አንቺ ልጅ ድንቅ የአርበኝነት ሙዚቃ በሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን “Anchi lij” special patriotic song perform by Moseb Band

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2020
  • አንቺ ልጅ ድንቅ የአርበኝነት ሙዚቃ፡፡ ሙዚቃው የተሰራው በሃገር ፍቅር ማህብር ሲሆን በጣልያን ወረራ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ መዝፈን ማለትም የህዝቡን ወኔ ሊቀሰቅሱ የሚቹሉና አርበኝነትን የሚያበረታቱ የኪጥበብ ስራዎችን መስራት ክልክል በነበረበት ወቅት በሴት መስለው ስለ ኢትዮጵያ
    አንቺ ልጅ (*3)
    አንቺ ልጅ (*2) ማዶዬ
    የሞትኩኝም እንደው አንቺ ልጅ
    ባንቺ ነው አዳዬ አንቺ ልጅ
    በማለት ተጫውተዋል፡፡ ሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን ደግሞ ጀግኖች አባቶቻችንን ለመዘከር በአንዲር የሙዚቃ ድግሱ ላይ በአንድ ወቅት እንዲህ ተጫውቶታል፡፡
    “Anchi lij” special patriotic song. This song was produced by “Hager-Fikir Theater” the time was between 1928 and 1933. The song has a puzzle, directly it prefer women but it shows Ethiopia. Moseb cultural music group perform this music to memorize our hero and patriots grand parents.
    #MosebCUlturalMusicGroup #HagerFikirTheater #AnchiLij #patriotism #PatrioticMusic #Ethiopia #EthioItaliWar #Andir #LivePerformance
  • Zábava

Komentáře • 6

  • @mulukenberhanu6139
    @mulukenberhanu6139 Před 3 lety +2

    ምርጥ የባህል ባንድ በጣም አድናቂያቹ ነኝ እርጅም እድሜ ይስጣቹ ከናተ በጣም ብዙ እጠብቃለው

  • @faresghelem7730
    @faresghelem7730 Před 4 lety +3

    💖💖💖💖💖💖💖✨👏👏👏👏👏👏👏💪🎆🎉🎊 Congratulations you are so talents Moseb cultural music band

  • @arsimaarsima6657
    @arsimaarsima6657 Před 3 lety +3

    💚💛❤🌹

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 2 lety +1

    ነብሱን ይማር አባቴ በክራር ይጫወት ነበር 😥😥😥ይሄን ክላሲካል ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል

  • @tilahungetachew8950
    @tilahungetachew8950 Před 4 lety +3

    የማትበላ ወፍን ብትጫወቱት

  • @zortebo
    @zortebo Před 4 lety +2

    ግሩም ነው!