ምላሽ ⓵ ሙሽሪት ተዋረደች፤ ሙሽራው ተደናገጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የfacbook ገፃችን
    ➣ / girana-tube-ጊራና-ትዩብ-11...
    የቴሌግራም ቻናላችን
    ➣t.me/Giranatub...
    የቲውተር መገኛችን
    Tu...
    የኢንስታግራም መለያችን
    ...

Komentáře • 32

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před 2 lety +4

    ማሻአላህ የሴት በላይ ናት ግን ለምጣዱ ክዳን ማስቀመጫ ቢያደርጉላት ሀሪፍ ነበር ከመሬት አቧራ ይዞ እንዳይነሳባት

  • @jrjr4333
    @jrjr4333 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ አላህ አልፍ መብሩክ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Před 2 lety +1

    መገን ዘምዋ አደም አየሽውጉዱን አልሀምዱሊላህ ዘምዋ አደም አቦ አች ግቢበት

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před 2 lety +1

    የኔ ልዩ ልዩ ነሽኮ ወላ አላህ የምወልዱ የምከብዱ ያርጋቺሁ

  • @seadaseid3217
    @seadaseid3217 Před 2 lety +2

    ምርጦች

  • @shemistube
    @shemistube Před 2 lety

    በጣም ደስእሚል ስርግነው ወዋውውውው
    መልካም ጋብቻ ተመኘሁ እስከመጨረሻውብፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @sofiya3694
    @sofiya3694 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ የኔቅመም ኮራሁብሽ ሳራየ

  • @abdshifaw6378
    @abdshifaw6378 Před 2 lety +1

    ማሻአላ

  • @user-ow5uj9jn9f
    @user-ow5uj9jn9f Před rokem

    ማሻአላህደሥሥትሉሙሺራትአዲናቂሺነኝ ከዚህሁላሠውፊትሙያሺ እኔብሆንደፍቸውአርፍቆይ ወላ😅

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před 2 lety +1

    መሻ አሏህ አሏህ ዘላቂ ያለው ትዳር ያድርግላችሁ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 Před 2 lety +1

    መብሩክ

  • @SewNew2013
    @SewNew2013 Před 2 lety

    በጣም ያምራል አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግልህ ጀም

  • @user-bt9ig3ml6x
    @user-bt9ig3ml6x Před 2 lety +1

    ማሻላ ማሻላ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wizjem8516
    @wizjem8516 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ውዶቼ

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd Před 7 měsíci

    መሸአአላህ በጣም ቆጆ ነች

  • @Hdkhd8Hdk-wi2sq
    @Hdkhd8Hdk-wi2sq Před 7 měsíci

    ጊራናነው ማሻአላህ

  • @erahmamrsa8308
    @erahmamrsa8308 Před 2 lety

    ይልገሬ ልጆች ማሻአላህ

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Před 2 lety +1

    መገነ እዝርት አዬ ዘምዳ አደም ምንኛየረገርምሽ

  • @seid.3036
    @seid.3036 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል አብሬቻሁ በነበሮኩኝ ነው ያስባለኝ May their marriage be blessed

  • @user-kb9rp2qs1h
    @user-kb9rp2qs1h Před rokem

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-uh9yp2xy1x
    @user-uh9yp2xy1x Před 2 lety

    ዋዉ አንደኛ ነዉ

  • @meaziwollo
    @meaziwollo Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 Před 2 lety +3

    የፈተለች እንደሁ አስመስላ ጭራ፤
    የጋገረች እንደሁ እንደንብ እንጀራ፤
    😊 አትወዳደሩ ሴቶች ከሷ ጋራ ...
    .
    .
    አለ ያገሬ ሠው!

    • @MoMo-bs4hh
      @MoMo-bs4hh Před 2 lety

      አልቀረም ጭራ አልቀረም የንብ እጀራ ኪኪኪኪ እኔምለው የሰርግ መጀመሪየነውደ እናውቃልኮ ምገን እዝርት እናውቃልኮ እደት እደሚፈተል መገን ዘምዋአደምን ጠይቁልኝ የህትሽን ለይ ሙያዋን ብላችሁ ጠይቁ

    • @MoMo-bs4hh
      @MoMo-bs4hh Před 2 lety

      ያ አያታችን ነው እዝርት ና መገርደፊያ የማናችው ብለውሳይጠይቁ ዘለውግብትአሉ እነልክ አያውቁ አላየንም ሙያ ሲፈተኑስ አይታችሇል ኪኪኪኪኪኪከ

    • @MoMo-bs4hh
      @MoMo-bs4hh Před 2 lety

      ድቄም ሴት

  • @user-sl2gf9yo3v
    @user-sl2gf9yo3v Před 2 lety +1

    ሸከአሸጵጸጠሸ

  • @seid.3036
    @seid.3036 Před 2 lety

    Part 2 3 4 5 6 There is no

  • @abumuaz2233
    @abumuaz2233 Před 2 lety

  • @ggm385
    @ggm385 Před 2 lety +1

    ማሻአላ

  • @seadaseada3643
    @seadaseada3643 Před 2 lety

    ❤❤❤