EMS Special ከአዲስ አበባ 55 ኪሜ ውጊያ እየተካሄደ ነውአድማ ብተናው ከግንባር እንዲለቀ ተደረገ July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 124

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem +11

    ኮማንደር አሰግድ የፋኖ መሪ ብሎም የአማራው መከታ ነው አላህ ያግዛቹሁ ሁላቹሁንም ከቁጥር አትጉዶሉ ለድል ብቁ ኢንሻአላህ❤❤❤❤

  • @MeKdiYouTube-lw9oe
    @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem +5

    ጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን ❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před měsícem +30

    ሸዋ የአማራ መከታ የአሰግድ ጀግኖዎች አላህ ድልን ይቅናቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Před měsícem +6

    ፋኖኖኖኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 💪💪💪 ለብልበው ይሄንን የእንጭቅ ልጅ

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal Před měsícem +5

    ድል ለተገፋው አማራ ሕዝብ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před měsícem +6

    ድል ለፋኖ ክብር ለጀግኖቻችን

  • @aere9610
    @aere9610 Před měsícem +5

    ድልለአማራፋኖ😍😍😍😍😍😍💚💛❤️👌👌👌👍👍✊✊✊

  • @FootballPLSBL1
    @FootballPLSBL1 Před měsícem +6

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ። አራጅ ከደጃችሁ ቁሞ እንዴት እርስ በርስ ትባላላችሁ? በፈጠራችሁ አምላክ የመጀመሪያው አላማችሁ ህዝቡን ነፃ ማውጣት ይሁን። ሌላው በኋላ ይርሳል ታሪካዊ የሆነውን ተጋድሏችሁ በታሪካዊ ስህተት እንዲሸፈን አታድርጉ

  • @جمال-خ2ظ
    @جمال-خ2ظ Před měsícem +19

    ድል በማንነቱ ለሚሳደደው አማራ መልካም እድል የኔ ፋኖ

  • @user-nu7qo6fi6s
    @user-nu7qo6fi6s Před 21 dnem +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +12

    ፋኖዬ አይዝዋችሁ እግዝያብሄር ከእናንተ ጋር ነዉ በቅርብ ቀን ድልን ትቀናጃላችሁ ድል ለፋኖ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +3

    Thank you so much Fasil with your Fano guest. God bless you both. God bless Fanos make victorious.

  • @user-zv9yt4gh9q
    @user-zv9yt4gh9q Před měsícem +4

    ውይ የወሬ እና የውሸት አምራች

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Před měsícem +4

    የትኛውን ከተማ ይዞ ነው ፋኖ ዩቆየው

  • @user-he4vp9ew3o
    @user-he4vp9ew3o Před měsícem +7

    ሰውየው ጎርደር ገብቶ ወጣ ፋኖ ጉራ ብቻ ሁኗል

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 Před měsícem

    ኢ.ኤም.ኤሶች በርቱ የሕዝብ ድምጾች ስለሆናችሁ!!!

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew Před měsícem +3

    የማይመቸኝ አባባል ለህዝቡ ብለን ከተማውን ለቀን ወጣን ።

  • @kemish773
    @kemish773 Před měsícem +3

    ቀዳዳ የተበታተነ ፅንፈኛ ዕዝ እርስ በርሱ የሚዘራረፍ፣እነፋሲል የደንቆሮ አለም ቃልአቀባይ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Před měsícem

    ድልለምሥራቅአፍሪካውሸማቂአማራፋኖ

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před měsícem +2

    ለህዝብ ብለን ከተማለቀቅን የሚል አባባል መች ድረስ ከተማ ለቃችሁ ፋይዳ ቢስ ትግል

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +3

    💚💛❤️

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +2

    Del lafano 💪💪💪💚💛❤️

  • @terefedemise8692
    @terefedemise8692 Před měsícem +3

    ጎርጎራም ተመረቀ። EMS ኢትዮጵያዊ ወይስ ባንዳ?። ፈጣሪ ዶ/ር አብይን ይጠብቅ ኢትዮጵያን ከዘረኞች እና ከብሔር ነጻ አውጪዎች ነኝ ባይ ይጠብቅ። ትዝብት ነው ትርፋ ሞት ለፋኖ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!።

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 Před měsícem

      ደነዝ መሀይም ነህ። አብይ ለኦሮሙማ የበላይነት የሚታገል ጽንፈኛ ጠባብ ፋሽሽታዊ ቅርጽ የያዘ ብሄርተኛ ስለመሆኑ " ኦሮሞ በመሆኔ ስልጣን ሊነጥቁኝ ነውና ኦሮሞ ሁሉ።ተነስ" እኔን ብትገድሉ ኦሮሞ በፈረስ መጥቶ በመቶ ሺህ ይጨፈጭፋችሁአል"_እያለ የሚናገረው ክዜግነት የመነጨ መሆኑ ነው. ይህ ጨፍጫፊ እንትን የመሳሰሉ።መሃይምናን ባርነትን እንደ ነጻነት ቆጥረህ ለኦሮሙማ ትከሻህን ያመቻችህ መሀይም የማታውቀውን ትዘባርቃለህ። እብይ እንትን የመሳሰሉ ደናቁርት የሚመለምለው ለሆዳችሁ ብቻ ሳይሆን አውልቅ ሲልህ ለምን ብለህ ሳትጠይቅ ሱሪህን በብርሃን ፍጥነት የምታወልቅ የሳሎን ውሻ በመሆንህና የአማራን ወጣት እያስጠቆምክ ስለምታስገድል በመሆንህ ጭምር ነው። የት እንዳለህ ፣ምን እየስራህ እንደሆነ የሚታወቅ ስለሆነ በቅርቡ ፍትህ ታገኛለህ ።እንተ ቂጥ ላሽ።ጨፍጫፊ።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před měsícem +2

    Fanno is fighting at every where? This kind of Gurrell fighting is very dangerous for the government army . Because it weakened the army power from times to times .

  • @hl9677
    @hl9677 Před měsícem +7

    ጎንደር ድረስ መቶላችሁ አልነበር ? ምን ከሰም አስመጣችሁ ?? ጉራ ብቻ !!

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Před měsícem +1

      ጋላ ምንአባሽ ትሠሪያለሽ አማራ ቤት ዝባም

  • @user-yy5nc6ez5h
    @user-yy5nc6ez5h Před měsícem +4

    ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከኢሃዴግ ጀምሮ እሰከአሁኑ ፖርቲ የዘርና የጎሳ አደረጃጀት በህግ መታገድ አለበት ያለዚያ የኢትዮጵያዊያን ሞትና ሰቆቃ አይቆምም።

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @samuelaklilu5856
    @samuelaklilu5856 Před měsícem +2

    ወጋችሁን ትታቹ ፣ ግፋ ወደፊት ፣ሰበብ አታርጉ በህዝብ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      ሄደሽ አትዋጊም እዴ ስለነሱ ማውራቱን ትተሽ

  • @ayanawasnakew7572
    @ayanawasnakew7572 Před měsícem +1

    ፍሲል ውጊያ ውጊያ የሚለውን አቁምና ስላም ስላሙን አውራን ቡዙ ጭንቀት አቁም

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un Před měsícem +3

    Zenderro endenanet media yezekete ena yetewared yelem.

  • @Belete-f1o
    @Belete-f1o Před měsícem

    ዘመነ እና እስክድር ከትግሉ መወገድ አለባቸው ፣የአማራ ህዝብ ትግልን ከስረአቱ ባልተናነሰ ሁኔታ የጉዱ ወደ ሁላ የጎተቱ አንገት ያሰደፉ ሰለሇኑ ከትግሉ መወገድ አለባቸው

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem

    ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው

  • @ayanawasnakew7572
    @ayanawasnakew7572 Před měsícem +1

    ስልም የሚመጣበትን መንገድ ፈልግ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Před měsícem +2

    ፋሲል ተብዬ እግርህ ሳይፈራ እዉነት ላይ ይቁም የምን መከላከያ ነዉ መከላከያ እያልክ የምትነግረን የግለሰብ ጠባቂ መሆኑን አመን አትፍራ ።

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před měsícem +1

      ፋሲልኮ እናቴ እኔ የጋላይቱ ልጅ እያለች ነው ምትምል ምትገዘት ሲለን የነበር ነው ታድያለምን ከሱ ጥሩ ነገር ትጠብቃላችሁ

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem

      ​@@natyotesfaye6466ጋላ ነው እንዴ

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he Před měsícem +2

    እንኳን.አድስአአበባ.50ኪሎሜትር.ሊዋጉ.ቀርቶ.መከታው.የሚባል.ልጉም.ቆሻሻ.ፋኖወችን.እያገዳደለ.የድሀልጅ.ያለ.መሀይም.ፈጣሪ.ያጥፋው.

    • @user-tp7um1hb1n
      @user-tp7um1hb1n Před měsícem

      የመከታዉ አይደሉም ወድሜ 😢 እነሱማ ዘረፋ ጀምረዋል ያጥፋቸዉ እስከመጨረሻው ሰይጣኖች

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před měsícem +4

    አይ ቱልቱላ ሁላ ሃበሻ ሾርት ሜሞሪ የተባለው እውነት ነው ፋኖ የተባለው ፈስ ሜዳላይ የለም በቲክቶክና በዮቲዮብ የወያኔ ውጊያ ጊዜ የነበረ ቪዲዮ እያሳየህ እዚህ ገባን ደረስን እያልክ ቅደድ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před měsícem +2

    ፋሽስቱ አብይ አህመድ አማራ ክልልን ካላወደመ እንቅልፍ የለውም

  • @HIWETTEGELETE
    @HIWETTEGELETE Před měsícem +2

    እሱ ጎንደር ስገባ እናንተ ወደ አድስ አበባ ሄዳች?

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Před měsícem

      ዝባም ጋላ አማራ ስንት አመቱ ነው ትግል ከጀመረ 1አመት የእናተ ኦነግ አለ አይደል ጫካ ውስጥ 50 አመት ከበሰበሰ ታድያ ጉረኛው አማራ ወይስ ጋላ እውነቱን እናተም ታውቁታላችሁ ግን ላለማመን ነውጅ👎👎

  • @SonySony-zd4gy
    @SonySony-zd4gy Před měsícem +1

    ኤናተነቀርሳወቺ ህዝብኀአታስቸግሩ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jegnachin Fasil with your Fano Guest

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 Před měsícem +1

    አማራ አማራን ነው እያሳደደ ያለው ፋሲል ዶላሩ ይጣፍጣል አይደል

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k Před měsícem +2

    ሲፈሩ እና አናት አናታቸውን ሲሎችው ህዘብ እንዳይመታ የንፁሃን ቤት እዳይፍርስ በለን ጥለን ወጣን አላለም ቀዳዳ ሁሉ ህዘቡን አስጭርሳችሁት ድፍት ጭርስ ያርጋቹሁ ፋኖ ይውድም

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před měsícem +2

      አንተ የምትለውን ያህል መከላከያ ፋኖዎችን ከመታቸው እንኳን ትጥቅ ቀበቶ አስፈታለው ብሎ እንደገባ ውጊያው ለምን አልቀለለውም እከካም ካድሬ

    • @user-cq6hz3um6k
      @user-cq6hz3um6k Před měsícem

      @@natyotesfaye6466 የጭነቀው ሙቅ አነቅው አይድል የሚባለው መከላከያ ስግብ ቤት ድርጅት ቀርቶ ድሃ ሀዝብ ነው የሚጨፍጭፍው አድል እና ፋኖ ቤት አድያፍርስ ሀዘብ እዳይመታ እያለ ምክኒያት የሚድርድር እዳይጥ አይሸሎክልክ ድባጃም ፎክታም

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Před měsícem

      ሲፈሩ ነው ያለከው የምርኮኛ ዘር ሁላ ደሞ ተወራላችሁ አታፍሩም አይ ጋላ👎👎

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před měsícem +2

    አብይ አህመድ ጀግና ነዉ። በወሬና በሽፍቶች አይወድቅም።

    • @ComCell-gy4xs
      @ComCell-gy4xs Před 11 dny

      @@user-ut7cn5sd7q yhunlachu gfu sibza Yhtanat dem Anid Ken ydefal dem lash 666

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 Před měsícem

    DEIL LEFANO JEGNA FANO JEGNA FANO AHMARA YASHENEFALE ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 LEZELALME. TENUR ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 TASHENEFALECH. TEKEDEMALECH 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 EGEZABEYR GULEBETUN AHELUNE TENAWENE YESTACHUE AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před měsícem +1

    ማስታወቂ ስራ ይመስላል ስንት ግዜ ጠራህው😂

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Před měsícem +2

    ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ ብቻ ዝንጀሮ አንፈልጋችሁም

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 Před měsícem +1

    ማፈርያ ተንደቅደቅ

  • @user-bj8lv5yx7y
    @user-bj8lv5yx7y Před měsícem

    👍👍👍👍👍👍

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @baibai3786
    @baibai3786 Před měsícem +2

    ገብታችሁ አሳዩን። ወሬ ሰለቸን

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Před měsícem

    ድልየሕዝብልጅየኢትዮጵያቤዛለኾነውየአማራፋኖሽንፈትጸረሕዝብለኾነው

  • @AshuMare-x7t
    @AshuMare-x7t Před měsícem

    2:18

  • @user-zz4yx4dt2d
    @user-zz4yx4dt2d Před měsícem

    በፋኖ እርስ በእርስ መከፋፈል እና መናናቅ ሌላ ሊቀላቀለዉ እና ሊደግፍ ያሰበ ሰው ሊተማመንበት አልቻለም። አንድ ሆኖ መታገልን ከትግራይ ህዝብ ተማሩ ተጋሩዎች ሆድ አደር መሀላቸዉ የለም ። ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ የጋራ ጠላት አለው ከልዩነታችሁ በላይ ጠላታችሁ የሚያደርስባችሁ ጉዳት ያይላል ።

  • @user-dn4nu8wz1s
    @user-dn4nu8wz1s Před měsícem +2

    ቅዠታም ፋኖ‼

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂ዠልጦች

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Před měsícem +2

    አንዴ የመከላከያ ሀይል፣ሌላ ጊዜ የብልፅግና ሰራዊት፣ሌላ ጊዜ የብርሃኑ ጁላ ጨፍጫፊ ሰራዊት፣ወዘተ ከማለት ሁሉም የተስማሙበት አንድ ወጥ ስም ሰይሞ መጥራት ያልቻለበት ምንድን ነዉ??? ደካማነት ነዉ። እነሱ ፀንፈኛዉ ሀይል ብለዉ እየጠሯችሁ ነዉ። እናንተ ሰላሳ ስም ነዉ ምትጠቀሙት።

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 Před měsícem

    DEIL LEFANO AHMARA YASHENEFALE YEFASHESTU. YAREMENWE YEKOSHASHWE YEBELEGENA ARWETE ENA YBANDA SEBESEB YEWEDEMALU YETEFALU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN 🇪🇹 🙏

  • @AshuMare-x7t
    @AshuMare-x7t Před měsícem

    Fano bartu

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před měsícem

    ግን እኮ ስትራጂያቸው ከሆነስ ለስሙ ለህዝብ የማያስብ መንግስት

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew Před měsícem

    እስኪ መጄመሪያ እንደሽዋ አንድ ሁኑ አራት ኪሎ ይደርሳል

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před měsícem

    ወደፊት ፋኖ እናሸንፋለን

  • @AbelTedessa
    @AbelTedessa Před měsícem

    Dli legna new

  • @YohannesTesfaye-zd1th
    @YohannesTesfaye-zd1th Před měsícem

    koremash is 125km from addis

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem

    ይሄ ወራሪ ሀይል በኢትዮጵያ ስም የኦሮሞ ልዩ ሀይልን አስታጥቆ የአማራን ዘር ለማጥፋት ነው ሀሳቡ።ድል ለፋኖ!

  • @user-jz4pd6ev8u
    @user-jz4pd6ev8u Před měsícem +1

    Fasil dollar dollar dollar alamah yihe new running for CZcams income nothing more

  • @AshuMare-x7t
    @AshuMare-x7t Před měsícem

    Xakiru adinati inurachu dili lehe fano

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Před měsícem

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @maschalgoshu6794
    @maschalgoshu6794 Před měsícem

    fano leba new amhara iyafene bir meteyek amhara magdel new fano anhara telat

  • @maschalgoshu6794
    @maschalgoshu6794 Před měsícem

    fasil amhara ke fano wechi lela telat yelewom amhara telat fano new

  • @OlimeguOli
    @OlimeguOli Před měsícem

    Min lit amatu

  • @amme1724
    @amme1724 Před 27 dny

    አንበሳዎች

  • @teshomebekele8306
    @teshomebekele8306 Před měsícem

    I don't think it is true

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 Před měsícem

    ከተማ ለቃችሁ መውጣት ክተማውን ክመደብደብ እያድነውም. ። ግን እስክመቼ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ አይነት ጦርነት የሚካሄደው። እብይ ጦርነቱ በዚህ መልክ ክክልሉ እንዳይወጣ ብዙ የስው ሀይል በማስገባት እድሜውን ለማራዘም እድል ስጥቶታል። ህዝብም እንዲስላች ወደ ማድረጉ ምልክት እየታየ ነው። ። እብይ ለስው ደንታ ስለሌለው በሺህ የሚቆጠር የስው ሀይል ለማስገባት ችግር የለውም። ስለዚህ ይህን የመስለ እዙሪት ጦርነትን እንዴት ማሽነፍ ይቻላል። ? መያዝ መልቀቅ መያዝ መልቀቅ የጦርነት ስልት ቢሆንም ጠላት እንደአስለቀቀ በማውራት የፕሮፓጋንዳ ትርፍ እያገኘበት ነው። በስጋትም ቢሆን ስብሰባ ፣ በስጋትም ቢሆን አብይ ጉብኝት ማድረግ መቻሉ ፋኖ ገጠርን 90% ተቆጣጥሬአለሁ። በክተማ ውስጥም እንቅስቃሴ ጠላት እንዳያደርግ ሆኖአል የሚለውን እብይ በፍርሃት ተውጦም ቢሆን በድርጊት እውነት ያለመሆኑን አስመስክሬአለሁ እያለ ተክታዮቹንና መሃል ስፋሪውን ለማሳመን እድል ስለተስጠው ፋኖ ሊያደርግ ወይም ሊፈጽመው ሁኔታ የማይፈቅድለትን ባይናገር ይመረጣል።

  • @grseshireee-ek6hc
    @grseshireee-ek6hc Před měsícem

    Galaoch oromuma and kmalam hiwhat plan is to invade amhara territory

  • @user-hl6gl4fr8f
    @user-hl6gl4fr8f Před měsícem

    Abet wushet😂😂😂😂😂😂

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no Před 16 dny

    የራሳችሁን ሰው እየገደላችሁ ነውረኞች ሸማግሌ የምገሉ ነውረኞች

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ ወንድሜ እቺንማ አፈገፈግን እና ለቀን ወጣን የህውሀት ጥቀስ ነበረች አማራውም ወረሰው ግን ህውሀት እኮ ቢልም ግልፅ ጦርነት ላይ ነበር እነዚህ ግጭት አይሉት ምንም አልታወቀ ምንም ጦርነት የለም እነሱንም ልቦና ይስጣቸው ወደ ሰላም ይመልስልን ከሞት ማንም አያተርፍም ወንድሜ ከሁለቱም ወገን ስው ያልቃል እሚተኮሰው እኮ ጥይት ነው

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Před měsícem

      ጥርስሕ ( ጥርስ ሸ)ይርገፍና ምን አባሽ ያስቅሻል ገና ጋላ ይገረፋል እመኑ ምድረዝባም👎👎

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem

      ህወሓት የኢትዮ ሀብት የዘረፋ 27አመት የሰረቀው ጋር መወዳደሪያሽ

    • @heleneshetu8266
      @heleneshetu8266 Před měsícem

      @@jemijemi2710 ሸንፈት ሁሌም በስድብ ይጠናቀቃል ምነው መመረቂያ ወረቀት በስድብ ዙሪያ ያተኮረ ነው 😂😂😂😂😂በርታ ወይ በርቺ ግን ኢትዩጲያዊነት ሆኖ እንዲህ ማለት ይከብዳል 😂😂😂😂😂ወይ ወደፊት አብረን እነስቃለን እድሜ ይስጠን ከሰላም ጋር

    • @heleneshetu8266
      @heleneshetu8266 Před měsícem

      @@MeKdiCZcams-lw9oe አይ እንደዛ ማለቴ ሳይሆን በጦርነቱ ጊዜም እነሱ ይህን ቃል ይጠቀሙት ነበር ለማለት ነው ለሁሉም ሰላም ለሀገራችን ይሁን ለሁሉም ማንም ይሁን ማን ወነድማማቾች ናቸው ሰላማቸውን ይስጥልን

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem

      @@heleneshetu8266 ረሳሕ ቆማል አጋሜ ሰርቅት ገምሻሕ አጋሜ🤧🤧🤧🤧

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před měsícem

    ሽመልስ የዚህ ሁሉ ሞትና መፈናቀል ዋነኛው ተዋናይ አንተ ነህ አንድ ቀን የእጅህን ታገኛለህ አንተ ጅብ

  • @fikresugebo277
    @fikresugebo277 Před měsícem +1

    Kkkkkk tawu saw atesechresu

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Před měsícem

    ፋናህ ይጥፋ አንተ የሸርሙጣ ልጅ

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mamem3030
    @mamem3030 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @0ahh858
    @0ahh858 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤