የኔና የእናንተ ቤተሰብ አይችልም😂😂😂 አይ አገኘዉ ተሻገር
አማራ አና ትግራይ በአህያ መሄድ ሲበዛበት ።
Denez
😂😂😂😂አንት ደንቆሮ ጋላ ማን እንዳሰለጠነህ ዘነጋኸዉ ጠብቅ መልሰን ወደ ጫካ እናስገባችኋለን
አረቂ!!!
Maybe instead of blaming others you should ask yourself why people are disappointed on you and you no longer represent their values and rights.
You’re a corrupted part of the regime stands for the destruction of Ethiopia’
አለቅላቂ ሁላ እስከመቺ ነው ለሆዳቹ የምታድሩት ግን እናንተ
ሩቶ ቃላቸዉን አላጠፉም:: በተባለዉ አዋጅ ላይ ባለመፈረም ከሕዝቡ ጋር ቂመዋል:: ፓርላማዉን በእሳት እስከማጋየት ሲደረስ ግን አደጋዉን ማስቆም ግዴታቸዉ ነዉ::እየደረሰበት ያለዉን ግፍ ለፈጣሪ ትቶ አርፎ በተቀመጠ የአማራ ገበሬ ላይ ጦር ያዘመተንስ ምን ትሉታላችሁ?
ታጥቆ ባለስልጣናትን የገደለውን አሸባሪ ቡድን ስብስብንስ ምን ትላለህ?
አቶ አገኘው ቀድሞ ቅንጦት የሆነው እኮ በኦሮምያ አማራ ሆኖ መኖር ነው ምነው ያን ግዜ ትንፍሽ አላሉ ???
ቀዳዳ አቶ አረቄ ተሻገር 😅
ዉሸታም ሩቶ ህዝቡ ላይ ወታደር አላዘመተም የመረጠኝን ህዝብ ድምፅ ሰማለሁ የተጣለዉንም ታክስ አንስቻለሁ ነዉ ያለዉ።
መጀመሪያ ሙሉ ዜናውን እየው በዜናቸው መጨረሻ ላይ update የሆነ መረጃ አካተዋል ። አሁን አሁን በሀገር ውስጥ ካሉት የተሻለ መረጃ እያጋራ ያለ ቲቪ ይመስለኛል አርት ቲቪ በርቱ እያየናችሁ ነው ። መጨረሻችሁ መንግስት ላይ መለጠፍ እንዳይሆን እንጂ