ክርስትና ቴዲ አፍሮ Teddy afro አምለሰት Amleset yefikir ketero የፍቅር ቀጠሮ cute couple goals relationship goals

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
    gofund.me/23d5...
    gofund.me/23d5... cute couple goals relationship goals #cutecouplegoals #relationshipgoals
    የፍቅር ታሪክ | yefikir ketero | yefikir tarik | የፍቅር ቀጠሮ | New Ethiopian love story
    ___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
    1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
    • Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
    ክፍል 2
    • የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
    2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
    • የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
    3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
    • Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
    4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    (ክፍል 2
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ክፍል 3
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
    • 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
    6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
    • መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
    7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    • የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
    8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
    • " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
    ክፍል 3
    • ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
    ክፍል 4
    • ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
    ክፍል 5
    • ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
    9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
    • (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
    10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
    • Ethiopia: New Ethiopia...
    11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
    • ፌቨን - yefikir ketero -...
    12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
    • ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
    ክፍል 2
    • Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
    ክፍል 3
    • Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
    ክፍል 4
    • Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
    ክፍል 5
    • ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
    13, የጋብቻ ጥያቄ
    • Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
    14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
    • Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
    ________________________________
    ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
    ፍቅር በደል አያውቅም እናም
    የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
    የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
    የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
    ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
    _______ፍቅር ይስጠን___________
    እኛን ለማግኘት ስልክ
    +251900020251
    Telegram imo or whats app
    #yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog
    #yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
    #yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
    #Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
    #የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
    yefikir tarik yefikir clinic
    የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian
    yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog
    yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019
    yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019
    Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik
    የፍቅርቀጠሮ የፍቅርክሊኒክ የፍቅርታሪክ ሰንሰለት የፍቅርአለም የፍቅርምርጫዬ ፍቅር
    ___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
    1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
    • Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
    ክፍል 2
    • የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
    2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
    • የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
    3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
    • Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
    4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    (ክፍል 2
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ክፍል 3
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ቴዲ አፍሮ Teddy Afro አምለሰት
    የፍቅር ጥግ, yefikir tig, የፍቅር ሙዚቃ, yefikir music, እንተዋወቃለን ወይ?, አዲስ ሙዚቃ, fani, samri, New Ethiopian Music 2020, ሳምሪ ፋኒ, አብይ አህመድ, ET

Komentáře • 275

  • @yefikirketero
    @yefikirketero  Před 3 lety +13

    czcams.com/video/nopBsbt5q_c/video.html

    • @gfjfhfhjjjhhh6232
      @gfjfhfhjjjhhh6232 Před 3 lety +1

      Wawa sitamiru egizahabieri lijachuni yasadigilachu

    • @marek5323
      @marek5323 Před 3 lety

      ይቅርታ አድርጉልኝና አሁንሰ ይህቺ ሴት አሰጠላቺኝ በጣም እዩኝ እዩኝ አበዛች!!! ዝም ብዬ ሳሰባት የዘመኑ ሰላም ተሰፋዬ ሀናን ጣሪቅ you know በወያኔ ዘመን እዩኝ እዩኝ ብለው የሚዲያውን አለም ያንገሸገሹት አሁን ደግሞ ዘመኑ የኔ ነው አይነት የምትል ይመሰለኛል በጣም እዩኝ እዩኝ አበዛሸ በሁዋላ ደብቁኝ እንዳትይ ተጠንቀቂ ባልሸንም ወደ ቃጥላ ማርያም ወሰጂና የጫትና የመጠጥ መንፈሰ እንዲለቀው አንቺም ትንሸ ደበቅ በይ ልክ ሌሎቹ እንደ ተደበቁት ያንቺም ቀን ሳይመጣ ሰወር በይ ቆንጂት ይሄ የምታደርጊው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው በደሀውም ላይ ማላገጥ ያሰመሰልብሻልና አሰቢበት የሆንሸ ግፍንት!!!

    • @woinshetgirma352
      @woinshetgirma352 Před 2 lety

      ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
      ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
      እባካችሁ እርዱአቸው ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
      ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
      እባካችሁ እርዱአቸው ።

    • @kawsarxuseen2442
      @kawsarxuseen2442 Před 2 lety

      Masha Allaah very cute 🥰 family Allaah bless you

    • @hayatzizia8099
      @hayatzizia8099 Před 2 lety

      Hyat

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 3 lety +28

    አምለሰት በጣም ሲበዛ ውብ ናት ቴዲዬም እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ቤተሰባችሁን ሁሉ ይባርክ ዕለት በዕለት ቤታችሁን በበረከትና ፀጋ ይሙላው መልካም ክርስትና

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Před 3 lety +15

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና ያሳድግላችሁ😍🇪🇹

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ደምርኝ እህቴ በእግዚአብሔር

  • @teegeeteegee4227
    @teegeeteegee4227 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ያስድግላቹ ልጆቻቹን እናንተንም ከክፉ አይን ይጠብቃቹ በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 3 lety +45

    እግዚአብሔር ያሳድግላችው 🙏 💐🌹💐 ዋው!ቁንጅና 👍👌💝

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l Před 3 lety +13

    የሙደስር እና ያናኢም
    የሀላል ፍቅር ጨዋታ
    በግጥም የዝህ አይነት
    ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ
    *
    ሙደስር
    "
    አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
    ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
    ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
    ሁነሽ
    ናኢም ―
    አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
    ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
    ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
    ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
    ሙደስር:―
    የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
    ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
    ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
    ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
    ነኢም :―
    የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
    ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
    መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
    ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
    ሙደስር ―
    የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
    ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
    ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
    ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
    ናኢም :―
    የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
    የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
    የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
    አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
    ሙደስር ―
    ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
    የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
    ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
    አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
    ነኢም :―
    እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
    እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
    የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
    አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
    ሙደስር ፵
    እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
    ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
    የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
    ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
    ናኢም :―
    ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
    በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
    ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
    አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
    M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!! ።

  • @aski1850
    @aski1850 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ቤታችውን ፍቅራችውን በበረከት ይሙላው ።ልጆቻችውን ያሳድግላችው እማምላክ ፍቅርን እንደሸማ ታላብሳችው በጣም ታምራላችው።

  • @samgeb1577
    @samgeb1577 Před 2 lety

    Wow Amleset is so gorgeous.. she is the product of both beautiful countries.... Eritrea and Ethiopia!!!

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 Před 3 lety +6

    ደስ የምትሉ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኞ ውዶች❤️❤️❤️ 💚💛❤️

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      በቅንነት ደምርኝ 🙏

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety

    ይደጉላችሁ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ለእናንተም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @fantaayelin5493
    @fantaayelin5493 Před 2 lety +6

    እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉♥

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልል ድንኻን: ደስ: እእላችሁ: እግዚአብሔር:ይመስገን: እናታችን: ወላዲት: ድንግል: ማሪያም: ትጠብቃችሁ:::

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ደምርኝ 🙏

  • @user-hg9qh5eb4p
    @user-hg9qh5eb4p Před 2 lety +1

    ከላይ ነው ትዛዙ ክርስቲያን የደግ ልጂ እድግ በይ ማማዬ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ

    ይህ መልክት ይድረስ ላቢቾ
    ወገን አለቀ በወሎ
    በስደት ከማን ለመኖርነዉ
    እዲ ምትደሰት እባክህ
    ሀዘን ይብቃን እደዉ መሳቀቁ
    ሰላም ፈጠርልን በሳሚስኪን
    ሀገር ወጥተዉ እዲገቡ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

    • @naseraabdulkadera2568
      @naseraabdulkadera2568 Před 2 lety

      Yes you are rhit

    • @tigistayur2827
      @tigistayur2827 Před 2 lety

      ከቤሄሩ ህዝብ ዘናብሎይኖራል

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 Před 2 lety

      Abicho.....eko esu yenten koment liyan eb CZcams eyegaba.
      🤣🤣🤣🤣. At least
      You shouldn't be great "Jil."

  • @emebetgeorge8068
    @emebetgeorge8068 Před 2 lety

    Really magnificent family!!! May God bless Tedye and his beloved family!!!🙏🙏🙏❤❤❤❤😂

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ

    በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ ቴዲያችን እስከነቤተሰቦችህ ነፍ አመት ኑርልኝ ከጤና ከፍቅር ከደስታ ጋር💚💛❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 3 lety +4

    እሰይይ እንኩዋን ደስ አላቹ
    ንጉሡ & ንግስት ✝️✝️✝️🙏🏿🌻🌻💐

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 2 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እናንተንም በእድሜ በጤና ጠብቆ ከመላው ቤተሰብ ጋር ያኑራችሁ አሜን! ይደረግልን! ቺርስ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 2 lety

    እግዚሐብሄር የተባረከ እናቱንና አባቱን የሚጦር የሚንከባከብ ልጅ የድርግላችሁ እግዚሐብሄር ታላቅ ነው

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 Před 2 lety +1

    Amhara +Tigre= strong and beautiful Ethiopian.

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 2 lety

    ክፉ አይይብን ከነመላ ቤተሰብህ የኛ ጀግና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ ኣላቹ ፋሚሊ ቴዲ ኣፍሮ 🙏❤😘

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 3 lety +20

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ተባረኩ!!!

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 3 lety +4

    ሲያምሩ አይለያቹ ያሳድግላቹ

  • @chashkalozhkasb3573
    @chashkalozhkasb3573 Před 2 lety +3

    It’s so interesting, most of the letters looks like Armenian letters but upside down

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 2 lety

    ....ዘራችሁእንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! እወዳችሁዋለሁ! ከቫንኮቨር..ካናዳ! 🙏🥰

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaithaile2377
    @senaithaile2377 Před 3 lety +1

    Stamru Egziabher yitebkachu🙏🙏🙏

  • @user-sv9zq9ki3e
    @user-sv9zq9ki3e Před 3 lety +2

    ይህን ኣዝማሪ ኣካበዳችሁት፡ ኣልበዛም???
    ለማንኛውም ለተወለደው ህፃን ልጅ እግዚኣብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
    ኣዝማሪ ሳይሆን ዘማሪ ሆነህ በጌታ ቤት እምታገለግልበት ዘመን ይሁንልህ።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před rokem +1

    EGZIABHER 🎊TEDARACHIHUN LIJOCHACHUN YEBARKLACHIHU 💞

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 3 lety +2

    ስወዳቹክ ❤️❤️ ግን ሁለቶቹ ልጆች መታ ናቸው

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 2 lety

      አደሉም ወዱታላቅነዉግንበጣምያምራሉ መሺአላህ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před 3 lety +9

    አላህ ያሳድግላችሁ ቱቱ

  • @omarsherif864
    @omarsherif864 Před 3 lety +8

    ስታምሩ

  • @ethiopiamillionnegash3273

    መልካም ሰው ሁሌ በቱ በበረከት እንደተሞላ ነው።

  • @seadashibishi8695
    @seadashibishi8695 Před 3 lety +2

    ማሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ አላህ ያሳዲግላችሁ ቱቱ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před rokem

    ቆንጆ፣ቤተሰቦች፣ዘራችሁ፣ይባረክ።

  • @abayneshasfaw626
    @abayneshasfaw626 Před 3 lety +7

    Beautiful family picture ❤❤❤

  • @user-lu6gz4pj4y
    @user-lu6gz4pj4y Před 2 lety

    ውብ ቤተሠብ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @yohannestigistu6947
    @yohannestigistu6947 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግላችው ተባረኩ

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ 💚💛❤️🙏

  • @lula1721
    @lula1721 Před 3 lety +1

    Mshallah allah ysadgachu amleset xbkti

  • @adamhanibal3935
    @adamhanibal3935 Před 2 lety

    ኣዴታት ኣምሓሩ ኣፍሮ ኣዴታት ትግራይ ይቁነና ። ኸዳዕ ትግራዋይቲ ክክክክክ ድሕሪ ዓመታ ባዕሎም ኣምሓሩ ኺሓርዱኺ እዮም ኣድጊ

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 Před 2 lety

    ቴዲ የፍቅር ሰው ታምራላቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @bethelihemgirma4723
    @bethelihemgirma4723 Před 2 lety

    ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያሳድግልህ።

  • @sagalaney4676
    @sagalaney4676 Před 3 lety

    ስያምርብሽ ሽሮቦ ኤሬትራዊ ትመስልያለች
    እንኻን ደስ አላቹ እግዚአብሄር ከናንተ ይሁን አሜን

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Před 3 lety +7

    Absolutely beautiful 💕 what language is it?

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 Před 3 lety +2

    Egziabher yasadglachu

  • @elisabethmelakouy.9254
    @elisabethmelakouy.9254 Před 2 lety +2

    Une très belle famille !!❤continue to pray!

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před 2 lety

    ሺ አመት ኑርልን ከነቤተስብህ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Před 2 lety +1

    Beautiful beautiful
    We love you the king 👑 💯♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    ዋው ስታምሩ

  • @amanuelghebretnsie7522
    @amanuelghebretnsie7522 Před 3 měsíci

    ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @Photopower3499
    @Photopower3499 Před 3 lety +2

    Wedoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiyahnoory1747
    @fatiyahnoory1747 Před 3 lety +2

    wowww ውድድድድድድድድድድድድ

  • @Werkuha-pb9ku
    @Werkuha-pb9ku Před rokem

    ታምራላቹህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጣቹህ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ከዚህ ምቀኛ ህዝብ ይጠብቃችሁ ።

  • @alimohamed5929
    @alimohamed5929 Před 2 lety +1

    Good Félicitations Ethiopie famille tradition anniversaire good good.

  • @hannamerach8862
    @hannamerach8862 Před rokem

    Blessings 🙌 I love this family 👪 ❤️

  • @hana7193
    @hana7193 Před 3 lety +1

    እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Před rokem

    Congratulations Beautiful Family

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem

    ለፍሬያብቃላችሁ ያልወለዳችሁውለዱ ያላገባችሁ አግቡ ሰላምለእምየሀገራችን ጎራበሉ ወደቤቴ ሻይቡና አለኝ

  • @almazgetahun7715
    @almazgetahun7715 Před 2 lety +1

    Lovely family God bless you we respect you we love you ❤❤❤💯💯💯🙏🙏

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ❤❤

  • @yohannestigistu4006
    @yohannestigistu4006 Před 2 lety

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ተባረኩ

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ውድድድድ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před 2 lety

    እድሜ ጤና ፍቅር ለዚ ቤተሰብ

  • @bogalechasena6535
    @bogalechasena6535 Před 3 lety +2

    Egezyabeher yemesgen lezeh yabekaech temsegen beautiful family

  • @munoali6345
    @munoali6345 Před 2 lety

    Mashallah tabarakllaah hoyo macnto aabo owladoda mashallah 😍🇸🇴

  • @fanyfanay2383
    @fanyfanay2383 Před 3 lety +3

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 2 lety

    ቤታችሁ ይባረክ፡

  • @ereyerey7133
    @ereyerey7133 Před 2 lety

    Wow konjowoch edme ena Tena ystachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ አስልሞ የፈጠረውን በውሀ ክርስቲያን ልታደርጉ?😂😂

  • @terytill3652
    @terytill3652 Před 3 lety +2

    Greatest families GOD BLESS YOU

  • @user-wx5wv5bj3z
    @user-wx5wv5bj3z Před 2 lety

    አላህያሳድግናችሁ🥰🥰🥰🥰👌

  • @yasmintube3187
    @yasmintube3187 Před 2 lety

    masha Allah tebark Allah

  • @woinshetgirma352
    @woinshetgirma352 Před 2 lety

    ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
    ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
    እባካችሁ እርዱአቸው ።

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 2 lety

    My king 🙌😍😍

  • @debbasyohannes203
    @debbasyohannes203 Před 2 lety

    Many happy returns of the day baby!!

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Před 2 lety

    Beautiful family 💓

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 Před 2 lety

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @faxeshibru9919
    @faxeshibru9919 Před 2 lety +2

    Masha Allah beautiful family lovely

    • @hbko1027
      @hbko1027 Před 2 lety

      Kafiraani Maashaallaa jedhamu

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 2 lety

    God bless your marriage tadeya , amelasate seetamer

  • @afewerkikidane8998
    @afewerkikidane8998 Před 2 lety

    ደስ ይላልልልልልል

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 2 lety +1

    ድንቅ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ!

  • @Kiyu321
    @Kiyu321 Před 3 lety +4

    ቆንጆዎቹ

  • @Silmat
    @Silmat Před 2 lety +1

    Egziabiher yitebiqachu 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ssll2390
    @ssll2390 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @rehimarehifekere3443
    @rehimarehifekere3443 Před 2 lety

    🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 Před 3 lety +3

    Lovely family 👪

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 3 lety +1

    ይደጉልህ !!

  • @gizachewassefa726
    @gizachewassefa726 Před 2 lety

    ዋው ምርጦች🙏

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 Před 2 lety

    እንክዋን ለዚህ አበቃቹህ ።

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Před 2 lety

    ውቦች ስታምሩ

  • @user-cw3ms8fn1j
    @user-cw3ms8fn1j Před 2 lety

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @mikum9477
    @mikum9477 Před 2 lety

    I thought it was a doll Amleset was holding until Teddy kissed it. Much love

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 Před 2 lety

    ምርጦቸቸቸቸቸቸ ዉድድድድድድድ❤️❤️❤️❤️

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety

    ውድድድድድድ♥♥♥♥♥ውድድድድድ♥♥♥♥ውድድድድጀግናችን

  • @user-li2ro9jn1j
    @user-li2ro9jn1j Před 2 lety

    ማሻአላህ ሲያምሩ ውይ

  • @medhintekia920
    @medhintekia920 Před 2 lety

    Beautiful family God bless you

  • @gechzlegend966
    @gechzlegend966 Před 2 lety

    አረ እኔንም ወስዳችሁ አሳድጉኝ ህይወት ከብዶኛል