🔴 Best Ethiopian non stop collection music 2023 /Dan Ab/ዳን አብ - ምርጥ ዬፍቅር ዘፈኖች ስብስብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2023
  • #amharicmusic #ethiopian #ethiopia
  • Hudba

Komentáře • 34

  • @alexanderadugna2269
    @alexanderadugna2269 Před rokem +4

    ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የራስህን አሻራ ለወደፊቱ ብታገኝ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አካሄድህ ሁሉም ቴዲ አፍሮ ጋር ነው ያለውና የተሞላኸው እናም እራስህን ፈልገህ አግኘው ላሁኑ በርታ

    • @danab537
      @danab537  Před rokem

      በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 Před 7 měsíci

      @@danab537 ዳን ንቁና በታይለንት (talent) የተሞላህ ነህ. ምንም እንኴ የተገነዘብካቸው ቢሆኑም የምልህ:
      1) በድምጽህ ጐበዝ ብትሆንም የራስህን አሻራ ሊያስጥሉህ የሚችሉ ተመክሮ ያላቸው ጋር team player ሁን. ተጠቀምባቸው ጥቀማቸው መሥጠት እና መቀበል የግድ ነው.
      2) መዝፈን ላይ ብቻ አታተኩር በሕዝብህ ልብ ሠርፀህ ለመግባት ግብረገብ ይኑርህ, አክብር, ምክሮችን ሰምተህ ችላ አትበል, ለሚረዱህ የሥራ ጔደኞችህና የሙያ አጋሮችህን አመስግን, ድረስ, ወረድ በል, ሴት አሳዳጅ አለመሆን, የለፋህበትን እንደ ገለባ አትበትነው, ፍቅር ሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ልጁን ያውቃል. ህዝባችን እንደ ወርቅ ቀልጦ የተሠራ ነው. መሠረትህ ሕዝብ ነውና በተቻለህ ሁሉ አገልግለው.
      3) ኢትዮጵያ ብዙ እንቁዬ ብሔረተሰቦች እናት ናት. ቅመሞቿን እየቀመምክ መጥነህ ጣፋጭ ውጤት በማምጣት ተጠቀምባቸው. በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው የአሉትን የአበው አነጋገር አትሁን በፈጠረህ. የበለጠ ደረጃ እንድትደርስ ስለምፈልግ ነው. ደግሞም የገፋፋኝ ዋጋ የምትሰጥና ትጉህ መሆንህ ገፋፍቶኝ ነው. በርታ.

  • @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs

    ዳኒ ቴዲ ❤❤❤❤

  • @user-cn7vu7fo1c
    @user-cn7vu7fo1c Před 11 měsíci +1

    Ersane une arif new music awe ante Dan ab neh alke beka ersene une des ayelme
    Bewente

  • @Goh1216
    @Goh1216 Před rokem +1

    ዳንየ ትችላለክ በርታልኝ

  • @gladyswilliams804
    @gladyswilliams804 Před rokem +1

    Keep on...
    follow your passion
    SING ur ❤️ out
    I'm rooting for you.
    I liked ur voice the
    instant I heard it.
    Thanks for sharing
    Dan⚘️✝️🙏👆🕊

    • @danab537
      @danab537  Před rokem

      Thank You very much for your appreciation🙏

  • @user-wg7jp7en8r
    @user-wg7jp7en8r Před rokem

    አቦ ትችያለሽ የምር በርቺ

  • @aaabbh8710
    @aaabbh8710 Před rokem +1

    Wow❤🎉

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před rokem

    በርታ ዳን

  • @user-ir2zz4rc7o
    @user-ir2zz4rc7o Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nw6wo7kv7q
    @user-nw6wo7kv7q Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @birtukanasershaeighe3623

    Dan betam new ymetchlew 😊😊😊

  • @gladyswilliams804
    @gladyswilliams804 Před rokem

    Thanks!

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 Před rokem

    nice bora

  • @meseretgirma8425
    @meseretgirma8425 Před rokem

    ድንቅ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @asterbiruk9827
    @asterbiruk9827 Před rokem

    My daniy 💞

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afroet69
    @afroet69 Před rokem

    wow

  • @zoma663
    @zoma663 Před rokem

    Wow

  • @begashawtadilo8976
    @begashawtadilo8976 Před rokem

    dani bertalgne konjo nw

  • @nigussie9704
    @nigussie9704 Před rokem

    ❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 7 měsíci

    ዳን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ. እናት እምዬ ኢትዮጵያ ስትታመምና ልጆቻ በጭንቀት በሽታና ሕዝቧ ሰሚ ሲያጣ, በረሃብ ቸነፈር ሲሰቃይ አጽናኝ, ፈዋሽ, መተከዣ, መዝናኛ የምትሆኗት አንተን መሠል እንቁ ልጆቿ አሉ. የእግዚያብሔር ስጦታ ናችሁ. ከአንገቴ ጐንበስ ብዬ እጅግ አመሠግናለሁ. በርታ ወገኔ. ጥሩ ችሎታ አለህ. ከሁሉም በላይ በዚህ ክፉ ቀን ራስህን ጠብቅ. የምታሳሳ አርቲስት ነህ. እግዚያብሔር ደግ ከለላውን ይዘርጋልህ.

    • @danab537
      @danab537  Před 7 měsíci

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @thughiphop7624
    @thughiphop7624 Před rokem

  • @gerryab
    @gerryab Před rokem

    ♥♥♥

  • @HemenFitsum-sh5mx
    @HemenFitsum-sh5mx Před 8 měsíci

    ዳንዬ ኮርቼብሀለው በዚህ ዘመን እንዳንተ መዚቃን የተረዳ ድምፃዊ በማግኘታችን በጣም እድለኛ ነን ፣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ነው ያደረከን አደራ ከዚህ ከፍታህ እንዳትወርድ፣ ከብዙ ፈተናዎች እራስህን ጠብቅ ወጣትነት በራሱ ትልቅ ፈተና ነውና ለአድናቆትና ዝና እጅ እንዳትሰጥ በጣም በዙ ይጠበቅብሀል። እጅግ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለው ከድሬዳዋ ፍፁም ዘውዱ 👏👍

    • @danab537
      @danab537  Před 8 měsíci

      ፍፁሜ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @shemsiakemal1965
    @shemsiakemal1965 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰👍

  • @Liam-ok7mu
    @Liam-ok7mu Před rokem

    💐 Promo SM

  • @BirtukanSeboka-fk3ct
    @BirtukanSeboka-fk3ct Před 11 měsíci

    ❤🫶

  • @user-ye9cy8ew2l
    @user-ye9cy8ew2l Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤qqqqqq