"እኛን የቸገረን ከእግዚአበሔር በላይ የምንወደው ስላለን ነው፡፡" [ድንቅ ትምህርት] በመምህር ዘለአለም ወንድሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Komentáře • 1

  • @BerhanuGebremichael-su9pv
    @BerhanuGebremichael-su9pv Před 4 měsíci

    empower women's በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ በጣም እየተስፍፍ ያለ ትምህርት ነዉ ይህ ደግሞ ወንድን ሙሉ በሙሉ በማስጠላት እንዳያገቡ፣ትዳር ያላቸዉ ትዳራቸዉን እንዲፈቱ፣እና ደግሞ ለዝቢያን የሚባለዉን ነገር ልባቸዉ እንዲያስ በማድረግ ወጣቱን በከፍተኛ መጠን ወደ ሰይጣን አሰራር እየከተቱት ነዉ በዚህ ላይ ቤተክርስቲያን ልትሰራ ይገባል በሰፊዉ ብየ አስባለዉ ። ምክንያቱም ብዙ ትዉልድ እየጠፍ ነዉ።አባታችንስ ይህን በተመለከተ የሚያስተምሩን ትምህርት ቢኖር እላለሁ።