🛑አርግዣለው እና ላሶርድ ነው ማርክ ተናደደ😱😡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‪@markkomedi3122‬ ‪@marketube391‬

Komentáře • 1,6K

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 2 měsíci +407

    ማርክን የሚወድ ❤👍👍

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 Před 2 měsíci +267

    ማርክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር አንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před 2 měsíci +1

      ምኑነች😊😊❤

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen Před 2 měsíci

      ​@@bzu-dt1st2pf4kየአክስቱ ልጅ

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v Před 2 měsíci

      ​@@bzu-dt1st2pf4kየአክስቱ ልጂ ናት ውዴ

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před 2 měsíci

      የአክስቱ ልጅ ናት​@@bzu-dt1st2pf4k

    • @ganetgarma
      @ganetgarma Před 2 měsíci

      ​@@bzu-dt1st2pf4kየአክስት ልጅ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 2 měsíci +687

    መርክን 150 K 😢እናስጋበው ያምትሉ ብቻ ለይክ 😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 2 měsíci +2

      አው ወለሂ እነስገበው አይከፈልበትም😢😢

    • @Yeshitub
      @Yeshitub Před 2 měsíci

      ​@@FetiyaFatiya1እኔንም አድርጊኝ እህቴ በእናትሽ😢

    • @LuLu-cq1uz
      @LuLu-cq1uz Před 2 měsíci

      እናስገባው🎉🎉🎉ማርክየ የኔጠካራ❤❤❤❤❤

    • @Nurayanf4m
      @Nurayanf4m Před 2 měsíci +1

      Eshi❤❤❤❤❤❤weda

    • @Yeshitub
      @Yeshitub Před 2 měsíci

      @@Nurayanf4m እኮ አድርጊኝ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Před 2 měsíci +198

    ማርክ ትህትናዉ አዛኝ ነዉ የዋህ ነዉ በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ በሐሪዉን የምትወዱት ላይክ አርጉ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 2 měsíci +725

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የምትሉ 👍👍

    • @user-it8cz8sv3v
      @user-it8cz8sv3v Před 2 měsíci +3

      አዳድናቸዉ የሚይበልጡዉት ደቆወሮወናቸዉ ቀዳዳወች

    • @sitty8517
      @sitty8517 Před 2 měsíci

      Sariy please silkishiin lakilign

    • @saedia27
      @saedia27 Před 2 měsíci +1

      ሳሮኔ ደምሪኝ

    • @JJ234ጄጄ
      @JJ234ጄጄ Před 2 měsíci

      ትክክል

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 Před 2 měsíci

      ዘምሩልን

  • @user-mv5nv5jy9n
    @user-mv5nv5jy9n Před 2 měsíci +188

    እስኪ ለሌላውም እንደምታሺቃብጡት ማርክንም 200k አስገቡት

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 2 měsíci +456

    የማርቆሴ ወዳጆች እስኪ በላይክ

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 Před 2 měsíci +81

    ማርቆስ ኘራክ አታደርጉብን ይከፋናል በማርያም 😢😢😢😢😢የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před 2 měsíci +446

    ማርኬን የምትወዱ 👍👍👍ኣርጉ

    • @user-ks3cg8ci5b
      @user-ks3cg8ci5b Před 2 měsíci +1

      ማርኬንየምትወዱ❤❤ዶ🥰🥰🥰🎉🎉🎉

    • @LchiSweet
      @LchiSweet Před 2 měsíci

      @@user-ks3cg8ci5b ኦኦ ግደፊ😄😄😛

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Před 2 měsíci

      ​@@tigistteketel3363 እህቴ በቅንናት ደምሪኝ❤

    • @user-io5mo4uc6o
      @user-io5mo4uc6o Před 2 měsíci

      ማርክ ኣንድ ለእናቱ ምስኪን ቶሎ ኣግብቶ ይውለድ የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 2 měsíci +20

    ከየትኛውም ፕራንክ እጅግ አስተማሪውና ዋነኛው ፕራንክ ይሄ ነው አይደል ከቡቴ ከአለም በጣም ድንቅ ትምህርት ጀግና

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 měsíci +281

    የማርክ ወዳጆች እስኪ

    • @ThxJkr
      @ThxJkr Před 16 dny

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 2 měsíci +51

    የኔ እህት ሁሌም አንድ ላይ ቪዲዮ ስሩ ከለሁበት ስሜት እንደ ወጠ እኛም እንወድሻለን😢😢

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c Před 2 měsíci +388

    እዳረግጡኝ ኮመታሮች ወድሜ ሞቶብኛል😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢 እኔም በሰው ሀገር አሞኛል😢 ብቸኛው ወድሜ ነበር😢😢😢😢😢😢

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg Před 2 měsíci +5

      ጸሎት እመቤታችን አይለይሽ ኣዞሽ ውዴ ነብሲ ይማር😢

    • @user-fh6oj2qo8m
      @user-fh6oj2qo8m Před 2 měsíci +3

      እግዚአብሔር ያፀናሽ እማየ🥺

    • @HdjjBfdn
      @HdjjBfdn Před 2 měsíci +3

      አያዞሽ ማማየ

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz Před 2 měsíci +2

      አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢😢

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před 2 měsíci +2

      ,እግዚያብሔር ይማረሸ.ነፈሰ.ይማር

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r Před 2 měsíci +75

    ኢስኪ. ያጃማ. ማርክን. 150 ኢነዝጋበዉ. አይገፋልበትም ❤❤🎉🎉

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b Před 2 měsíci

      እውነት ነው

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k Před 14 dny

      እኔ በሌላ አካዎንት ሞላሁ እናተም በሌላ ቀጥሉ የተረጋጋ ልጅ ነዉ

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 Před 2 měsíci +219

    እንኳን ደህና መጣክ ማርክዬ ተናፍቀክ ነበር ማርኬን 200 K እናስገባው የምትሉ 👍

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Před 2 měsíci +40

    የቤኪ አድናቂወች የትናችሁ ለቤትም ዩቱብ ክፈቱለት ማርክ ላተብሎነው ቤኪ አይድያ የሰጣት ወደስራህ እድትመለስ በሉ ኑልን አትጥፉ👍👍

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Před 2 měsíci +839

    ማርክ ከህመሙ ሳይድን በፕራንክ አታስጨንቁት የምትሉ👍😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 2 měsíci +21

      ሀሰን ማርክን ክና ዊናን አገናኟቸው😢😢

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +13

      @@ZeinabaSaid ሀሰን ኣይደለም በስሙ የተከፈተ ነው

    • @ekram_tube1290
      @ekram_tube1290 Před 2 měsíci

      ​@@user-cp8ho5cn2c የራሱ አለው እቡራ ቤት ሊንኩ አለ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Před 2 měsíci +3

      ግለምድነዉ በሰዉ ስም የምትከፍቱት

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 Před 2 měsíci

      ​@@ZeinabaSaidHasen aydelem 😅

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m Před 2 měsíci +10

    እኔ እናቴ በህይወት ስለሌላች አስቀድሞ እናቴ ምን ሆነች ያለው ነው የተሰማኝ እመቤቴን 😢😢😢😢😢😢እናት ያላቹህ በህይወት እያሉ መከባከብን ልበዱ🙏🙏

  • @Richo3250
    @Richo3250 Před 2 měsíci +388

    ማርክ አትጥፋብን የምትሉ👍👍

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz Před 2 měsíci

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @saedia27
      @saedia27 Před 2 měsíci

      ደምሩኝ

    • @አርዱልሀበሻ
      @አርዱልሀበሻ Před 2 měsíci +1

      አንዲ እኳነን ቪደወ ሳይሰራ በሰው ስም መነገድ

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen Před 2 měsíci

      አቤት ሰው ግን ሀሰን ትላንት ዩቲብ ቢከፍት በስሙ መነገድ ጀመራችሁ

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5r Před 2 měsíci +18

    መርክን አታስጨንቁት የኔ የወህ ❤❤❤❤ የመርክ ወደጆች 200K አስጋቡት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 měsíci +130

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 2 měsíci +4

      ሰለለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Před 2 měsíci +3

      ሠላሀሊወሠለም❤❤❤❤❤❤

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 Před 2 měsíci +2

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

    • @user-yh7wh3lt1z
      @user-yh7wh3lt1z Před 2 měsíci +3

      sawwww❤❤❤🎉

    • @user-eq5pr5hl6m
      @user-eq5pr5hl6m Před 2 měsíci +3

      ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so Před 2 měsíci +12

    ማርክይ የዋ ደግ ድንጉጥ ማፍቀር የሚችል ቅን ልብ ፈጣሪ በእይወትክ አዲስ ነገር ያርግልክ አንተን ያገኘች የታደለች ናት

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Před 2 měsíci +120

    ከማርክ ጎን ትሁን የኔ ቅመም ሁሌም አንድ ላይ ስሩ ቢድዮ ካለበት ስሜት እንዲወጣ ይመሳሰላሉ እህት እና ወንድም ነው የሚመስሉት

    • @henaa3965
      @henaa3965 Před 2 měsíci +4

      በለፋው፡ኤፍሬም፡የማርክ፡የአክስቱ፡ልጅ፡ናት፡አለ፡

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 2 měsíci +3

      ያክስቱልጂናትለዛነውይመሳሰላሉ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Před 2 měsíci +2

      የማርክን እናት ትመስላለች በደብ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 měsíci

      የሁለቱም እናት እህትማሞች ናቸው ከነ የተንቢም የእህትማሞች ልጆች ናቸው ለዛ ነው የሚመሳሰሉት🎉

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před 2 měsíci +29

    ማረኬ ሣየዉ ሁሉ ያሣዝነኛል መልካምነቱ❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Před 2 měsíci +122

    የኔ ምስኪን ማርክ ዝም ብየ ሳይህ ታሳዝነኝ አለህ😢😢😢❤❤

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid Před 2 měsíci +25

    ማርክ አብሽር አይዞህ ከእህትህ ጋር ብቻ ስራ ሌላ ሴት እንዳታመጣ ለምንም ነገር እንዳቸኩል የፈጣሪ ስራ ምን ይታወቃል ከሄሉ ጋር ይመልሳቹሁ ይሆናል ተስፍ እንዳቆርጥ😢😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Před 2 měsíci +1

      በትክክል❤❤❤

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 2 měsíci +1

      ትክክል

    • @merimoia9195
      @merimoia9195 Před 2 měsíci +4

      እውነት ነው እኔም 9 አመት በዋላ ታሪቀናል የግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ተደምሮ 14 አመት ሆኖናል እግዚአቤሔር ከፈቀድ በቅርብ እንጋባለን የፍቅር ታሪኬ በጣም አስገራሚና ድቅ ነው እድሉን አግኘቼ የሆነ ሚዲያ ባወራው በጣም ደስ የለኝ ነበር

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h Před 2 měsíci

      ​@@merimoia9195እህቴ አብሽር መጨረሸሽ ይመር ፍቅር ቡዙ ፈተነ አለዉ መተረቀቹ ደስስስስ ይለል

  • @user-ok6or5zw4q
    @user-ok6or5zw4q Před 2 měsíci +116

    ማርክየን200kእናስገባዉ🎉🎉🎉🎉በናታቹህ

  • @tigistadisu7589
    @tigistadisu7589 Před 2 měsíci +22

    ማርክየ እግዚብሂር ያላሰብከዉን ደስታ ይስጥህ አተ መልካም ሰው

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Před 2 měsíci +27

    ቤኪ ቀንህን ጠብቅ እየተቆጠረብህ ነው ሀይሚ ቡራ አይፋቱህም አቅለብልቦሀል ሀይሜየ የት ነሽ 😂😂

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 2 měsíci +55

    ማርክዬ ትለያለህ እኮ ስወድህ ወንድምነት ሁሌም ሳቅልኝ❤❤ ቢኪ እኮ የተመታ ነው በየቤቱ ራስ ምታት ነው😂😂😂😂

    • @user-fy7sf4ld1b
      @user-fy7sf4ld1b Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @rahimamastfa5831
      @rahimamastfa5831 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @AminatJune
      @AminatJune Před 2 měsíci

      😅😅😅😅😅

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 2 měsíci

      😅😅😅😅😂😂😂

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Před 2 měsíci

      እኮ ከራስምታትም አልፏል ለምን እሱ ብራክአይደርግም😅😅😅😅😅

  • @user-tu5zp3do4b
    @user-tu5zp3do4b Před 2 měsíci +26

    ለሴት ያለው ክብር በስመአብ 200k እናስገባው እህቶቼ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 2 měsíci +81

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Před 2 měsíci +11

    ቤቲሻ ግን ትውና አንደኛ ማርክ ምርጥ ወንድም ማርያምን ።እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb Před 2 měsíci +29

    ማርክን. ከጭቀቱላይ ጭንቀት አትፍጠሩበት ሲሆን. ሁሉን ነገር የማስረሳ ነገር. ብቻ ስሩ የምት ብቻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před 2 měsíci +2

    ማርክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ትለያለህ ምርጥ ወድም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Atsede_youtude
    @Atsede_youtude Před 2 měsíci +8

    ስድት አገር የለነው የመጣንበት አሳክተን በሰላም በጤና አገራችን ያስገባኝ እግዚአብሔር 🌿🌿💓🌺🌹

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před měsícem +1

    እውነት እንዲህ አይነት ፕራንክ አይደረግም ቢደረግ እንኳን ሊያስደስተው በሚችል መልኩ ቢሆን ይሻላል ለእሱ እኮ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው የሚሆነው ገና ከዛ ከጭንቅ ውስጥ ወጣሁ ሳይል እንደዚህ አይነት ነገር ባይደረግበት ባይ ነኝ።

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před 2 měsíci +8

    ማርኬ እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀሀል ኦዲየንሶች በጣም ነዉ የናፈቁህ ከቤቲ ጋርም ቢሆን በአዲስ አይዲያ ኑልን ቤቲ ጎበዝ ልጅ ማርክን አነቃቃሽዊ ከጎኑ ሁኚ እኛም ከጎናችሁ ነን።

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 14 dny +1

    የሄ ልጅ ምርጥ ልጅ ነዉ እንዴሌሎቹ አይቀዠቀዥም ሰብ ያላረጋችሁ አርጉት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekram_tube1290
    @ekram_tube1290 Před 2 měsíci +32

    የኔ አባት ወንድሜ ማርኬ እንኳን ደህና መጣህልን አትጥፋብን ሁሌም ናልን❤❤😢

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Před 2 měsíci +1

    የኔ ምስኪን ማርክ ወንድሜ የዉነት ለሴት ልጅ የአለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በዚዉ ቀጥልበት መልካምነትህን🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Před 2 měsíci +35

    ማራክ እኮ እውነተኛ ሠው ነው❤❤

  • @MissHanan-vc6ys
    @MissHanan-vc6ys Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጥብቅህ የእውነት የወድም ጥግ 😢❤❤የኔ ወድሞች ቤሆኑ አዋረድሽን እግልሻለሁ ነበር የሜሉኝ እንኳን እዴህ መጭነቅ በጣም ይወዱኛል ግን ብልግና የምንል ነገር አይታሰብም

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Před 2 měsíci +26

    ማርክየ መጨረሻህን ያሳምርልህ እመቤቴ የዋህነትህ ትይልህ❤❤❤❤

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 2 měsíci +2

    ጌታን እንደዝህ አይነት ፕራን ከእናንቴ ግሩፕ አይቸ አላዉቅም አንደኛ በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታን ዋዉዉዉዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @susutub17
    @susutub17 Před 2 měsíci +13

    እናቴ አላለም ያአላህ አላህ ይጠብቅልህ እናትህ የሁላችንም እናት ❤

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ

    ማርኬ የኔ ወንድም እወድሀለሁ ሁሉም ለበጐነዉ ሁሉንም ትተህ ሁሌም ቪደወ ስራልን የምትሉ ላይክ አርጉ ።ግን ደግሞ ከነዊይናጋር ከነቡራ ጋር ከኤፍሬም አብራቹህ ኑልን አድነታቹህ ናፋቆናል የምትሉ😢😢😢

  • @NbvMjf
    @NbvMjf Před 2 měsíci +12

    ማርክየ የምወድልህ ነገር ቢኖር ሲገርምህና ስትደነግጥ አፍክን የሚትዘው ነገር❤❤❤❤❤❤

  • @user-eh4xz9ls2f
    @user-eh4xz9ls2f Před 2 měsíci +10

    ቤኪ ግን ጎበዝነ የሱንም ቤት አኽክታህ ስለመጠህላት በጠም ደስ ይላል

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 2 měsíci +20

    እንኮንም መጣሽለት ለማርክዬ ብቻውን ዳይሰማው ይሆናል❤❤❤

  • @eyokichalew
    @eyokichalew Před 2 měsíci +1

    የኔ የዋህ፣ የኔ ሰፍሳፋ፣ የእኔ ሩቅ አሳቢ ወንድም በእውነት ይሄ ስሪትህና ማንነትህ እጅግ በጣም ይገርመኛል፡፡ አርግዤያለው ስትልህ የነበረህ ስሙት የምትይዘው ምትጨብጠው ያሳጣህ ነገር ሳስበው በእውነት አንተ ትለያለህ የሚገርም ስብዕና ቡታጀራዎች በፍቅራችሁ አሳብዳችሁኛል፡፡ እባካችሁ ማርክን አንዲህ አታስጨንቁት፣ ሪፍሬሽ አንዲያደርግ ቀለል ያለ ነገር ብቻ ነው ለእርሱ አሁን የሚገባው እንጂ አክብዳችሁበት ሰውነቱን አትጨርሱት ልጁን በእውነት ተንከባከቡት፡፡ ማርክ ግን በእውነት ነው የምላችሁ ትለያለህ፡፡ ያቺ ድንቅ እናት ክብር ይገባታል እንዴት አድርጋ እንዳሳደገችው ይገርመኛል፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 respect my dear. I wish always great life.

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Před 2 měsíci +20

    ልጅቶ ግን መሪክን በጠም ነው ምተከብረው እስት ልጅቶ የተመቸችው በለይክ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 2 měsíci +2

    ማርኬ የኔ የዋ ጭንቀታም ኮ ነህ😂😂😂ቤቲ ትችያለሽ ቤኪ ግን ከካሜራ ጀርባ መሆን ብዙ ቶንኮሎችን ያስተምራል የታክሲ ውስጥ አይዲያ 😂😂😂😂ይመችህ

  • @user-hp9dg4tq8x
    @user-hp9dg4tq8x Před 2 měsíci +10

    ቤቲ አብራቺሁ ስሩ እሽ ማር ከጎኑ ሁኚ አበረታቺው❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Před 2 měsíci +1

    ማርክዬ ድሮም ዝም ብለህ ታሳዝነኝ ነበር አሁን ደሞ ከሄሉዬ ከተለየህ ወዲህ ይበልጥ ታሳዝነኝ ጀመር ብቻ ፈጣሪ ያበርታ። ቤካዬ እባክህ ማርክን ፕራንክ አታድርጉት። ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Před 2 měsíci +120

    እስኪ ዛሬ እንኳን ላይክ አርጉኝማ ፈልገው ነው😢😊😂❤

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před 2 měsíci +3

      ደስ ባልሽ ዉድ❤❤❤😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci +4

      😢😢እደው በችል መቶሺ ላይክ አድርጌ ፈታ ባርኩሽ ነበር ደሜዋ❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅ታዳ አይቻል ምን ዋጋለው ይቺኑ አድ ግዜ ጠቆም ላድርግልሽ❤❤❤❤

    • @user-up1yl3ct6p
      @user-up1yl3ct6p Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤😂

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 Před 2 měsíci +7

    አቤት ማርክ ልብክን አይቀይረውና ለሠው ያለሕ ክብር ደሥሥ ሢል❤❤

  • @user-gf5rx9wy6q
    @user-gf5rx9wy6q Před 2 měsíci +50

    ማርክ የነ የዋህ ስወድህ ልኑር ማርክ የምትወዱ👍❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před 2 měsíci +16

    ሟርኬ የኔ ሉኡል 💋💋💋ዉድየጋሬ ልጅ አብሸር ኤህአትከነ ❤ ሟርኬን የምትዱ 💔👍👍👍

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před 2 měsíci +39

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ👍👍👍የማርክ ቤተሠብ👍👐

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci +1

    ቤቲ ቅመም ነሽ ትወና በደንብ ትችያለሽ🎉 ቤኪ ግን ከሀይሚ መዋል ከጀመርክ ጀምሮ አልተቻልክም አይድያህ በጣም አስተማሪ ነው 👌ቤኪ ግን ለምን ዩቱብ አትከፍትም⁉ ማርክ ግን ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና 👏ደሞ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል ጉዞ ወደ 150K

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 2 měsíci +11

    ቤኪ ከጀርባ ሆነክ ተንኮል ታሰተመራለክ አይደል ማርክ በጣም ነው ደሰ ያልኝ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 2 měsíci +3

    ቤቲ በጣም ነው እሞድሽ ግን በናትሽ በፕራንክ አታስከፊ ከቻልሽ ፍሪ እሚያደርግ እሚያዝናና ነገራቶችን አድርጊለት እባክሽንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +30

    ማርክዬ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ አለም❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před 2 měsíci +23

    ማርክን ፕራክ አታድርጉት ያሳዝናል😢😢😢የምትሉ

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c Před 2 měsíci +57

    ማርክ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 2 měsíci +14

    ማርክየም ስወደዉ የዋህ ይመሥለኛን

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa Před 2 měsíci +89

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አሮኛል 😢😢👍👍

    • @werert2189
      @werert2189 Před 2 měsíci

      አንችም😂😂😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

      😢😢መልካም የርግዝና ወቅት ስወልጂ ጥሪኝ ለገፎው እርዳሻለሁ ያገር ልጅ😂😂😅😅😅❤❤❤

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂እኮ ተቸገርን 😂​@@werert2189

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Před 2 měsíci

      ወልደሸ ነይ like እናደረገለን😂😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 měsíci +1

    ማርኬ እኮ በጣም አስተዋይ ሩህሩህ ልብ ያለዉ ልጅ ነዉ❤ ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይግጠምህ broዬ እና ካሁን በኃላ አታስጨንቁት😢

  • @zanb6852
    @zanb6852 Před 2 měsíci +30

    አይዞን ማርክየ ቤኪ ግን ከካሜራ ጀርባ የተኮል ጥግ😂😂😂😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před 2 měsíci +4

    የኔ ቆጅ❤❤❤❤ በጣምታምሪለሽ ማርክሀ የወድመነት ጥግ ሁሊ ናልን ከህትህ ጋር በዛለይ ተናፍቀህነበር❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před 2 měsíci +67

    ማርክን እምትወዱ❤❤

  • @Goko-dt5sr
    @Goko-dt5sr Před 2 měsíci +13

    ማርክየ የኔ የዋህ ወንድም ጥንክር በል❤🙏

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před 2 měsíci +8

    *አረ ሄሉን አምጣልን አልተጣላችሁ ከአንተ ጋ ብቅ ብላ አንድ ቪድዮ ስሩልን እስኪ የእውነት እኔ የምወደው ሰው ሚድያ ላይ ቶሎ አይቆይም ሄሉን በጣም ነበር የምወዳት ወላ*

    • @user-it8cz8sv3v
      @user-it8cz8sv3v Před 2 měsíci

      እዉነብለሻል። እኔምእሶዋነበርእምወዳት

  • @Hነኝ
    @Hነኝ Před 2 měsíci +9

    ማረኬ ወድሜ እባይበጂህ ይዘን ታው አታሳስኑት እባካችሁ

  • @user-cp7ol8ny7t
    @user-cp7ol8ny7t Před 2 měsíci +10

    ኡፍፍፍ ሄሉ መሥላኝ እንድት እንደገባው😢😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 2 měsíci +67

    ማርክ የኔ ወድም አታስጨንቁት ማርክን የምትሉ❤❤❤❤🙏🙏

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 2 měsíci +43

    ማርክዬ የኔ ምስኪን እኔን ብቻ ነው ግን የሚያሳዝነኝ😢❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 2 měsíci +12

    አይ ማርክዬ😂😂😂ምን አልሽ አላለም የኔ ጌታ❤❤❤❤❤

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Před 2 měsíci +5

    ዋው የወድምነት ጥግ ማርክዬ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo9gg3cs6h
    @user-uo9gg3cs6h Před 2 měsíci +42

    እኛም አርግዘናል አይዞሽ 😅

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Před 2 měsíci +1

    እንኳን በሰላም በጣህልን ማርክ🙏🙏🙏❤❤❤ግን ለተወሰነ ግዜ ከፕራክ ይልቅ በሰርፕርይዝ ብታዝናኑት መልካም ነው 🙏🙏🙏በዚህ ስሀት እሱን ማስጨነቅ ተገቢ አይደለም የምትሉ 👍❤❤❤❤

  • @Gdghd-pv5ko
    @Gdghd-pv5ko Před 2 měsíci +8

    ማርክየ ባዲስህይወት ናልን ቪዲወም ቶቶሎ ልቀቅ ህይወት ይቀጥላል ❤❤

  • @MubrathUUbra
    @MubrathUUbra Před 2 měsíci

    ይህን ምስግን ልጂ ሁላችሁም ዝምላችሁ አታስጨንቁ ማሪክዬ አይዞህ የኔ አስታዎይ አስታዎይ ስለ ሆንክ ነው ሁሉም እንዲህ የምያረጉ

  • @user-cg5tm1cz3g
    @user-cg5tm1cz3g Před 2 měsíci +51

    ወድሜ ጓደኛዬ ሞቱብኝ በጦርነት ከፋኝ በፀሎት በዶቃ አስቡኝ ባሌ ደሞ ከስር ቤት ነበር ዛሬ ወደበረራ ሄዷል ፀሎት ዶአ አርጉልኝ በሰላም አገሩ እዲገባልኝ ❤😢😢😢እኔግን በጣም ከፍቶኛል ወድሜ ጓደኛዬን ሳጣቸዉ😭😭😭😭😭😭😭

    • @ወለተሀና-ቐ3ጀ
      @ወለተሀና-ቐ3ጀ Před 2 měsíci +2

      እግዚብሔር አምላክ ያጽናሽ😥😥 አይዞሽ እኅቴ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 měsíci +1

      እግዚያብሄር ያፅናሽ ።የኔም ባልበታሰረ በወሩ ትላንት አገር ገባልኝ ሳይሰቃይብኝ እግዚያብሄር ይመስገን።

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před 2 měsíci +1

      ,እግዚያብሔር.ያፀናቿህ

    • @ጁጁነኝህለማኛዋ
      @ጁጁነኝህለማኛዋ Před 2 měsíci +1

      አይዞሽ❤አላህያፅናሽ😢😢😢😢😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw Před 2 měsíci +1

      አላህ ይሶብርሽ 😢😢

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 Před 2 měsíci +1

    ማርክዬ የኔ የዋህ እኮ ነው አይዞህ ወላሂ አንተን ስከፍህ አልወደም እንም ይክፍኛል ስደት ነው ያለሁት ግን የምገባው እስን ለማይት ነው

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc Před 2 měsíci +23

    ዛሬማ አንደኛ ነኝ ማንም አልቀደማችሁኝም 😂😂😂

  • @Secor-v5d
    @Secor-v5d Před 2 měsíci +12

    ቤቲ ጎበዝ ኣበረታቲው ውዴ❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Před 2 měsíci +77

    1ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Před 2 měsíci +2

      አድረኩሺ ዳስ ይብለሺ ክክክ

    • @GggGgg-nt1sf
      @GggGgg-nt1sf Před 2 měsíci

      አረኩሽ😂

  • @user-jc8co9xd7j
    @user-jc8co9xd7j Před 2 měsíci +1

    ማረክ በአሁን ሰአት ብራክ ሳይሆን ቆጆ ቦታ ወስዳቺሁ አዝናኑት ተቻላቺሁ የብራክ ሰአቱ አይደለም የልብ ስብራት የሚያቅ ያቀዋል

  • @erbikaeyoub6332
    @erbikaeyoub6332 Před 2 měsíci +11

    እንኳን በሰላም አረገዝሽ የኔ 😂😂😂😂😂

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před 2 měsíci +17

    ማርያምን ማርክ አደነኩህ ካሁን አሁን አሶርጅዋ ምናምን ብለህ ጉዋ ገጭ ትላለህ ብዬ ነበር በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እህትህ ግን አንደኛ ጎበዝ ልጅ
    ቤካ በቃ ከሀይምዬ ጋር መዋል ከጀመርህ ጀምሮ እ አልተቻልክም አይዲያህ በጣም አስተምሪ ነበር አዳዴ በተማሪዎች ላይ የሚፈጠር ነገር ነው ይሄ ታሪክ እና ይመችክ ቤካ❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 2 měsíci +19

    ማርኬ ተናፍቀሀል አባቴ❤❤እኳንም መጣህ ወድም አለም❤️🥰🥰🥰

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 2 měsíci

    ማርክዬ ማርያምን ትለያለህ❤❤❤❤❤ ግበዝ ልጅ እማምላክ ልቦናህን አትቀይርብህ እስከመጨራሻዉ ታፅናህ የኔ ባለማህተብ በጣም እወድሀለሁ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emutgabu817
    @emutgabu817 Před 2 měsíci +14

    ውድ ወንድም ነው የምትሉ እስቲ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před 2 měsíci +5

    ማርክ ሲበዛ የዋህ ነህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ክበርልን❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Před 2 měsíci +13

    ማርክ ወድሜ አይዞህ ጠክር እሽ

  • @user-jc8co9xd7j
    @user-jc8co9xd7j Před 2 měsíci

    የኔየዋህ ትለያለህ እኮ መዝሁ ቀጥልበት የዋህ ሰው ሊጉዳ ይቺላል ለጌዜው ነገርግን ዴስ የሚለው ነገረ የመጨረሻ አሸናፊና በጣሪ ዴሞ ሁሌም ተጉንነው

  • @HadraRade
    @HadraRade Před 2 měsíci +3

    የኔ ምስኪን የምር የዋህ ነል ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤ አትጥፋብን❤❤❤

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f Před 2 měsíci

    ማርክየ አተንኩ ያገኘች እናቱ ቁማ ተቀምጣ የፀለይለት ነዉ ሂሉነት አችም መልካም ነበርሽ ግን ዋጋለዉ በመሀከላችሁ ሰይጣን ይሰራዉን በምድርላይ ነግሱ አለያያችሁ ሁለታችሁም መልካም ይገጠማችሁ እኔን ያየ አያችሁ ይህዉ 5 አምስት አመታችን ወይ አላገባ ወይ አላገባሁ ላንገነኝ ተፈርሩዱብን እኔም ብርሳዉ ብየ ከምወደዉ ትምርት ተለይቸ ተሰደድኩ ግንትዝታዉ አብሩኝ እሽሩሩ ይላላል😢