🔴ከ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሀዉልት ስር ➠ ራቹ የሰራዉ ቪዲዮ ታኩርን ለእንባ ዳረገዉ |~ እኔ ስለፓለቲካ ምንም የማላቅ የደሀ ልጅ ነኝ (አላልኩም)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • 🔴ከ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሀዉልት ስር ➠ ራቹ የሰራዉ ቪዲዮ ታኩርን ለእንባ ዳረገዉ |~ እኔ ስለፓለቲካ ምንም የማላቅ የደሀ ልጅ ነኝ (አላልኩም) #habesha #addisababa #ethiopia
    #ታኩርስቅስቅብሎአለቀሰ #ራቹ #ታኩር #ሀጫሉሀንዴሳ
    ‪@AbelBirhanu‬ ‪@AbugidaMedia‬ ‪@fetadaily844‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬
    ‪@ሀበሻrec‬

Komentáře • 262

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 26 dny +27

    ታኩር አይዞህ ልባቸው ሁሌ ክፋትን የሚያስብ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 25 dny +15

    የኔ ወድም አይዞህ የኛ ሰው ክፋት ብቻ ነው የሚያስብ ሁሉም ያልፋል😢❤

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 Před 25 dny +11

    ታኩር ኬኛ አብሽር የኛ ነህ ወንድማችን ልጃችኝ ነህ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 25 dny +17

    የኔ ጌታ ታኩርዬ አታልቅስ ይሔ ጨካኝ ህዝብ አይዞህ

  • @Yaredesh
    @Yaredesh Před 24 dny +4

    ራቹ ምርጥ ሰው ነው እውነት ነገሮችን በስሜት ሳይሆን በምክንያት የሚያስብ ነው

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 26 dny +37

    አይዞህ አታልቅስ ለወደፊትም ትምህርት ይሆንሀል ለሁላችንም ትምህርት ነው ሀጫሉ ለ ኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ሰው ነው አትንኳቸው ተው ሀጫሉ ለውላችንም እንቁ ነው እናከብረዋለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f Před 25 dny +4

      😂😂😂😂ጥብ አዘማሪ🤣🤣🤣🤣

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před 25 dny

      Koshasha 😏😏😏😏​@@user-gg3ht4jc5f

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 25 dny +1

      የኦሮሞ ህዝብ በጥላቻ የተሞላ ነው እንዴ ? ምድረ ደደብ። ስንት ንፁሃን ናቸው ለእሱ የጨፈጨፉት እና ያሰሩት። ይልቅ አልቅሱለት።

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před 25 dny +5

      ሀጫሉ ለማንም እንቁ አይደለም። አይደለም የሁላችንም እንቁ ለመሆን ።ታኩር ማፈሪያ ንፍጣም ፣ ይህ ወሻላ ልጅ ያሣፍራል።

    • @user-ik3zh6ly9y
      @user-ik3zh6ly9y Před 25 dny

      ዘረኛ ሁላ የንፁህ ደም እንድህ በከንቱ አፈሰሳቹ hacee is king​@@user-gg3ht4jc5f

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Před 25 dny +11

    የኔ ወንድም አይዞህ ታኩርየ የኔ ወሎየ ስት ምቀኛ ክፉ ሰውች አሉ ይሄን ህፃን ልጂ ማስለቀስ ቅዘናም ሁላ

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Před 24 dny

      የኔ ወሎዬ" ምን አስባለሽ ይብስ ዘረኝነት እያስፋፋሽ ነገሩን አታበላሺ።

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 24 dny

      @@fasikasefa8496 የወሎ ስም ሲጠራ ምን አቃጠለሽ የሀገራችንንም ስም መጥራት ዘረኝነት ሆነደ ወሎየ ዘረኛ አይደለንም ዘረኛ ማለት ምን ማለት እንደሁ እወቂ መጀመሪያ አማራ ኦሮሞ እያላችሁ ሰውን እያባላችሁ ያላችሁት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před 24 dny +1

      አላህ ይይላችሁ ይህን ህፃን የምታስለቅሡ😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před 24 dny

      @@fasikasefa8496 አየክፋት

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 25 dny +5

    ታኩርዬ አይዞህ አታልቅስ በዛሬ ሰዐት እንኳን የሁለት አመት የዛሬ መቶ አመት ነገር ፈልፍለው የሚጋጩ ስለሆነ ብርታት ይስጥህ

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 26 dny +8

    ታኩር አይዞህ አታልቅስ ለወደፊትም ትምህርት ይሆንሀል ለሁላችንም ትምህርት ነው

  • @user-sp2on7kx1g
    @user-sp2on7kx1g Před 25 dny +4

    Rachu i respect u

  • @MimiTube1234
    @MimiTube1234 Před 25 dny +5

    ያኔ ዉድ 😭😭😭እኔ ላልቅስልክ አባቴ 😭😭❤️

  • @fitsumcoffee4926
    @fitsumcoffee4926 Před 22 dny +2

    የ150 አመት ትርክት ይዘው አይደል አለቅ ያሉን አይዞ እንዲ አንገታችንን ደፍተን አንቀርም ግን ደሞ ምርጥ የኦሮሞ ልጆች አላችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 25 dny +6

    ታኩር አታልቅስ ዘመኑ ከፍትዋል ሌላ ጊዜ ትማህር ውሰድበት

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 25 dny +3

    አይዞህ አታልቅስ 😢ምስኪን አላህ ሰላሙን ያምጣልን ራቹ ጥሩ ብለሀል ምንም ጥላቻ የለውም ገና ታዳጊ ልጅ ነው 😢

  • @Yasin-w9b
    @Yasin-w9b Před 25 dny +3

    Rache & respect 🌳

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 25 dny +10

    አይ ገራገሩ ወሎ እኛ ግን መቼ ይሆን ልብ የምንገዛዉ ዘላአለም ለሄደለመጣዉ ማሽቃበጥ እጭ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 24 dny

      @@SeydAli5154 ወሎየወች ዘረኛ አይደለም እዛው ለራስችሁ ተጃጃሉ በናተ ጦስ ነው ወንድሞቻችን ያሳረዳችሁት

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 24 dny

      @@user-vl6ck5ko6k በይ እስኪ ለህዋሓትእና ለኦነግ እኔ ወሎየ ነኝ ዘረኛ አይደለሁም በያቸዉ ከመግደል ከተዉሺ የምትጀጃሉትእማ እናንተ ናቸሁ በድሮ በሬ ያረሰ የለም እሱ ድሮ ቀረ ዛሬ ጊዜዉ ተቀይሯል ሁሉም በብሄሩ ነዉ የሚያስበዉ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 24 dny

      @@user-vl6ck5ko6k ከገዳዮዎቻችን በላይ እናንተ ናችሁ ልባችንን የምታደሙት ምንማለትነዉ በእናንተ ጦስ ነዉ የታረድነዉ ማለት አይ ከብት ሲጀመር ወሎ ድቃላእና ባንዳ ይበዛበታል መጠረግ አለበት

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 24 dny +1

      @@SeydAli5154 እነሱማ አንድ ፊት ጨካኞች ናቸው እኛ በብሄራችን ሳይሆን በእምነታችን ነው የምናሰበው በሄራችሁ የምታስቡት ከሁሉም በኩል ያላችሁ ዘረኞች ናችሁ ዘረኝነት ጥብ ናት ስምህ እና ንግግርህ ለየቅል ነው ድቃላ ማለት ምን ማለት እንደሁ እወቅ ለራስህ ድቃላ ከሆክ እንጂ እኛ ወሎየወች አይደለንም ድሮስ አማራ የራሱ ብሄር ላይጂ የሚዘርፍውና የሚገለው ወንድነት ኖሯችሁማ ኦነግንንና ጁታን አትከላከሉ

    • @tolsamuel3375
      @tolsamuel3375 Před 13 dny

      ቤተ አማራንና እና ወሎዎችን የሚያገናናኝ አንዳች ነገር የለም፤ ወሎዬዎች በደረሰባቸው ፖለቲካዊ ጫና ኦሮሞነታቸውን የተገፈፉና አማርኛ ተናጋሪ የሆኑ ኦሮሞዎች ናቸው!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 25 dny +7

    ከነገራችን ላይ ሀጫሉን እወደዋለሁ ነፍስ ይማር 😢😢😢 ግን ታኩር ምንም አላጣፋም ጥፋቱ ከሆነም አማራ መሆኑ ነው አይ ዘረኞች አይናችሁ ይጥፋ አቦ ታኩሬ አይዞህ ያልፋል ዝም በላቸው እህትህ ከጎንደር ሰላም ለሀገራችን ጠብ ለዘረኞች ብቻ

  • @user-dc4eb3cp8h
    @user-dc4eb3cp8h Před 24 dny +2

    አይ አበሻ በቃ ከተንኮል ውጪ ሌላ ነገር አናቅም ሰው ለማጋጨት ሃጫሉ የሁላችንም ልጅ ነው 😍😍😍

    • @SigM-jz5fe
      @SigM-jz5fe Před 22 dny

      Oromo habesha ayidelim egna ilma abbaa gadaa ye kush lijoch nen

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 20 dny +1

    የኔውድ አባቴ አታልቅስ ገናኮ ልጅነህ አባ የወሎ ህዝብ ፍቅር ነው ከሀሉም በሰላም የሚኖር አትከፋብን የኦሮሞ ህዝብም ፍቅር ነው አንተም ተናግረሀል ጓደኞች እንዳሉህ
    ዘረኞች ገዳዮችን አያካትትም ብዙ ሺ የዋህ የኦሮሞ ህዝብ ይረዳሀል በርታልኝ❤

  • @habtol5184
    @habtol5184 Před 25 dny +2

    ታወክ አልታወክ ማንነትን መጋፋት ከባድ ነዉ በማንነት ባንጨማለቅ ጥሩ ነዉ

  • @user-zd7ed6sg6j
    @user-zd7ed6sg6j Před 25 dny +2

    ታኩርዬ አብሽር ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም 💪💪💪💪💪💪💪

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Před 25 dny +6

    ልጁ ፖለትከኛ አይደለም መጠቀምያ ነው ያደረጉት 🎉🎉🎉🎉

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 25 dny +4

    ኧረ በስመአብ ሁለት ኮሜት ኡኡኡ እንዴ አቤት የክፋታችን ጥግ እኮ ክፋታችን አይቶ ነው እግዚአብሔር ዝም ያለን እንዲህ ሳንባላ

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  Před 25 dny +2

      አይገርም ይታይሽ የዛሬ 2 አመት የተፃፈ ኮሜንቴ ዛሬ ላይ.. 😔 እደ ሀበሻ እኮ...

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z Před 20 dny +1

    የኔወድም አይዞህ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 25 dny +3

    ታቁርዬ አይዞክ.. እኛ ሃጫሉ በጣም ነው ምንዎደው... ብትልም ሕቂርታ በለው.. ኦሮሞ የሕዋ ህዝብ ነው ከህቂርታ አይበልጥም ተረጋጋ አንተ ልጅ ነክ... አላህ ይጠብቂክ ታኩሬ 😥❤️

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 26 dny +4

    አላህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Před 26 dny +3

    ታንኩ አልፃፍኩም ብሏል ወላ

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 Před 19 dny +1

    በተጣም የሚያሳዝን የዘቀጠ አስተሳሰብ ጊዜ ነው የደረስነው ይህ ታዳጊ ልጅ ነው ምን ያድርጋችሁ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před 25 dny +3

    ካሁን በሗላ ማንን ጓደኛ ማድረግ እንዳለብህ እወቅ። ሲቀጥል እነሱ ይህን ካሉ እኛም ያሉትን ማውጣት ኣለብን እንጅ የምን መነፍረቅ ግን ኣልፈርድብህም ኣልበሰልክምና

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Před 25 dny +9

    የኛ የኦሮሞ ልጆች አንዳዴ እየቀብጡ ነው ግዜ ሙዝ ነው ያሸራትታል አጫሉ ጀግናችን ነው ሁሌ በልባችን ነው

    • @sebrenahussen
      @sebrenahussen Před 25 dny

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Před 24 dny +5

      @@kedestblaye1146 ወንድነት ያለው ሰው የሀጫሉን ገዳይ መግደል ነው ህፃን ማስፍራራት ቦቅቧቃነት ነው

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Před 20 dny

      ስነስርአት አድርጊ የኦሮሞ ልጆች ምን ያርጉሽ ? ኮመንቱን አይተው እሱ መሰላችሁ ጥፋት ያጠፉት በእሱ ስም የተጠቀሙት ናቸው

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 25 dny +2

    እግዚአብሔር..ይፈረድባችሁ..እራቺ..አግዘዉ..በናትህ..በእህትህ..አግዘዉ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 25 dny +15

    ምን ያክል አማራ ስትሆን በመሳቀቅና በመጨነቅ 8:09 እንደምትኖር ነፃነት የተገፈፈ ለዝኸ ነው አማራ ለነፃነቱን ለማስከበር የሚዋጋው አይዛኸ ወንድሜ ለሁሉም ቀን አለው

    • @user-zf4qx8wb3g
      @user-zf4qx8wb3g Před 25 dny

      ወረኛ የአማራ ጅብ ይብላሽ

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před 25 dny +1

      ይህ ንፍጣም ስለሆነ እንጅ በዚህ መጠን የልብ ልብ መስጠት የለበትም።

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 25 dny +1

      ​@@FortyfourMertule-iv4guነገ የሆነ ነገር ቢደርስበት ማንም አያድነው ነፃነቱን መናገር ምኑ ነው ንፍጣም የሚያስብለው

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 20 dny

      ​@FrtyfourMertule-iv4gu ወሬኛ ነገ አንድ ነገር ቢሆን ለቤተሰቡ ነው ጠንቁ አዳሜ አንድ ሰሞን አራግበሽ የምረሺው

  • @JackGetachew
    @JackGetachew Před 19 dny +1

    Rachu u're positive ❤

  • @mamounasaid
    @mamounasaid Před 25 dny +7

    ዘረኞችአላህአልምያረጋችሁ

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 25 dny

      Gimatam ebet nesh endanchi yalu ashkabachoch oromon yemixelu lijun gol magbat yefelegut anchi fesam

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 25 dny

      ምነው ቁስልህ ተነካ ዘረኛ ነህ አሁንም ዘረኞች እልም አሏህ ያድርጋቸው​@@fatumahusein263

  • @zebutiye
    @zebutiye Před 21 dnem +1

    "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ"(41:33​) ደምሩኝ ከተመቻቹ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 21 dnem +1

    አሳዘነኝ ወላሂ 😢😢😢😢

  • @ekoidev2856
    @ekoidev2856 Před 25 dny +2

    አይዞ፡ራቹ፡ይረዳሐል፡እሱም፡ምርጥ፡ሠው፡ነው፡

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 25 dny

      Sijemer oromon yemixelu sewoch nachew takuren gol masgebat yefelegut inji takure tifat yelewim:: siketil rachu kegna wichi bichawin merdat aychilim atashkabchi::

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 25 dny

      Rachu awo legna oromowchi mirxachin new yemanideraderibet gin takure katefa bichawin merdat aychilim yehen eweki setim honk wend gin takuren eniwedewalen lij new endanchi yalu ashkabachoch nachew takuren ke oromo gar liyanekaku yefelegut inji rachu bichawin aywesinim gin liyaregagan yichilal gebash negeru? Denkoro
      Takure abshir manim aynekahim ❤

  • @user-wn4fq3yi1r
    @user-wn4fq3yi1r Před 25 dny +2

    አይዞህ ኡፍ ምስኪን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 Před 25 dny +6

    እኔን አብሽር ታኩር ሀጫሉን መናገር በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ከባድ ነው ግን ደግሞ አንተም የኛ ነህ ሀቢቢኮ አብሽር😢😢😢😢😢

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Před 25 dny +1

    አላህ ልቦና ይስጠን የፖለቲካ መሳሪያ አደረጉን ደማቸንን አፈሰሱት ወላሂ በቃ ይበለን ቆይ ዘረኝነት የት እየሄዴ ነው አላህ ከዚህ በሽታ ያፅዳን ደሞ ቢፅፍስ ሁሉም እየተነሳ የሰው ዘር አይደል መፈመሻው እና ያ የድሮ አስተሳሰቡ ይሆናል ብቻ አላህ ይርዳን

  • @merontube1773
    @merontube1773 Před 25 dny +2

    አረ ወንድማችን አይዞህ ጣጣ የለዉም ይቅርታ ጠይቃል

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m Před 25 dny +1

    ታኩርሀይዞህወሮሞወድሞቻችንእህቶቻችንይረድሀልማሪያም

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 21 dnem +1

    ውይ እኔን አሳዘነኝ ወላሂ

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Před 25 dny +2

    አይዞህ በቃ አታልቅስ ታኩራ

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 Před 24 dny +1

    Kalkim all new beka sew nek yisasatal inwedahalen bro 😊

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m Před 25 dny +2

    ማን ለማስደሰት ነው ምታለቅሰው ያአ

  • @henisareshad2400
    @henisareshad2400 Před 24 dny +1

    እረ ሰዉ አሁን እናተ ሙስሊም ናቹ አላህ ይታረቃቹ ነብያችን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ዘረኝነት ጥብነው ብለዋል እረተዉ ግዴለም አላህን እንፍራ ስያሳዝን አላህ ይቅር አይልም ሰውችን የሚያሸማቁ ሰውች ለማንኛውም ስጃለዳ ሁላቹም ፍቅር ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiigelaso6345
    @mimiigelaso6345 Před 26 dny +2

    አይዞህ ኡፍ ምስኪን 🥺🥺🥺

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 25 dny +24

    አጨሉን የገደለው ኦሮሞ እጂ ታኩር አይደለም

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Před 25 dny

      @@liyamebratu9694 yegna ashkabach Mejemeriya bedenb adamchi ye takure guwadegnoche yezare hulet amet ye hachalun hawilt enanesalen ale bilo le oromo yilikalu keza oromo takuren teyekut inji hachalun yegedelewin egna enakalen gin takure tifat yelewem guwadegnochu nachew oromo enditalut yelakut Lemanignawim keftot alekese enji takuren manim aynekawim atashkabchi anchim dekemsh yaleshin ye oromo xilacha asredash gobez neshi

  • @user-tg1hc3vj8u
    @user-tg1hc3vj8u Před 23 dny

    አይዞህ የኔ አባት አንተም ተባረክ ራቹ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 26 dny +2

    አላህ ያሳዝናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709

    መችም ለምን ሰርቶ በላ ነው ወላሂ አይዞህ አሏህ የቀደረብህ ብቻ ይሆናል ስለዚህ አታልቅስ

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Před 25 dny +6

    ሚሢኪን አይዞህ ታኩር 😢 እራሥህን ጠብቅ

  • @ritam3997
    @ritam3997 Před 25 dny +2

    Ayzo wendeme 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Před 25 dny +1

    ውይ አባቴ❤❤❤🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    የኔዉድ ታኩርዬ አይዞህልኝ😢😢

  • @user-qm2zg2px5p
    @user-qm2zg2px5p Před 23 dny +1

    አታልቅስ ሆ ራቹ እሱ እንዳሆነ ይንገራቸዉ አለቀ

  • @Haitat-f1q
    @Haitat-f1q Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @trytyrhu8331
    @trytyrhu8331 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢Abshiirii Takuree

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 25 dny +1

    ይሄንአቀናብረዉ፣ያጣላቸዉሰዉ፤ምንልጠቀምነዉ፤😢😢በሉእናተታረቁለማንኛዉም፥ይገርማል

  • @MsMadi-bj5id
    @MsMadi-bj5id Před 25 dny +1

    አዬ ኦሮሞ በጣም ያሳዝናል ወላሂ ይች አለም ላንድ ጨለማ ላንድ ብረሀን ነች ኢንሸአላህ እደተለቀሰ አይኖርም ዱኒያ ደዋራ ነች አንዲን የዲሀ ልጂ አንደን ህፃን በዚህ መልኩ ማስለቀስ እጂጉን ያሳፍራል

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 20 dny

      አይ ኦሮሞ አትበይ አዳምጪ ሸገር ስመጣ የተቀበሉኝ ያበረታቱኝ ኦሮሞ ጓደኞቼ ናቸው ብሏል ሁሉም ዘረኛ አይደለም

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před 25 dny +1

    Atlkesei legee eskiafi yaati bara ygzahi

  • @asemerttilahuntilahun5225

    እኔን ላልቅስልክ አቢት ስው ክፋቱው በቃ ሁሉም ዘረኛ ሁኑው እርስ በእርስ ማባላት

  • @user-tr9ld5cu1z
    @user-tr9ld5cu1z Před 22 dny

    ምሥሊም ዘረአኛአይደለም አልሀምዱሊላሂ ሥለዚሕ ካላለአላለም ነዉ ምን ታካብዳላችሁዘፋኝኮነዉ ፈጣሪየተነካይመሥል የምታሥጨንቁት አታልቅሥወድሜ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 23 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍ

  • @JannatJannat-wr9wq
    @JannatJannat-wr9wq Před 25 dny +2

    😢😢😢😢

  • @user-wo3rf6mv6m
    @user-wo3rf6mv6m Před 25 dny +1

    እረ ወንዲሜ አታልቅስ😢

  • @GezaliJemal-cg5wk
    @GezaliJemal-cg5wk Před 21 dnem +1

    Miskin yasazenal

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 24 dny +1

    ሙስሊም ዘረየለውም አማራኦረሞ ትግሬእያላችሁ ሰውን የምታባሉ የወሊኩም የወመልቂያማ ሀስብን አላህ ወኒአመልወኪል

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Před 25 dny +4

    አይዞህ ጡጦ ሳይጥሉ social media ይጠቀምና ችግር ነው ያልተባለውና የማይገመተው ልጁ ለአቅመ አዳም ሲደርስ ችግር ሆኖ ያቀርቡለታል ለምን አደክ ነው እግዛብሄር ይፍረድባችሁ የስው እንባ ዋጋ አለው ግዜ ደግሞ ይጥላል ያነሳል አይዞህ አነጋገርህን አሳምር አንተም አይዞህ ❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 25 dny +1

    ታኩርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmarHasen-vf1di
    @UmarHasen-vf1di Před 24 dny +2

    ምን አበክ ነዉ የምተለቅሰዉ የምጎረፊልህ ብረ እንይቋረጥብህ ነዉ እንጅ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 20 dny

      አፍሽን ዝጊ ስንት ዘረኛ ገዳይ አለኮ ልጁ ታዋቂ ሆኗል ለእናቱ ይኑር እኛኮ አንድ ሰሞን አራግበን የምንረሳው ልክ ነው ይቅርታ ማለቱ

  • @saraabu8502
    @saraabu8502 Před 25 dny +1

    😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 Před 25 dny +3

    What the problem for animal gala is animal that ways What the problem

  • @user-ii7ur4ec4f
    @user-ii7ur4ec4f Před 25 dny +1

    💔😢😢😢😢

  • @samirajiimaajiimaa4105
    @samirajiimaajiimaa4105 Před 25 dny +1

    😢😢😢😢😢

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Před 25 dny +1

    Yen abt ayzok 😢😢😢😢😢😢

  • @TomMesele
    @TomMesele Před 22 dny +2

    እንዴ ታኩር ምን አስለቀሰህ ለ አንድ ጋላ አሁንም በቅርቡ እንኳን ማውረድና ቀርቶ ብትንትኑን እናወጣዋለን ምድረ ጋላ

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 26 dny +1

    ያሳዝናል ተንኮለኛ የእጁን ያገኛል

  • @breguya9060
    @breguya9060 Před 24 dny +1

    ራቹ ግን ትልቅ ሰው ነህ
    Mangistiikoo garmaamuu tolaa

  • @fdf-ps1dj
    @fdf-ps1dj Před 25 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BrityBritty
    @BrityBritty Před 23 dny +1

    yaneewandiim ayizook😢😢😢😢😢😢

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Před 25 dny +1

    Indazi yemitadargu sayoch nafsachu ayimarim getan 😢

  • @saraabu8502
    @saraabu8502 Před 25 dny +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 25 dny +2

    ምን ተፈጥሮ ነው

  • @MeremMecha
    @MeremMecha Před 24 dny +1

    Yaaxafuuet enawqalln seem bal

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913

    ቀለል አድርጉት ኖርማል ነው የፖለቲካ አላማቸው ለማሳካት ተጠቅመውበታል ተዉ አንድ እኑን ረዋንዳ አንሁን

  • @YuTtu-fn1nf
    @YuTtu-fn1nf Před 25 dny +1

    Iyzooki lijee yenatihi amlaak alla ataalqisi

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam6680 Před 25 dny +2

    ታኩር አጥፍተህ ሳይሆን አማራነትህ ወነጀለ ስለሆነብክ ነዉ አማራነት ወንጀል የሆነበት አገርነዉ

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Před 25 dny +1

    Zegi...feri, agerih giba

  • @mihretadula-tw3ev
    @mihretadula-tw3ev Před 24 dny +1

    ልጅ ነዉ እኮ

  • @user-nt7en6xg8q
    @user-nt7en6xg8q Před 25 dny +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 12 dny +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @UmJamalBalagerwa-dr2si
    @UmJamalBalagerwa-dr2si Před 25 dny +4

    አቤት ጌዜ ደሀ የማይኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @mamounasaid
    @mamounasaid Před 25 dny +2

    ደሴላይስታረግዘረኝነትንአታውቅም

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 25 dny +1

    ዋ ዘንድሮ ሰው መጨፍጨፍ የሚችለው ኦሮሞ ብቻ የሚመስላችሁ አሽባሪዎች ተጠንቀቁ የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቁትም እንደህዝብ ታልቃላችሁ ተዉ ብለናል።

  • @user-pw4dq4bw3e
    @user-pw4dq4bw3e Před 25 dny +5

    ከሁለተ አመት ቡሀላ 😮ባለጌዜ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 25 dny +2

    ሲጀመር እንደዚህ ምን አስለቀሰህ እንኳን ኮሜንት መስጠት በአደባባይ ሰዉ በሚገደልባት ሀገር ሰዉ በማንነቱ በሚታገትባት ሀገር አንተ ከኢትዮጵያ ህዝብ በምን ትለያለህ የሚመጣዉን መጋፈጥ እንጅ የምን ማልቀስ ነዉ ፈሳም ሂድና ፋኖን ተቀላቀል እንደ ሴት አታለቃቅስ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 25 dny

      ከሞተ ማንም ዘወር ብሎ አያየውም አተ ሒደህ ተቀላቀል በየ ኮመቱ አታለቅልቅ

  • @abrhame3111
    @abrhame3111 Před 15 dny +1

    Minm eko alatefahem esu ke ant belay amhara tesadbuale

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Před 13 dny

    Ayzoh takureye bemetfo miasebu bezu nachew tewachew hulun lemdhnialem set egna lebé hen enawkewalen yedessiew enku