የታዋቂው ዩቲዩበር አሚሮ ሰርግላይ ተገኝቼ ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 79

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +7

    ላች ልዩ ነው ለኛ ግን ጭምልቅ ያለ ነው አይ ዩቱበሮች ብር እሰከራችሁ ወርቀት ከቅጣት ያድን መስሎሽ ይሆን

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před rokem +5

    አሏሁ ሙስታአን አይነት የለለዉ ሰርግነዉ ቱ የኢስላም አይሉት የካፊሮች😢ሀገራች በሸሪኣ እንደማትመራ አዉቃለሁ ግን ሶሻል ሚድያ ተጠቃሚወች የተወሰነ ሰለድናቸዉ ያቃሉ ብየ አስባለሁ ነገር ግን ያወቅነዉ እንብሳለን ለማጥፋት😢

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před rokem

      ሀገራችን ሲጄመር ዲንያቃሉንዴ መስከርና ዝሙትብቻ

  • @FhFh-gm4kn
    @FhFh-gm4kn Před rokem +1

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መብሩክ ያማር የሰመረ አላህ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @umbekir1585
    @umbekir1585 Před rokem +2

    ወይ ......ልኮምት ነበር ይቅርብኝ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Před rokem +1

    ያርቢ ሀገራችንንስላምአዲርግልን ኦኖሼኔን አጥፋልን እኔያሳስበኝ የሀገራችን ሰላምነው

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 Před 10 měsíci

    ያችን አላህ ያብላን 👍🤲🤲❤❤❤❤😊😊

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před rokem +1

    አረ ጀርባዋን እኳን የምትሸፍንበት ጨርቅ የላትም እዴ ምን ጉድነዉአይይይ

  • @Amena-jm2bw
    @Amena-jm2bw Před rokem +1

    ሚኪጁ መቸም አንድ ስሀን ይሆናል ክክ

  • @user-mp2li6io8f
    @user-mp2li6io8f Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል በዘፈን 😢😢😢

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Před rokem

    ማሻአላ ማሻአላ በጣምነው ደስየሚለው ይውለዱ ይክበዱ

    • @UmuYusra-kn3vl
      @UmuYusra-kn3vl Před rokem

      መሸአላ የምንልበትን ለይተን እንወቅ ማሻአላ እምትሉ አላህፍሩ

  • @twaibatwaiba5239
    @twaibatwaiba5239 Před rokem +1

    ያችስመቸነዉ እረእህትአግቢ ግዜዉቁሞአይጠብቅም😊

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +1

    ማሻ አላህ መብሩክ አሚሮ እና እሙ አሚሮ እኳን ደሥ አለሽ ማሬ

    • @user-my8ji1lw7o
      @user-my8ji1lw7o Před rokem +1

      በማግባቱ መሻአላ ግን በሙዚቃው መሻአላ አይባልም

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem +2

    በቃ ያችን ቆንጆ እውነት ሆኖ ወሰዳት ማለት ነው😍
    አልፍ መብሩክ መልካም ትዳር ይሁንላቸው ይውለዱ ይክበዱ❤

  • @user-nj2wy6ru4w
    @user-nj2wy6ru4w Před rokem +1

    መብሩክ❤❤❤

  • @Amena-jm2bw
    @Amena-jm2bw Před rokem +1

    ሙሽረዉ ታድሎ እኮኮ አሉት እኮ ክክክ

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Před rokem

    እሙ አሚሩ እንን ደስስስ ያለሽ እልል ነው መሻረ ልጂ ወልዶ መዳረ ግን አንደ ሙዚቃ ነሽዳ ሆነ

  • @user-my8ji1lw7o
    @user-my8ji1lw7o Před rokem +2

    አይ መቀዋለል በዛ

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Před rokem

    መብሩክ ምነው ዘበራርቃችሁት

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před rokem

    ግን አዳራሹ የትነው ከሚሲነው

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 Před rokem

    ነሺዳ ብቻ አታድርጉትም እዴ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem

    ያለው ማማሩ አሉ ክክክክ በኛ ሀገር አለጅ የሳር ቤት ተሰርቶ ክትክት ተበጅቶላት 😜 በበቅሎ ተጪና የምኬደው 😂 ሰው ባለው ነው ስቀልድ ነው የሀርቡ ልጅ ነኝ በቅሎ የለም

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h Před rokem

    መብሩክ🎉🎉🎉🎉

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před rokem +1

    ቆይ ሙዚቃ የምታረጊዉ አቺ ነሽ ሳህ የነሱ ላዬ ያዉ ነሺዳ ነዉ ብየ ነዉ ሀሀሀሀ በጣም ነዉ የሚያሥጠላዉ የሠሞኑ ሠርግ ሥርአት የሚባል የለዉም ሰርግ እደዚ ከሆነ ድብን ብሎ ይቅር ወሎ የሚታወቀዉ በባህሎ ያሆ ሲል ሴቱም መገናዬ አሸዋይናዬ ሲል ነበር ኧረወዳ

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 Před rokem

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤መብሩክክክ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před rokem

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +1

    ትልቅ ናት ግን 😜

  • @kaderlalu1408
    @kaderlalu1408 Před rokem

    አሚር መብሩክ

  • @ZgXh-qi3ft
    @ZgXh-qi3ft Před 3 měsíci

    ያንችስ መቸነው

  • @cvhhggg3156
    @cvhhggg3156 Před rokem

    ትልቅ ናት እሶ መብሮክ😊

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před rokem

    ማሻአላህ አልፍ መብሩክ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Před rokem +3

    ቱ አላህ ይዲኩም በስ ዘፈኑ ነሺዳዉ ከዛ ላይ ወንድ እና ሴት

  • @alisefa4372
    @alisefa4372 Před rokem

    መልካም ቲዳሩ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem

    ላይክ አላለችም ለሙዚቃሽ ነውአለማፍርሽ ደሞ

  • @jena9438
    @jena9438 Před rokem

    ما شاء الله تبارك الله انت حلوه يا جميله حبيبتي

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik Před rokem +1

    አንድ ጊዜ ሙዚቃ አንድ ጊዜ ነሽዳ ይዴብራል

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +2

      ምን ልዩነት አለው 😂

    • @MyLovemama-f7v
      @MyLovemama-f7v Před rokem

      ያው ነው ነሽዳም ሙዚቃ ነው ምን ለውጥ አለው እና

  • @leylawellotube
    @leylawellotube Před rokem

    የጋላ ሰርግ ምንም አያምረኝ

  • @user-gh5zw4cb9j
    @user-gh5zw4cb9j Před rokem

    ስርግ ነው ወይስ ስይጣን እያስውጣችሁ

  • @ghch53
    @ghch53 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d Před rokem +1

    ታዳ እራቁቷን አገር ይያት ብለሺ ትለጥፊያታለሺ ይሄ የይቱብ ብር ቀልባችሁን ከሣጣችሁ😂

  • @user-yt9wc6ww4i
    @user-yt9wc6ww4i Před rokem

    ስንትኪሎዱቂነውእፊቷላያለው

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Před rokem

    ሜካቦን ጨርሰዋለች

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem

    በቃ ለሙሽሮቹመብሩክብያለሁ ግንከሚሴዎች ተበላሽታችኋል እኔ ሳገባ አሳያችኋለሁ ምነውበሰላማችሁነው

  • @hawa7939
    @hawa7939 Před rokem

    እዴ ሀያአራት ሚዜ

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před rokem

    ❤️👍

  • @user-gz8ys3de9n
    @user-gz8ys3de9n Před rokem

    እልልልልልልልአሚርመብርክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gh5zw4cb9j
    @user-gh5zw4cb9j Před rokem

    ዛር የሚያስውጡ ይምርስላሉ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před rokem +1

    እደዉ አድ ነገር ልጠይቅሸ አረብ አገር ስትኖሪ ድነ አልተማርሸም ሙዜቃ እመለቂዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +1

      እሷ ምን ታድርግ

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Před rokem

    አይ ሙስሊሞች ወደት እየሄዳችሁነው የሚዞቹ ልብስ ምናሰፋያለብትለብሱ እላያችሁላይ የተጣበቀ ቀሚስ ከምትለብሱ ግን ምነው ሞትንረሳን አይይአላህ ይቅርበለንዳው ቅጣቱከባድነው

  • @hayat5377
    @hayat5377 Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my8ji1lw7o
    @user-my8ji1lw7o Před rokem

    ስርግ አንድዝህ ከሆነ ይቅር

  • @DemekeTamre
    @DemekeTamre Před rokem

    Mnadnwu yahehulu mekap😅😅

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer Před rokem

    Ethopa eko sew erkashe new

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Před rokem

    ይህ ሁሉ ሜካብ ምን ሊሰራ ነዉ የተደፈደፈችዉ ሲብዛ ይደብራል

  • @umibillooyube9365
    @umibillooyube9365 Před rokem

    Gone musilm now😢😢😢

  • @user-gh5zw4cb9j
    @user-gh5zw4cb9j Před rokem

    አላህ በላ ያውርዲባችሁ ጥቃብም በልክ ስሆን ነበር የሚያምረው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +1

    በስለጠነ ግዜ ሙዚቃ ጅሎች

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Před rokem

    አይድቆትስንት ኪሎነዉየተቀባችዉ ሙሽረዋ

    • @user-ri3kc5ll8o
      @user-ri3kc5ll8o Před rokem +1

      እሷ አላየችውም😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @ssa1323
      @ssa1323 Před rokem +1

      አምሳ ኪሎ ነዉ አረ ወየዉ በሳቅ

  • @user-gh5zw4cb9j
    @user-gh5zw4cb9j Před rokem

    አላህ በላ ያዉርዲባችሁ

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Před rokem

      ለምን በላ አይባልም ሂዳ ይስጣችሁ አትይምዴ

    • @user-sj3cv3jv7t
      @user-sj3cv3jv7t Před rokem

      አይባልም ሀላል ነውደ ያንች ርግማን

  • @aseaahmad8477
    @aseaahmad8477 Před rokem

    መብሩክ❤❤❤

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před rokem

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @jemotube6210
    @jemotube6210 Před rokem

    ❤❤❤🎉🎉🎉