ምን ላይ ማተኮር ትፈልጋለህ? - The Power of Focus | Ashenafi Taye | Impact Seminars
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- #focus #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
Full video
Part 1 • ትኩረት የማድረግ ኃይል || The ...
Part 2 • ትኩረት የማድረግ ኃይል || The ...
Part 3 • ትኩረት የማድረግ ኃይል || The ...
ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስላሜን ስለስጠኝ ስላምንህን ያብዛው ስው ስላም በውስጡ ካለ ሁሉንም ይደርስበታል ::
ለምን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አትጀምሩም ይሄን ድንቅ ሀሳብ ለብዙ ሚሌየኖች እንዲደርስ
ይህን ሀሳብ እኔም እደግፈዋለሁ አመሰግናለሁ
Selam
@@atsedemola4287 selam
አቶ አሼ የምር ከመባከን አንድ እስቴፕ ከፍ ያረከኝ ሰው ነህ የዛሬ አምስት አመት በልቤ ያሰብኩት ሀሳብ አለ ያኔ ስምህን በክብር አነሳዋለው በርግጠኝነት ብራቦ አቶ አብ ❤❤❤
በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ የምታስቡት ይታወቃችሁ።መ'ዳዊት 4:4
Man of the millenium. God bless you.
አሽዬ የምታወራቸው ቃላቶች ማንቂያ ደውል ነው ትለያለህ አባቴ ኑርልን❤
አሜን
ቃላት የሉኝም አቶ አሼ !!
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን እና መስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ።
አሼ ትልቅ ምክር ነው። እናመሰግናለን። አንዳንዴ የሆነን ስራ ለመሳካት Focus ለማድረግ ትልቅ አላማ ፓሽን ቢኖርም አንድ ሰው ምንም ከሌለው አደጋ ላይ ከሆነ መጀመሪያ መስራት ያለበት ፓሽኑን ሳይሆን የሆነ የማይፈልገው ነገርም ቢሆን ገንዘብ የሚያስገኝለትንና ከችግር የሚያወጣውን ስራ መሆን አለበት ብየ አስባለሁ። ከ98 አመት ውጣ ውረድ በኋላ ያገኘሁት እውቀት ነው።
እሹ ስንትናስንት መልካም ነገሮችን ካንተ እንዳገኘሁኝ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።ነገር ግን ግን ግን እሹ በዙ ቃላቶችን በፈረንጅ አፍ ትገልጻቸዋለህ ታዲያ አልወዛገብብህም አሹዬ?
የእዉነት መምህር
ዋዉ በጣም ድንቅ ምክራ ነው ፈጣሪ ይባረክህ thank you ❤
Mr.Ashenafi thank you for your learning !!!!!!
እናመሰግናለን አቶ አሼ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ አቶ አሽናፊ ተባረክ
ምን አለበት ቀደም ብየ በሰማሁ ግን ይቻላል any time any age thank you
እስተምሮኛል ❤🙏❤🙏❤አመሰግናለሁ❤🙏❤🙏❤🙏
እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ትምርት ነው
Girum...thanks a lot!!!
For Ethiop sun is come ❤
The golden man long live
Egziabiher yistih
Thanks you so much😍❤🙏
ከልቤ አምሰግናለሁ እግዚአብሔር ይብርክ🙏
Thanks 🎉
Thank you 🙏
thank you ashuye
አመሰግናለው አባቴ
Thanks a lot
The hero!!!!!
አንተ ትለያለህ አሹየ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
አሼ ታላቅ ሰው አመሰግናለው
Tankyou
አመሰግናለው
Galatomi!!!
❤❤❤
🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
ረጂም ዕድሜ ይስጥህ
👏👏👏👏👏👏👏
ለእትዮጵያውየን የተሰጠ ምሁር
Like like like the vedio
👍
Ashuye please 🙏 yhen dink tefetro lemin Be Televisions prog. Lay le bizuhanu ye hager lijoch enditreferef atadergewm?? Beterefe yezaew prog. Yerase hiwot exactly new yasayekegn rejim edmena tena le mirtu wendmachin ❤❤❤
የማየውን የማስበው የምሰማኝ
ስሜት እኔ አይደለሁም
Stress😢
Life is short don't be worry
Selam Ashe indet nek selamik yibzalik ine ba 30 wochu majemeriya akababi yalew wexat negn yanten video kewerat befit new mayet yejamerkut bexam xaqmognal barase lay manfesawim alemawim impact amxitehal lamisale Niseha gabiche ke Faxariye gar tariqeyalew,yehulet wandoch lijoch abat negn betasabe farso naber ahun tastekaklo kebalabete gar lik inde Adis fikrangoch nen inam ahun destegna negn alfom lagowadagnoche misale iye honkugn new b/c alxexam,alqimim,zimut alseram ihe hulu ke Faxari igeza gar ye ante or yetimirtochi wuxet new Ashe atixeraxer bizu zew iyaterefk new 1ken beakal maxiche indemagegnik irgixegna negn iskeza selam hun melkam yesira gize
Ashe Selam bilaki bitijamir Dasi yilali
how can i get money??????
bale agich agbalhu beyi ke amet amet lewt yelem ahyyyyy
አሽዬትለያለህ
Selam
እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስላሜን ስለስጠኝ ስላምንህን ያብዛው ስው ስላም በውስጡ ካለ ሁሉንም ይደርስበታል ::
❤❤❤❤❤