teye te teka asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2023
  • teye te teka asefa#gurage new music ተየቴ ተካ አሰፋ አዲስ ሙዚቃ

Komentáře • 422

  • @sebtesebtube
    @sebtesebtube  Před 8 měsíci +174

    ሁላችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለው አልበም እየሰራሁኝነው ኢሄ ስራ ደሞ ከበፊት ስራኦቼጋር ሰርቼ ያስቀመጥኩት ነው ሌላም አዲስ ስራ በቅርብ ቀን እለቅላችኋለው

    • @MezidaMefta
      @MezidaMefta Před 8 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @desalegngirma6941
      @desalegngirma6941 Před 8 měsíci +4

      አንተ ከዘፈንካቸው እኮ የሚጣል የለም አንደኛ ነክ

    • @Sadik.Man.cr77777
      @Sadik.Man.cr77777 Před 8 měsíci +1

      ዋው ተካ ኑርልን ዘፈኖችህ እኮ በትኩረት ላዳመጣቸው እራሱ ሚያሥታዝቡ ናቸው ደሞ አደራህ አልበሙ ብዛቱ ሣይሆን ጥራቱ የጠበቀ አርገው ማለት የሆነ አሥተማሪ ነገር ይሁን እናመሠግናለን ምርቃቱ አለሁበት።❤❤❤

    • @Sadik.Man.cr77777
      @Sadik.Man.cr77777 Před 8 měsíci +4

      ከቻልክ ቀኑም አሣጥረው ከረዘመ እንጓጓለን ብዙ የተጓጓለት ነገር ደሞ የባሠ የቀኑቀን እራሡ ለዚነው ወይ በሚል ቶሎ ይሠለቻል በርታልኝ ጎይታ ትንመንራን ወሄኤኤድ ኧምራንረ😂😂😂😂😂😂

    • @abduhasse
      @abduhasse Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr77777 Před 8 měsíci +30

    ዋው ተካ ኑርልን ዘፈኖችህ እኮ በትኩረት ላዳመጣቸው እራሱ ሚያሥታዝቡ ናቸው ደሞ አደራህ አልበሙ ብዛቱ ሣይሆን ጥራቱ የጠበቀ አርገው ማለት የሆነ አሥተማሪ ነገር ይሁን እናመሠግናለን ምርቃቱ አለሁበት።❤❤❤

    • @abduhasse
      @abduhasse Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @sebtesebtube
      @sebtesebtube  Před 8 měsíci +2

      እሺ ሣዲቄ እንልከው አደርጋለሁኝ በጣም አመሰግናለው

    • @user-nx7il8tp7h
      @user-nx7il8tp7h Před 7 měsíci

      ​@@sebtesebtube2:57

    • @AaaDdd-rc4ll
      @AaaDdd-rc4ll Před 4 měsíci

      ኧረ ቶሎ በል በጣም ነው የናፈቀን ውድ ወንድማችን

    • @user-xs5ob7bx4f
      @user-xs5ob7bx4f Před 2 měsíci

      ተካ።አስፋ

  • @user-xm6sl9oc2e
    @user-xm6sl9oc2e Před 8 měsíci +9

    የአንተ ዘፈኖች ሰምቼ
    አልጠግባቸውም ሰልችተውኝ አያቁም
    በጣም ንቃር የረምድኸ
    እሙራኸ የሠንብት ዘይኑ ነኝ ከእስኩት

  • @neritehut
    @neritehut Před 9 měsíci +11

    ተካ ኧዞኒ የኪነ-ጥበብ ቡድኖች እኖድሀለን

  • @wendawujra4066
    @wendawujra4066 Před 8 měsíci +12

    ስራዎችህ ሁሌም ጣፋጭ ናቸው
    ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
    በርታልኝ ወንድሜ

  • @hayad1041
    @hayad1041 Před 8 měsíci +8

    አይ ስደት እባዬነው የመጣ ስሰማው ቢትቤተሪም ወትራኸብሽ ኤቄ ትክክል ስደት አስቀረን እጂ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @abdidish9716
    @abdidish9716 Před 8 měsíci +6

    እንኳን ደና መጣኸልን ናፍቀኸን ነበር ያንተ ዘፈኖች ሁሌም አዲስ ናቸው በርታ ልን

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před 8 měsíci +6

    ተካ ሁሊም አደቅሀለው ዘፈኖችህ ሁሉም ውስጤ ነው❤😘😍🌹🌹🌹👈👈👈👍👍👍👍

  • @TamiruAssefa-jk2ix
    @TamiruAssefa-jk2ix Před 8 měsíci +4

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ያው እንደተለመደው በትልቅ ስራ እንደምናይህ ተስፍ አደርጋለው እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @bogaleyebarkarelije6998
    @bogaleyebarkarelije6998 Před 5 měsíci +1

    Wow ነው በርታ ባዲስ ስራ ከች በል

  • @MeksudArib
    @MeksudArib Před 8 měsíci +3

    ተካዬ አሰተያየት አለኝ እና አልበሞችህ ላይ የድሮ ዘፈናችህ ከላሲካር ተጠቀም ዘፈኖችህ ክላሲካራቸው በጣም ይሰባሉ የድሮ የሙዚቃ መሳረያህን ተጠቀም በተረፈ ቤሰት ነው በርታ❤❤❤

    • @BasitWorku-zy1hs
      @BasitWorku-zy1hs Před 8 měsíci

      ወንድሜ እወድሀለዉ ተካዬ በርታልን ስልክህ ባገኘዉ ደስ ይለኛል ወንድሜ

  • @user-tk6ul1nx5z
    @user-tk6ul1nx5z Před 5 měsíci +1

    ዋውዋው ያበደነው ይመችህ አባ ኧረ እነ ሀድራ እና አይሻ በጣም ጠፈቶዋል

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 Před 7 měsíci +1

    ሁሌም ጉራጊኛህን ዘፈን ሳዳምጣቸው በሰመመን ነው።ትካዜ ፡ሩቅቅ ካድማስ ማዶ ይዘውኝ ጥርግ ይላሉ።ተባረክ

  • @endeenatwonji3404
    @endeenatwonji3404 Před 4 měsíci +1

    ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩትም ብታምንም ባታምንም ብቻ በስራዎችህ እንተማመናለን አሁንም ቢሆን ኩራታችን በርታልን!!!!🎉🎉🎉

  • @munatube2736
    @munatube2736 Před 8 měsíci +2

    አረብ አገር ስመጣ ያንተን ሙዚቃ ተጋብዤ ነበር አሁን ምንም ሙዚቃ ብዙም ባልሰማ እወድሀለው ብርታ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @nursefadineka
    @nursefadineka Před 9 měsíci +4

    ዋው ያንተ ስራዎች ሁሉም ምርጥ ናቸው

  • @user-vv3so6ip3l
    @user-vv3so6ip3l Před 14 dny

    ትችላለህ ምርጥ ስራ እንደምታስደምጠን እርግጠኛች ነን ❤❤❤

  • @mussa-cs8xc
    @mussa-cs8xc Před 11 dny

    ተኪቾ አሪፍ ስራ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን 'ሙሣ ከእምድብር'

  • @tamrattamrattame1345
    @tamrattamrattame1345 Před 8 měsíci +6

    ጋሼ የተንቢባሁም ❤❤ ያኸሜና እንጊ ሽርሽሩ ያሜ ወሄሰብ እንቃረታ ወሄቃሩ እንጊ ይፍቴንየ ትብርኸማ ኧትሜናኸ ❤❤ኧረምድኸ❤❤❤

  • @user-qu7oe7fj1i
    @user-qu7oe7fj1i Před 8 měsíci +2

    Tekana nkar eremdh❤❤❤❤❤❤❤

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta Před 8 měsíci +3

    ቸካዬ ምርጥ ነው ደረግ አድቭነኸ አላህ ንቃር አረምድኸ 🎉❤ እኛ እንደሆነ ወርቅ አርቲሥቶች አሉን የሠው ነገርላይ ብቻ ትኩረታችን የራሣችን የሆነ ነገር ረሣን በአርቲስቶቻች እኮነው ጉራጌ ጎልቶ ሚታየው የምር በጣም ያሣዝናል ታያላቹ ግን like እንጓን አታረጉም 😢
    ተክክሽ አርች ሙጭር 💝🥰

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 Před 9 měsíci +6

    ተኪቾ ወንድሜ ምርጥ ስራራራ

  • @HashimAbawo
    @HashimAbawo Před měsícem

    ተካዬ ምንያክል እንደምወድህ ታውቃለህ ባካል ስላላገኘሁህ ሁሌ ይቆጨኛል እገኘኛ እች አዝወይኒ እንግዚየ

  • @user-ee9nv8wt8e
    @user-ee9nv8wt8e Před 8 měsíci +2

    ዋው አሪፍ ስራ ነው በድሮ ስራዎች ዜማ መስራትህ ወድጄዋለሁ

  • @abduafastYoutube2022
    @abduafastYoutube2022 Před 8 měsíci +1

    የኔ ጀግና የሙዚቃ አስተማሪዬ የማትጠገብ ነህ በጥበብህ ተሳክቶልህ ፈጣሪ ያሳየኝ እወድሀለሁ

  • @user-zr8cm6km2f
    @user-zr8cm6km2f Před 8 měsíci +1

    ተካ ውስጤነክ እኮ

  • @TigiestAhamed
    @TigiestAhamed Před 6 měsíci +1

    Teka weed yagere lej Thank you for music ❤❤❤❤❤

  • @shiwaicell6028
    @shiwaicell6028 Před 23 hodinami

    ምርጥ ሰው ድፀህ እጎነው❤❤❤❤❤

  • @user-yn1ru1hc4o
    @user-yn1ru1hc4o Před 6 měsíci

    ገና ዛሬ ነበር መለቀቁን የሰማሁት ቆንጆ ግጥምና ዜማ ነው ኑሩልን ሁሌም ይጣፍጣል አንደበትህ እናመሰግናለው። ንበሮንደ

  • @Yeshilij
    @Yeshilij Před 8 měsíci +5

    ምርጥ ስራ በሙሉ አልበም እንጠብቃለን

  • @nmnmnmnmnmnm3855
    @nmnmnmnmnmnm3855 Před 7 měsíci +1

    ዋዉ ውንድማችን በርታ❤❤❤

  • @user-lm1dh2tu8v
    @user-lm1dh2tu8v Před 8 měsíci +1

    ዋው ዋው ቴካ አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ አትጥፋ እኛ አድናቅወችህ ሁለም አንጠቅሀለን የኛ የጥንቱ አንጋፋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በተረፈ በርታ❤❤

  • @MenurBeshirahmed
    @MenurBeshirahmed Před měsícem

    ተካችን አንተ ዘፈን ላይ ምንሚጣል አለው ወድሜ ውድድ አረግሀለው❤❤❤❤❤❤

  • @user-vn5uz1ru7m
    @user-vn5uz1ru7m Před 7 měsíci +1

    ዘፈኖችክ ማታ ማታ ስተኛ እቅልፍ እስኪወስደኝ ነው የማዳምጣቸ🎉🎉🎉🎉

  • @OzilOzil-wl9we
    @OzilOzil-wl9we Před 5 dny

    ተካ ሁም ዘበር ተሙራ ጤና ያኸ የህር የቁርጥ ቀን ልጃችን

    • @sebtesebtube
      @sebtesebtube  Před 4 dny

      አሜን ናማጂ አኸም ተሙራም አፍያኸ ሁም ዘበር ቶራኒ

  • @gzachwesehwa8973
    @gzachwesehwa8973 Před 8 měsíci +1

    የሚገርም ስራ ነው ተካ በርታልን ❤❤

  • @user-cd5kx9tf3j
    @user-cd5kx9tf3j Před 8 měsíci +2

    ተካ ወድሜ ቃላት የጥረኛል ሁሌም እንወዳሀለን

  • @AbasUser-yq3bz
    @AbasUser-yq3bz Před dnem

    Seb Mr ybereshe berotm harotu nbernde tekanda❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-up5rf4hn7k
    @user-up5rf4hn7k Před 8 měsíci +1

    ንበርደ ሶሬሳ የጉራጌ
    ሙጭር
    ❤❤❤

  • @SefineshFikadu-ms7gd
    @SefineshFikadu-ms7gd Před měsícem

    ተካ በጣም ነው ምወድህ ዘፈኖችህ በጣም ደስ ይላሉ

  • @edenkibru8436
    @edenkibru8436 Před 8 měsíci +1

    ዋው ወንድሜ በጣም ምርጥ ነው በርታ

  • @seidziyad1439
    @seidziyad1439 Před 8 měsíci +2

    wow ተካ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_Music Před 8 měsíci

    ኧሻማኸ!
    ወሄ ላሌ ጠበጥኸንደም የቸነሄ አኸዳንዳ የስራኸ!

  • @MekaAbdla-dg2ym
    @MekaAbdla-dg2ym Před měsícem

    ያንተዘፈን መቼም ማይሰለች ነዉ ኑርልን ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @meksudzewdunure4051
    @meksudzewdunure4051 Před 8 měsíci +4

    ተካአ በጣም የምወድህ ምርጥ የሆነ ስራ
    ከአንት እጅና አንደበት እኝ የለመድነው ቢሆንም እንደዚህ እየዘገየህ የምትናፍቀ ነገር በጣም ያሳዝናል
    እና ውዱ ወንድሜ ግጥም አለኝ ስለናቴ የሰራሁት በናትህ ወሰድና በአንተ አንደበት ማስተዋሻ አድርግልኝ ❤

  • @ahmedfc6777
    @ahmedfc6777 Před 8 měsíci +2

    ዋው በጣም ምርጥ ራስህን የሚመጥን ስራ ነው❤

  • @remedenmohamed
    @remedenmohamed Před 4 měsíci +1

    ተካ ነስሩ ደናነውግን ዘፈኑ ያምራል

  • @tsegahabeta9555
    @tsegahabeta9555 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ሙጭር❤❤ ሙጭር አትም ሰብ የሰራኸ❤❤❤❤❤

  • @desalegndeju4529
    @desalegndeju4529 Před 8 měsíci +1

    ወንድማችን ተካ ስራዎችህ ሁሉም ለጆሮ ተስማሚ ናቸው

  • @abdiloveNaver
    @abdiloveNaver Před 6 dny

    አቦ ወንድሜ ይመችህ ኑርልን ታዲያ ለ2016ቱ አረፋ አልበም ካልደረሠ እንኳ ነጠላየለምን?

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre9918 Před 8 měsíci +1

    Nice brother keep it up!

  • @user-rn8wf6yv3n
    @user-rn8wf6yv3n Před 8 měsíci

    Wendma yegragea meketa nurilin waw betam new des milew zefen layi bizum ayidelehum yante zefenochi yileyalu

  • @EmbetEmbet-qk3xu
    @EmbetEmbet-qk3xu Před 5 měsíci +1

    ከፍቅረኛዬጋርተጣልቼ ያተንዘፈንስሰማይመጣልብዬተስፋማድረግጀመርኩ

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta Před 8 měsíci +1

    አንደኛ ነው ተክሽ ንቃር አረምድኸ የኔ የጉራጌ ንጉስ 💚💛

  • @SrajMehamed
    @SrajMehamed Před 4 měsíci

    ዊይይይይ ተካ ሴት በሆን እኮ የምር አፍቅሬክ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb7ki1ur9v
    @user-hb7ki1ur9v Před 3 měsíci

    Wawww አቦ አርች

  • @EmbetEmbet-qk3xu
    @EmbetEmbet-qk3xu Před 5 měsíci +1

    የኔዉድበርታወላሂበጣምነዉምትመቸኝ

  • @AbdilwahidKasim
    @AbdilwahidKasim Před 8 měsíci

    እሺ ተካ እወደህ አለዉ ወድሜ ኑረልኝ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ስራ ነው ።ተካ ወንድማችን በርታ

  • @TigstuHabteTigistu
    @TigstuHabteTigistu Před 8 dny

    teka min biye ligilethih❤❤❤❤❤bravo

  • @kerselam
    @kerselam Před 9 měsíci +3

    አርቲስት ተካ አሰፋ እንወድሀለን
    የሳሚ ልጆች ነን

  • @kidistsoresayut8459
    @kidistsoresayut8459 Před 22 dny

    ይሩሙ ባመቺ ይትራከዊ❤❤❤❤

  • @NesriyaHeyre
    @NesriyaHeyre Před 2 měsíci

    ታካዬ፣በርታልኝ፣ድሮም፣የዛፈኖችህ፣አፍቃሪነኝ፣በንታዛፈን፣የማጣ፣የጉረጌልጆችን፣ሰይ፣እወዳቻወለው፣ዘላላም፣አዲስነጋር፣አሰይየችንነክ፣ናስሪ፣ነኝ፣የስልጤ፣ልጅ

    • @sebtesebtube
      @sebtesebtube  Před 2 měsíci

      እህትዬ ክበሪልኝ በጣምነው ማመሰግነው

  • @kifileyetera1626
    @kifileyetera1626 Před 8 měsíci +14

    ዘፈን፡በተካና፡በበድሩ፡ይዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailufersha
    @hailufersha Před 8 měsíci +1

    wowwww ትወ አንዘት ታቤ ታማ የነበረች ባንተ ዳነች❤

  • @HikmaHik-ug5db
    @HikmaHik-ug5db Před měsícem

    ዱንያ ይነን አሸችም የኸረ ሚለዉ አልበምህ በጣም ነው የምወደው

  • @AbduAbdusma
    @AbduAbdusma Před 8 měsíci +1

    ተካ አሁን ላይ ህዝባችን የሚደረግበትን ግፍ በግጥምህ ወይም አልበምህ ውስጥ ይኑር

  • @biluman3312
    @biluman3312 Před 8 měsíci +1

    ዋው ወንድሜ በጣምያምራል ኑርልን❤❤❤

  • @user-ib3kj2mx4p
    @user-ib3kj2mx4p Před 4 měsíci

    ምረጥ ሰራ ነው እጠብቅሀለን ያንተ ሰራ ለትውልድ የሚተላለፍ ዛሬ ሰምተከው አመታት ቆይተህ ሰሰማው የማይሰለች ሰራ ነው የምሰራው

  • @user-jq8vx6wz8y
    @user-jq8vx6wz8y Před 4 měsíci

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ እሺ

  • @user-oe9ds9zj9e
    @user-oe9ds9zj9e Před 9 měsíci +1

    ሁሌም ልዩ ነክ አተ ❤❤❤❤❤❤

  • @yengsmezmuroch8571
    @yengsmezmuroch8571 Před 8 měsíci

    ተካ በጣም ነው የምወድህ በርታልኝ ጉራጊኛ ዘፈን ናፈቆኝ ነበር ደሞ አልበም አውጥተህ እንደምታስደስተን ተስፋ አደርጋለሁ በርታልኝ ወንድሜ

  • @MededAbdo
    @MededAbdo Před 8 měsíci

    ተኪሽ..ወሄ ሜና ጠበጥኸ ማአኸ👌

  • @SebuBekele-js7sn
    @SebuBekele-js7sn Před 8 měsíci

    ተካ አሰፋ በጣም ጎበዝ ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃል አርቲስቶቻችን ባህላችን በማስተዋወቅ ረገድ ትልቁ ሚና አላችሁ እንወዳችሁለን በርቱልን👏👏👏👏👏👏

  • @Adanealmaz
    @Adanealmaz Před 5 měsíci +1

    አንተ የጉራጌ ዕንቁ ኑርልን❤🎉

  • @efreamyilma-fd2ci
    @efreamyilma-fd2ci Před 6 měsíci

    በጣም ምርጥ ናቸው ተካ ኑርልን ካተ ከዚም የበለጠ እጠብቃለን

  • @nejat3779
    @nejat3779 Před 8 měsíci

    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ስለናት የዘፈከዉ ዉስጤን ይነካዋለል

  • @user-pf7bg4iv7c
    @user-pf7bg4iv7c Před 7 měsíci

    ተካ የእዉቀት አባት በርታልን ታደሰ ነኝ ከዊንጌት

  • @heirushikur
    @heirushikur Před 8 měsíci

    ዋው ተካ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ebrahimxv4551
    @ebrahimxv4551 Před 8 měsíci

    እናመስግናለን ተካ በረታልን አሪፍ ደስ የሚል ሰር❤❤❤❤❤❤

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 8 měsíci

    የገን ሰብ ተካችን👌😍

  • @user-zm7ce3hf3n
    @user-zm7ce3hf3n Před 8 měsíci

    Waw adega lena new yemslgi😂😂❤

  • @user-mv6qb7vt6b
    @user-mv6qb7vt6b Před 7 měsíci

    wow wow wow abruse anta eko batame telyalhe varii vari nice my baste

  • @user-lp3bq2wq8z
    @user-lp3bq2wq8z Před 8 měsíci

    Waw በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @sanea1677
    @sanea1677 Před 8 měsíci +1

    ይህ ሙዚቂ ወድጂው ልሞት ነው

  • @mesfintube2510
    @mesfintube2510 Před 3 měsíci

    ትወ አዘት ታሜ
    ትወ ሂን ታሜ ❤

  • @user-op9nl4mi4x
    @user-op9nl4mi4x Před 9 měsíci +1

    ዋው ያተ ስራ እኮ አይጠገብም

  • @user-gu8zq6se7s
    @user-gu8zq6se7s Před 8 měsíci +1

    ይምችህ ወድሜ

  • @sultanmustfa9228
    @sultanmustfa9228 Před 8 měsíci +2

    አንተ ትለያለህ ጎቤቾ❤❤❤❤

  • @HamzaMudesir
    @HamzaMudesir Před 26 dny

    Wendmachn betam new mnwedh enakebrhalen

  • @sameeramahdi4595
    @sameeramahdi4595 Před 8 měsíci

    ተካ ምታወጣቸው ሙዚቃ በጣም ነው ሚሰሙልህ ግን አተም ተጠቃሚ መሆን አለብህ በርታ ወድሜ ጎይታ የቀየኸ

  • @user-jg6xy9ew4y
    @user-jg6xy9ew4y Před 6 měsíci

    ❤የልብ ነህ ደሜ ህረጅም እድሜ ከጤናጋር ጎቤኖ

  • @user-ff1kg9co2z
    @user-ff1kg9co2z Před měsícem

    teka nurelegn betam new mewedh bire negn ke gunchee

  • @user-mw5ln6ve1w
    @user-mw5ln6ve1w Před 4 měsíci

    ወንድሜ በታም አስተማሪ ናቸው በረታ

  • @zebibazebiba6305
    @zebibazebiba6305 Před 8 měsíci +1

    ዋዉ ጀግናችን ስራዎቹህ እሙኣ እኮ ናቸዉ❤❤❤

  • @FikreArewase-bq1du
    @FikreArewase-bq1du Před měsícem

    ❤❤❤ ተካ ምርጥ ይመችሕ

  • @abduafastYoutube2022
    @abduafastYoutube2022 Před 8 měsíci

    ወንድሜ ተካ ጀግና ነህ ትችላለህ በርታልኝ

  • @kebrsfasesaiy
    @kebrsfasesaiy Před 2 měsíci

    ተክዬ አትጥፋ ትለያለህ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdikedirmohammed806
    @abdikedirmohammed806 Před 9 měsíci

    ሌላ አለም ያስገባል ይመሥጣል❤❤❤❤ ኧጀኝ አፈር ፈያቃሩ ይደንቅ

  • @meksuedmehamed2872
    @meksuedmehamed2872 Před 8 měsíci

    Kimemachn enodhalen ye gurage kefta❤