"በቤተክርስቲያን ደጅ እየዘመርኩ ሳንቲም እቀበል ነበር" | ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ | ክፍል 1 | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ
Vložit
- čas přidán 13. 08. 2022
- ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com
በጣም ስለምወድህ ናታኔም ነኝ የሚለውን መዝሙር ስትዘምር አስለቀስከኝ በጣም ነው የማከብርህ፣የምወድህ ፣ቃል የለኝም እዚ ያደረሰህ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ! ❤❤
ሳልሰማው የማላድር ዘማሪ ነው ገብርዬ ፀጋ ከጉሮሮው ይፈሳል 😍
እመብርሃንን እኔም።
ከብዙ ዘማሪዎች ትለያለህ የተለየ የሚያድርግ ፀጋህ ታውቃለህ በተለይ የመዝሙር ስንዮችና ግጥሞች ቤት ለመምታትና ገንዘብ ለማግኛት በቃ ገጣጥሜ ካሴት ሞልቼ ልሽጥ ብቻ ሳይሆን 16:38 መፅሐፍ ቅዱስን መስረት ያረገ ታሪኩንም እውነታውን የጠበቀ ልክ እንደ ስብከተ ወንጌል አባቶች አንተም በዜማህ እየስበክ ነውና ልቦናህን አይለውጠው ግጥም የሚደርሱልህንም ሳናመስግን አናልፍም ፀጋውን ያብዛልህ እንዳትቀየር በመጀመሪያ ይህንን ፀጋ የስጠህን አምላክ ይመስገን
ጥሩ አገላለፅ በተለይ ሀያሉ መልአክ ሚካኤል እሚለው መዝሙር ይገርመኛል ፍፁም መፅሐፍ ቅዱስን ይሰብካል የገርመኛል
እንደዚህ አይነት ዘማሪ መቸም አይፊጠርም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ድምፁ ነጎድጓድ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዉ ተጫዋችምነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ🥰🥰🥰
በጣም የምወደው የመጀመሪያው ዘማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን። ምን ዓይነት መታደል ነው።
ቃለ ህይወት ያሠማልን ከልቤ የምወደው ዘማሬ ነው የመዝሙሩን ግጥም ዜማው ቃለ ህይወት ነው እድሜ ይስጥልኝ ቲጂ እናመሠግናለን
ዘማሪ ገ/ዮሀንስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነው በመዝሙሮቹህ ህይወቴ ተለውጠዋል
❤የኔ ልዩ ወንድም❤
❤ በጣም እወድሀለሁ❤
❤እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤
❤ፀጋውን ያብዛልህ❤
❤እድሜና ጤና ይስጥህ ❤
❤ልጆችህንም ለቁም ነገር ያብቃቸው❤❤❤እንኳን ተወለድክልን❤
ኡፍፍፍ በጣም በጣም እጅግ በጣም የምወደው ዝማሬ ናታኔም ነኝ እጅግ በጣም ነው የመወደው ገብርዬ እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
የምወዳው የኦርቶዶክስ እንቁ ዘማሪ እርጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
ምርጥ ዘማሪ ሁልጊዜ ጠዋትጠዋት ወደ ስራ ስሄድ የምስማው ዝማሬዌቹ እጅግ መንፈስን የሚያነቃ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተስብህን ይባርክልህ
የነፍስ ምግብ የሆኑ ጥልቅ መልዕክት ያላቸውን የምስጋና መዝሙሮችን ስለአበረከትክልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜና ጸጋ ይጠብቅህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ አሜን! መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮችህ ለኛ የመንፈሳዊ ህይወታችንን አጠንክሮልናል ዘወትር እንሰማሀለን ልጄንም ናታኔም ብለነዋል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!
ሁሉም መዝሙርህ ብጣም ነው ይምወደው እግዚአብሔር ዕድሜ ጢና ይስጥልን ❤❤❤
በጣም ከምወዳቸዉ ዘማር አደኛዉ ነህ ለኔ ማርያምን መዝሙሮቹ እዳለ ልብን ዘልቆነዉ ምገባዉ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ገብረዮሃንስ ላንተ ያለኝ ክብርና እህታዊ ፍቅር ይለያልይ በርታልን እመቤቴ ማርያም በህይወትህ ሁሉ መልካሙን ነገር ትፈጸምልህ አሜን
በታም አከብርካለሑ እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
ለምን ኢንተርቪው እንደማያደርጉህ ሁልጊዜ አስብ ነበር ዛሬ ስላገኘሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መዝሙርህ ብቻ ሳይሆን ህይወትህም አስተማሪ ነው ወንድሜ እንዴት እንደምወድህኮ ቃላት የለኝምም ..
አሜሪካም ቨርጂንያ እንደምትመጣ
ተስፋ አለኝ 😍
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወደው ዘማሪ 🙏
በጣም እምወዳ ው ዘ ማሪ ነው ጊዜ ቢኖረው እግዚያብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን ቁጭ ብለን በአካል ባወራው ደስ ይለኛል '' ከአዋሳ የዘአማኑኤል እና ት
ፀጋውን ያብዛልህ
እንዴት እንደምወድ ገበሬ መዝምርክ ለኔ ልዮ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ ወንድሜ
እውነት ነው አዎ እውነት ነው እሚለው መዝሙርህ እንባዬን ነው ሚያመጣው በአጠቃላይ ግን ድንቅ ዘማሪ ነህ ።
Egziabiher ybarkih mezmurhin sadamit yhin yemesel zemari endet bemidia akrbewut interviw altederegem eyaku nebe slayehuh des bilognal edme ena tena ystih tsegawun yabzalih Amen
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን❤❤🙏🙏
ልበ ብርሀኑ ወንድማችን የምንሳሳልህ
ዝማሬ ማለይክት ያሰማልህ
ወንድማችን.ስላየንህ.ደስ.ብሎናል
በጣም ነው የምወድክ ተባረክ
Tebarek be betu yatsinah
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሰማ ብሰማ ከማልጠግባቸው ዘማሪያን አንድ ነክ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በትግራይ ክልል ስለተዉደድህ ነው ስምህ እንድህ ያማረው ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ ትግራውያን ስማቸው ከቅዱሳን ጋር የተያያዘ ነው ብዙ ጊዜ አምላከ ቅዱስን ያለባቸውን መከራ ያርቅላቸው ላንተም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫
እውነት ነው አሜን ❤😢
ዝማሬ መለከት ያሰማልን
ወይኔ ይሄን ኢንተርቪው ለማየት ስፈልገው ነበረ ።
ገበረ. በጣም. የምወደው. መዝሙር
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮችን እየሰጠኸን ስለሆነ እናመሰግናለን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!.
በጣም ነው ማከብርህ ወንድማችን ልበ ብርሃኑ እህታችን መንፈሳዊ አገልጋይ ስጨይቂ ነጠላ ለብሰሽ መጠየቅ አለብሽ የሙስሊም አገልጋይ ብጠይቂ እንዲህ ተገላልጨሽ ትጠይቂው ነበር?
እረ የኛ ኦርቶዶክስም ለብሰዉ ነዉ የሚያቀርቡት ይቺ አላወቀች እጂ
ባትየ ጋ ትዋት ስአት እየው ነበር ልጅ ሁኘ እግዚአብሔር የታመነ አባት
First of whole thank you for Hagerie TV and gebreyohannes betam betam amsegeneklaew egzyabehere Zemenikin yebarkew I want to say thank you for zemareki erasu wengel new
አንቴን ልያገንን ሰይሆን አንቴ ለኔ በጠም ትልቅ ቦታ አለህ ዘማን ተሸገር መዝሙር ነው ሁሉም በጠም ነው ምወድህ
Amen amen amen amen amen😘😘😘
ዝማሬመላእክትያሠማልንእኔሥበሥደትየማደምጠውየአንተንዝማሬነውሥደቴንየምረሳበትሌላምመፅናኛምየለኝበቸኛነኝየማይሰለቸኝዝማሬነው
Favo zemari❤❤❤
እምወደው ትያለሽ ሁልሽምን ለማለት ነው አስጠሊዎች ናችሁ
❤❤❤❤❤ I love him
❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም. አይቀርቡተም. እያልኩ. ነበር. በተለይ. ቆቃየን. ብሮግራም. ይቀረብ. የምትሉ
እኔም ለራሱ
Enie emlaw lemndn naw tadya tigrnga yematzemraw?
Yena abat ena bemzmurh becha sayehon hiwethm Lena bertat yistegal
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤