Ethiopian Music Abdu Kiar - Boobooye 2024 አብዱ ኪያር - ቡቡዬ
Vložit
- čas přidán 27. 08. 2024
- #ethiopianmusic #amharic #eskista #dancehall #reggae #newalbum2024 #papapa #boobooye
Enjoy Abdu Kiar new album called Papapa,
Eskista lovers, Boobooye is great love song and it is the eighth track on the CD.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #dance #dancemusic #lovesong #love #fun #fikir #hawassa #adama #newalbum
Subscribe to @Abdu Kiar on CZcams: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmu...
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spoti...
Google Play
www.play.googl...
iTunes
www.music.appl...
Pandora
www.pandora.co...
Apple Music
www.music.appl...
አብዱ ኪያር በጣም የገባህ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ!!
ስለ ድንቅ ስራህ እናመሰግናለን!!
ማርያምን እንደዚህም ይዘፈናል እንዴ🤔🤔
The king is back🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Song of the Year
Album of the yr
ተ
የ ልጄ ስሙ ባህራን ነው ግን ቡቡ ነው ምንለው በጣም ደስ ነው ያለኝ የሱን ስም በዘፈን ስሰማው አመሰግናለው ለልጄ እንደዘፈንክ እቆጥረዋለው ኤብዲ የኔ የአራዳ ጥግ
የመርኬው እርድና ይመችህ ስራዎችህ እጅ ያስንቃሉ❤❤❤❤🎉🎉ABD
ቡቡዬ ብታምኚም ባታምኚም ያላንቺ እኔ አይሆንልኝም🔥🔥🔥🔥👌👌👌👌👌
የሸገር ልጆችዬ የኔ ቡቡዬዉች ስወዳችሁ የኔ ዉዶችዬ
ሚገርምነዉ ዛሬ ደስ ብሎኛል የምወደዉ ባለቤቴ ቡቡየ ብየሻለሁ አለኛ ሙዚቃዉን ስስማዉ ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ❤❤❤❤❤
ቡቡዬ It's my son's name and the song describes him so well. It's my heart. Thank you for singing it. Love u ABD ❤❤❤
እግዚአብሔር ታላቅ ሰው ያርግልሽ።ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ለሐገርም እረፍት ነው
የሰፈሬ ልጅ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ ያበደ ስራ ነው
ይሄን ዘፈን ስሰማ እራሴ ነዉ ትዝ የሚለኝ
እንደው እንዴት ቻልክበት❤😮
ግጥሙ ዜማው ABD ትለያለህ ❤
ቡቡዬ ብታምኝም ባታምኚም
ያላንቺ እኔ አይሆንልኝም ❤😍🥰😍🥰❤
በለው 1ኛ
ABD le misete ahununu new yegabezekuwat ❤❤❤bertaln
Congratulations brother I have no words to express how much I am proud of you and good luck with your next successful journey .
ከምወደው ሰው ስለተጋበዝሁ ደስ ብሎኝ ድጋግሜ የሰማሁት ነገርስ😂😊❤❤❤🎉🎉🎉ምርጥ ዘፈን❤
እኔ ተጋብዤ ነው ያዳመጥኩት ከውዱ ባሌ ደስ ይላል❤❤
Enem
ፋኖዬ ብታምንም ባታምንም
ያላንተ እኔ አይሆንኝም 🥰🥰ፋኖነት ይለምልም💚💛❤️
😂😂😂
Betkkl❤, fano yabatulij. Ye wolow mebrek jawisaw mrie wodajo. King of King of Ethiopia , King menelik ( Black sunshine)💪
Proud being king menelik's fano ❤🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያበደ ነው Abd ይመችህ አቦ 🎉🎉🎉 💚💛❤️
ናፎቆን ነበረ ዘፈን wow nice song 👍👍👑👑
ስለዘፈንክልኝ🙏🙏😂
ገራሚ ስራ ነው ኤቢዲ ኑርልን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ቡቡዬ ብታምኚም ባታምኚም
ያላንቺ እኔ አይሆንልኝም
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሁል ጊዜው ምርጥ ስራ ❤
Abd On fire 🔥 🔥
ምን ልበልAbd ቃል አጣው የአራዳ ልጅ🎉🎉🎉🎉
betam naw yetemechegn ❤❤❤
Bubu my nickname from hubby...that's my song❤
song of the year ❤❤❤❤❤❤❤ ቡቡዬ
ቡቡዬ, ፓፓፓ, አይዞን, & ናበይኝና 👏👏👏👏👏
ABD የአራዳ ልጅ 👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ No comment Aradaw
my name ❤❤bubu
Yene bubu bethognis
I'm grateful that you Music my son's name; lovely music. ቡቡየ
This guy work is unique.
Fire fire 🔥🔥🔥🚒🚒
ABD ያራዳ ልጅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ❤❤❤❤❤
ከእማዬ ቡሃላ❤❤❤❤
I'm dedicated the song for my daughter bobuyeee txs abdu❤❤❤
Abd ይልሀም🔥🔥🔥
Bubuye ye lije Sim new desblognal yemir❤❤❤
it's my name እኮ 😮😮❤❤
Wow king of sheger
ቡቡዬ....😂😂😂 ይሁን ምንም አይልም ይቺን ዘደ እንኳን ለሚስቴ ልጋብዛት❤❤
😂😂😂
አብድ ቡቡዬ ባይኖር ይሄ ግዜ እንዴት ይገፉልኛል❤❤
ቡቡዬ ብታምኚም ባታምኚም
ያላንቺ እኔ አይሆንልኝም
ያንቺው ባይ (T)
ABD king
አብዲያችን ሚገርም ስራ ነው ባሌ ጋብዞኝ መምጣቴ ነው ይገባኛል😁💪💪💪
Abd የልጅነቴ ትለያለህ 🙌
የዚህ ዘመን በሽታ የሆነው እከሌ ይህን አርጎ እያለ የሚነርውን ትውልዲ ነግርህዋን ተማር ወገኔ
Who else's nick name is mentioned?🙌
Alen alen
የ ኔ ልጅ በደስታ እየድነስች new❤👌
Lige bedesta eiyecgeferch new
😂😂😂
Me
Abd ትለያለህ በጣም እሚገርም ስራ ነው ከዚ በላይ ስራወችህን እንጠብቃለን በርታልን 😊😊😊
You are my beast ABD Thankyou for urnew alebume
ቡቡዬ .....❤️❤️ይመችህ 🎉🎉🎉🎉🎉
My dear friend Abdukiar thank so much for dedicating this lyrics to my fiance bubu we love it you are our friend and much respected Artist as always.
We catch up soon when I come to Addis yarda lij Yemche!!
Stay blessed 🙌
What a best music...woww abd keep it up...
wow abidu kiyar very nice performance
የኔ ወርቅ ልጄ የኔ ሆደቡቡ ፍቅር ለእሷ ይህዘፈን ❤❤❤❤
Wow legend ❤❤❤🎉🎉🎉
አብዱ ኪያር የኔ ቡቡዬ 🤴 🥰🥰
ይመችክ 🥰🥰
Best song ❤ the lyrics get my soul
1-ve comment yelm eko wow 🙏
አባቴ ገልጸሃታል ❤ ABD የሰፈራችን ዋና።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ አብዱ ኪያ
Abd 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እውነት ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤
Abdy very nice
For my lovely sis, love ya boobooye 💜🙏
❤❤❤ abdu diary man love
❤❤❤abd betam new minwedih
Abd King 🎉🎉🎉❤❤❤
ደስ ትላለች አሪፍ ስራ ነች
My daughter we call her at home bubuye N she is really bubu❤❤❤❤
ቡንዬ❤👆🏿👆🏿👆🏿❤
Big tune abd respect
የአራዳ ልጅ ABD ምርጥ አልበም !!
ያላንቺ ሌቱስ መች ይነጋል🥳
አብዲ ሀቢቢ ያስላም ይመችህየ አብዲ ያራዳልጂ ❤
The best 🎵 music 🎶 ❤❤❤❤
Bubuye Abd fkren eyenegresh nw 😘 💘
Ere dmegh
Woww vocal
አቦ ምችት ይበልክ ABD ❤❤❤
Wow nice music ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ur No1
Er shebelaw geram music nw
legend teleyaleh💓
Bubuti yet nesh wede I hope tayewalesh Enbute 😢
ማር ነህ አብዱየ
ቡቡዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዪ አባቴ አንደኛ ነህ 4❤❤❤❤❤❤❤😭👌👌👌👌👌
👑👑KING ABD ❤
Our king 👑 abd 😍
Andegna new ABD
አብዱዬ አንደኛ ኡኡኡ ቡቡዬ ቡቡዬ
ዋው ቡቡዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
wow my king 👑❤
ብብዬ😅😅😅 ዋው አራዳው
ፓፓፓፓፓፓፓ ABD 👑👑👑 KING
I swear the right time for this song to be released thanks Abd I'll dedicate this for my bubu
የስራክን ይስጥክ እንዳልልክ እወድሀለሁ ይሄ ዘፈንክ ባሎቻችንን አጠገበብን እኛ ሴቶች ማሳበቢያችን እገሌቤት እንትን ገዙ ገዛዙ ምናምን ነበረ 🤣🤣🤣እንደነገሌ 😘😘😘😘
በርታ አሪፍ ነዉ አብዱ❤❤❤❤