በዚህ አሰራርሽ እንኳን 10 30 ኪሎ ትቀንሻለሽ በወር እኔም አብሬሽ በመዳም ቤት ጀምሪያለሁ 😂ወፋራም አይደለሁም ግን ቦርጭ አለኝ
እግዚአብሔር ይርዳን ቆንጆ ስወድሽ ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም ለአንቼም ለባለቤትሽም የተወለዱት ይደጉ በጥበብ በሞገስ እድግ እድግ እድግ❤❤❤❤❤❤
ዋው ኤሚዬ ንግስቷ ❤❤❤ከሁለት ወርበኋላ ሽቅጥ ብለሽ እናይሻለን❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ እኔም እንዳቺ ነኝ❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
You are absolutely right 👍
Good luck my dear !!😍😍
ይመችሽ ❤
Wow, well done ❤
በርቺ ቴዲን ለመጠበቅ ታስፈልጊናለሽ
ይለያል
ፍትህ ለ አማራ ህዝብ 😢😢😢
Wow❤
❤❤❤
የኔውድ ❤❤🎉
ቴዲንም አምጪው ፣ ወደ 20 ኪሎ ማራገፍ ያለበት ይመስላል በፎቶ ላይ። ኑሩላቸው ለልጆቻችሁ። በርቺ ፣ እኔ 15 ኪሎ አራግፊያለሁ በ4 ወር፣ በቀን 16 ሰአት በመፆም እና ስፓርት።
ምርጥዬ❤❤❤❤
Amlesetsha Shikor you are looking so great I will fellow you…keep the good work going ❤️❤️❤️
20 fitness 80 percent nutrition is good for weight loss
❤❤❤❤ብትወፍሪም ታምራለሽ
❤❤❤❤❤❤❤👏👏
በርቺ። አሁን ካለሽ ክብደት አንፃር 10 ኪሎ ስንት ፐርሰንት ነው ? ይቻላል ፣ ስኳር ነክ ምግቦችን መቀነስ በተለይ ለስላሳ ጁስ ዳቦ ዘይት ወዘተ እና ቅጠል ውሃ ማብዛት ፣ ጥሩ 7-8 ሰአት እንቅልፍ ወሳኝ ነው። ስፖርት በየመሃሉ እረፍት ። ይቅናሽ።
Selam selam Amli, eny yemelewu yehyn sport challenge adergesh ketayenet yalewu program lemen atseribetem bezu rasun mekeyer eyefelege gen bertat ato yalketelle alle eski Please kechalesh biyanes ancih lewut esketamechi dress enkuwan yeketell kanchi gar bytachewu honewu liseru beyebytachewu ke lejochachewu gar honewu mewutat ena lerasachewu gezy mestet yakatachewu sytoch allu eski asebibet ena bertat hugniyachewu❤
❤❤አች እኳን በርች እኔ እቤብቡሉኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
ሁለት ቀን ከፈለግንስ?
አይ ጀግኒት በርቺ
🙏❤️💎🌹🌹🌹🌹
እኔ አልሳካ ብሎኛል
አልሚ ግን ቢድወ ልቀቂልን አብሽር አቺ ባራትልጅ 6 ልጅ ወልዳ እህቴ ተመልሳ ወደስቦርቶ ገብታለቺ አብሽር እኔም ተአቺጋ ጀመርሁ ግን በተለይ እኔ ትካሻ አለኝ እዴት እደማጠፈው ንገሪኝ
በዚህ ቻሌጂ አበልጭኝም እኔ 20 ኪሎ ቀንሻለሁ በጭር ግዜ በርቱ ወፍራሞቹ
ቦርጭነውእኔእኮ እርጉዝመስለሽኝ
አሁን ነዉ መጠርጠር ቴዲ አለቀለት❤❤❤
Not healthy at all 10 kilo in 2 months...but i know u... u can do it ❤
ኤሚ አዙረሽ ልደፊኝ ነው treadmill & bike 🚴 ትንሽ ትንሽ እያረኩ ነፍሴ አፍንጫዬ ላይ እየደረስች ትመለሳላች 😂እዘልቀው ይሆን
Excuse me your personal trainer legs 🦵🦵so skinny he need trainer for him self I know y’all advertising plus I been gym in Ethiopia I remember intercontinental Hotel 🏨 I was running 🏃🏽♀️ on treadmill electric ⚡️ power outage almost lost my tooth 🦷 😂
❤❤❤
የቴዲ ቆንጆ❤ ውፍረት እራሱ ያምርብሻል👌👌💃💃💃