ሜዳ ውስጥ እፀልያለሁ LOZA Abera PART TWO # encounter
Vložit
- čas přidán 1. 11. 2022
- LOZA Abera PART ONE #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #yttracker #Testimony #Encounter_
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #yishak #ምስክርነት #Bereket Tesfaye #ሎዛ #ሎዛአበራ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_
"ደክሜ ነው ያመጣሁት" የሚሉ ሰዎች አሉ። እግዚአብሔር ካረዳህ ግን ስኬት(success) አታመጣም። ... lozaye you're so blessd❤❤❤ እኔ የማቀው ኢየሱስ ይሄንን ነው።
አቤት እንዴት የሚጣፍ አንደበት ሰቶሽል ቆንጂት በቃ ነብስም አልቀረልኝም ጌታ በእንቺ ስለታዬ ደስ አለኝ ተባረኪ ጉልበትሽ ይፅና🙏🏾❤
You are awesome, Thank you for sharing your testimony stay blessed we love you!!!!!
በሰዎች እና በእኔም ህይወት የእግዚአብሔር እጅ ሲታይ እጅግ በጣም ያስደስተኛል ተባረኪ ቆንጆ 😇💗🙏🏼
እየሱስን በጣም እንደገና እንደ አዲስ ወደድኩት በንግግርሽ እንድናፍቀው እንዳፈቅረው እንድፈልገው እንድታመነው እንዳወራው የልቤን እንድገልጽለት በቃ ምነ ልበልሽ ነፍስም አልቀረልኝ ስወደው ......በህይወትሽ ስለሆነው ነገር እግዛብሄርን በጣም ባርኬዎለሁ ደግሞም አስገርሞኛል እውነት ለመናገር ትንሽ ማዳላትም አይቼበታለሁ ልበል ..kkkk አውቄ ነው እርሱን ለታመኑ በህይወታቸው ለሚያስቀድሙት ከመልካምነቱ ይጠግባሉ ......አሁን በህይወቴ ነገሬን ሁሉ ትቼ በእርሱ እንድደገፍ እጅጉን አበርትተሽኛል ለረዳሽ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት ከፍ ይበል ....ድሮም ሳይሽ እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ አከበርኩሽ በጣም ሞገሳም ሴት አድርጎሻል አምላክሽ ....ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ይህ የምር ህይወትሽን ስላካፈልሽን ሌሎች ሊያደበዝዙብን ሲጣደፋ አንቺ ጥርት አድርገን ተስፋችንን እንድናይ ስለረግሽ አመሰግናለሁ ..... ደግሞ በእርግጠኝነት እየሱስ ይመጣል
ይሄን ጀግና እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስራዉ ይመሰጌን ክብር ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
There is no single idle word or sentence in this sister's testimony. What a blessed life. Thank you Lord!
"አትጠገብ" ብዬ ስም ባወጣልሽስ? በፀጋ የተለወሰ ንግግር። ዘመንሽ ይባረክ።
የረዳሽ እግዛብሔር ክብር ይሁንለት በዘመንሽ ሁሉ ያከበረሽን ሞገስ የሰጠሽን አምላክን አክብርው
በነገር ሁሉ ተከናወኝ ዘመንሽየልምላሜ ይሁንልሽ
ሎዛዬ በነገር ሁሉ የረዳሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ። በጣም ጠቃሚና አስተማሪ የሆነ ምሥክርነት ነዉ! ጌታ ካንቺ ጋር ነው
ጎበዝ ልጅ በርቺ!
ውሀ እግዚአብሔር የመስገን ክብር ለእርሱ የሆነለት
ሎዬ ጌታ ባንቺ አየሰራ ነው ስሙ ይባረክ 🥰🥰
ጀግና ያባቴ ብሩክ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤
ሎዛ ተባረኪ ከአንቺ ህይወት ተምሬአለሁ ጠላት የሌለንን እንጂ ከእኛ ጋር ያለውን እንድናይ አያደርግም ከምንም በላይ የሚያስፈልገን የእግዚአብሔር አብሮ መሆን ነው እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ካለ ድል፣ ስኬት፣ ሞገስ… አለ ምክንያቱም እሱ ራሱ ድል፣ ስኬት፣ ሞገስ…. ስለሆነ
ከኤልያስ አንደበት ጋር የነበረ እግዚአብሔር ከአፍሽ ቃል ጋር ሆኖ ስለሰራ ክብር ለእርሱ ይሁን።
Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር እንዳለ ይታወቀኛል።
በእውነት እግዚአብሔር እረድቶሻል አረሳውም ሀዋሳ ኮረም ሰፈር ስንጫወት አሁን ግን አመንኩ እግዚአብሔር አለ።
" እግዚአብሔር በእኛ ክልል አይደለም ሚታጠረው። እርሱ ስለ ስሙ ክብር ነው ሚሰራው።" endet geta redat set nat🤔!
ሎዛ እግዚአብሔር እረዳሽ ! ኳስ በጣም ከባድ ነው በውስጡ ያሉት ነገሮች ።
Thank you for watching
Geta zemenshin yebork end addi tadeshalehu betam teborki ayewosedeshi
loziyeee tebareki selegeta setawerii des tiyalesh geta yimesegen lebezuwach mesalee nesh❤❤💗💗💘💘💘💘💘
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን!!!እርሱ ትልቅ ነው።ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ!!!
Maranata jesus
Amen 🙌🙌
Mesmerizing Testimony! Wow!God bless you!
እህቴ ጌታ ይበርክሽ ሙሉን ቀለ ምልልስ በእንባ ነው የሰመሁት ታበራክ ሎዛዬ::
ዋው ተባረኪ❤❤
🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ ሎዛ
Amen 🙏
God bless you.
ጎበዝናሽ እግዚአብሔር መሆኑን ስትመሰክር ለብዙ ስዎች ትመህርት ይሆናል🥰🥰 የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ!!የትም ቦታ ብንሆን እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ ማረግ ይቻላል።❤️❤️❤️
አቤት መታደል እንዴት እግዚአብሄር እረዳሽ።ድካምሽን ብርታትሽን እውነት የሆነውን ሁሉ ቁልጭ አርገሽ ነገርሽን።ያከበርሽው ጌታሽ ደግሞ አከበረሽ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። አስተማሪ መካሪ መላሽ ጥግን የሚያደርግ ተስፋን የሚያድስ ሙሉ ኢሜጅ ያለው ምስክርነት።ዘመንሽ ይባረክ።እንዴት ረዳኝ መሰለሽ።
Keberu tetekelelo le eg/r yune endanchi asetewaye ehlewenaw yegebaw eg/ren miyaweku eg/ren ymiferu yebezulen beqenete anchi ga teleku eg/r ale aunem tsegaw yebezalesh tebareki teqeleden asalefo yesetesh
Geta yesus yirdashi indet dasi indemitili konjo sila hulumi egzabhr yimasgen 🙏♥️♥️♥️♥️😘
ሎዛ ጌታ ኢያ ሱስ ዘመንሽን ይባርክ ስለ አንች ጌታ እበርከወለሁ ሁሌም ጌታ ከጎንሽ ይሁን ከጌታ ዮሆና አድስ ድልና ክብር ከጌታ ለአንች እጠብቀለሁ
OMG❤የእኔ ትንሽዬ እህት
Evangelism is everything! 24 and 25 hrs prayer!
Thank you 🙏
Amazing testimony Loza. Glory be to God.
Loza swedsh eko tadlesh endezi slegeta mawrat machala des ylala ahunm ybzalach tebareki..ewdshalehu
AMAZING::
So proud of you LA still you are very young You can do more.
GLOR TO GOD
ክርስቶስ እየሱስ ጌታ ነው ።
አሜን ሀሌ ሉያ
ጌታ ይባርክሽ
ጌታ እንኳን ረዳሽ ።
Oh Loza little but genius sister.
Loza blessed woman of God. I am happy to listen your Testimony. I saw you for the first time a couple years ago on ETV. As a part of an entertainment, you were asked to write a letter. The letter that you wrote was for Jesus. That's really impress me and from that day I follow your games and I am so happy in your success. Bless the Lord Jesus. Keep going my dear sister.
Tebareki sister gate yebarks 💕🙏🇪🇹
Wow🎉🎉🎉
WOW amazing testimony Thank for sharing!!!👌❤
God bless you for sharing your testimony. 🙏
Encounter
Geta abezeto yebarekesh gena beanchi EGZIYABEHER deneken yeseral, lemelemi, yebezalesh, betam new menewedesh. you are a princes of God
Brci tebarki
Anchi denqe nesh.tebarki.bebezu tetkimyalew.Geta yetebqesh.
Wow God bless you
POWERFUL::
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Tnx to GOD
WOW::
Thanks!
Thank you for your gift.
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE, TEACHABLE AND UNIQUE HAND OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING,BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE, TEACHABLE AND UNIQUE PRAYER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ሎዛ ትርጓሜው ለውዝ ነው። አጥንት ማለትም ይሆናል። ኋላ "ቤት ኤል" "የእግዚአብሔር ቤት" ተሰኘ።
WHAT A DANGEROUS,SERIOUS,HORRIBLE AND POISONOUS SUFFERING IS THIS?
So power full!... keep it up guys! you are blessing thousends of people
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE AND POISONOUS WARFARE IS THIS?
ተባረኪ ሎዝ
POWERFUL::
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
AMAZING::
WOW::
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE, TEACHABLE AND UNIQUE MIRACLE, SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
POWERFUL::
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
POWERFUL::
AMAZING::
AMAZING::
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WOW::
WOW::
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE MIRACLE, SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ኢየሱስ በእውነትም ጌታ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ ስሙ ብሩክ ይሁን።አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ አንቺና ቡድኖችሽ በርቱ ፀልዩ ጠላት ይዋጋል ግን አያገኝሽም ምክንያቱም የያዘሽ ብርቱ የእግዚአብሔር ይዞሻልና።