ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ለጥያቄያችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma Live

Komentáře • 276

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +44

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ኡራእል ወራዊ መታሰቢያ:ለብስራተ ገብርኤል:ቅዱስ ደቅስዩስና ቅዱስ እንስጣስዩስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን በረክቶት ይድረሰን አሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን በነበረን የጥያቄና መልስ ቆይታችን ብዙ እውቀት አውቀናል ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +12

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም ጤና እድሜ ጸጋውን ይስጥልን አሜን🙏🏽አባታችን በርከተዎ ይድረስን🙏🏽

  • @tesfamicaelmatebie8698
    @tesfamicaelmatebie8698 Před rokem +12

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን። መምህር እግዚአብሔር እድሜዎን አብዝቶ ይባርክልን።

  • @addisalemayehu4654
    @addisalemayehu4654 Před rokem +4

    የተከበሩ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። በህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ያለ ስለ ጭንቀት ተከታታይ ትምህርት እየሰጡን ስለሆነ እጅግ አመሰግንወታለሁ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ጅምሮ በቤተክርስትያናችን ላይ ለዘመቱ መናፍቃን ማሳፈሪያ የሚሆን ጥሩ ጥሩ ትምህርት እየሰጡ በመሆኑ የጀመርነው ስለ ጭንቀት ትምህርት ላይ ተፅኖ እንዳይፈጥርብን እና እንዳይቀርብን አደራ እላለሁ። ከባህርዳር ኢትዮጵያ።

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem +9

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይሰውረን በባዶ አደራሽ ከመንከባለል እንደ መናፋቃን የመጨረሻው ዘመን የሀሳዊ መስህ ምንገድ ጠራግዎች ሀሳዊ ነብያቶች በዝተዋል ኢትዮጵያ ምድር ትንብት አስፈፃምዎች ያልታደሉ ትውልዶች ፀረ ማርያም 👉👹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +14

    የኛ እንቁ አባት ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጦት ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🥰🥰🥰

    • @bibisium1432
      @bibisium1432 Před rokem

      ወይ ጉድ እንቁ ኣልሽ (ኣልክ) መምህር ዘበነ የሚናገረው በመጽሓፍ ቁዱስ መሰረት መርምሩ ዝም ብላቹ ኣሜን ኣትበሉ፡

    • @nigatumewuded355
      @nigatumewuded355 Před rokem

      @@bibisium1432 ለምን ጥያቄ አትጠይቀዉም እስኪ ግድየለም ሁላችንም እንመረምረ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️ አገራችንን በሰላም ይባርክልን እኛንም ልባችንን እና አእምሮዋችንን ይግዛው❤❤❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 4 měsíci +1

    ልክነው መምህራችን እንኳን ለሰው ለሰሳት ላራዊት ለጉዳንም ለሁሉም ነው የምፀልየው እግዚአብሔር❤ ፍቅር ያብዛልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem +1

    አቤት እንዴት መታደል ነው እንዲህ ፊትለፊት የውስጥን ጥያቄ እግዚአብሔርአዊ መልስ ማግኘት !!!
    ኑ የቀደመችውን መንገድ እንጠይቅ እንወቃትም በእርሷም ላይ ተመላልሰን የህይወትን አክሊል ለመቀዳጀት የእርሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!
    ለመምህራችን ለዶ/ር ይፍታችሁ ለሚሉን ለእኒህ ሊቅ ለመንጋው አስበው ለሚሰሩት ስራ እግዚአብሔር አምላክ ከማይጎልበት በሁሉምምምም ነገርዎ ያትረፍርፍዎት!!

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለቅዱስ ዑራኤል ለቅዱስ ገብርኤል ለቅዲስ ደቅስዩስ ለቅዱስ እንስጣስዩስ በዕል እንኳን አደረሳችሁ

  • @aadawitenahome2276
    @aadawitenahome2276 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ 🙏✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏 ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ አሜን ✝️አሜን✝️ መስቀል አይላችን ነው መስቀል ቤዛች ነው መስቀል የዳንበት ነው✝️ ያድነናል ድነናል መልክታችን ነው ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት 🙏✝️ ያሰማለን ፀጋውን ያብዝሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ✝️🙏ትሸፍኖት ትኑር ከእርሶ ጋር 💖 የተዋህዶ እንቁ ደግሞ ቅዳሴ ሳሰሙ ድምጾት ከወተት ✝️ ከስካር ይበልጣል ነፍስ 🙏ታለመልማለች ይጣፍጣል💖 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖☀️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሀ ። እንኩዋን ለአዲሱ 2023. ዓመተ ምህረት አደረሳችሁ /አደረስነ አገገራችምን ስላም ያድርግልን የሞቱትን ነብሳችውን ይማርልን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Před 8 měsíci +1

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር የሂይወት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏 የአምላከ ቅዱሳን በምልጃ ና በጥበቃቸው ያኑሩልን🙏 ግባር ቀደም አባት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን የሚያበረታታ እምነትን የሚጨምር ስለ✝️ ፍቅር የሚያስተምር መምህር ውድ አባታችን የእውቀትን ዘመን ይጨምርልን🙏

  • @wubealemeehailee8660
    @wubealemeehailee8660 Před rokem +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን ለሁላቸሁም በፆሎታቸሁ አስቡኝ ወለተገብርኤል !?

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏❤️☮️🎆😇

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 💝 ወለተ ስላሴ ነይ በፀሎቶወት ያስቡኝ

  • @sheberukebede5871
    @sheberukebede5871 Před rokem +1

    መምህር ምን አለበት ፈጣሪ የእኔን እድሜም ፈጣሪ ለእርሶ ባሳለፈና እናንም የርሱ ወዳጅ ባደረገኝ አቤቱ አስበን

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před rokem +4

    አባታችንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Před rokem +6

    አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን ሁለታቹንም ተባረኩ

  • @martamarta7193
    @martamarta7193 Před rokem +3

    ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይል ከመላቤተሰቦትን ??? መምህራችን ?ጥያቄ አለኝ ? አምላከቅዱሳን ፍቃድ ቢሆን የሚያስተ ምሩት 👂☝️ ትምህሮት ሁሉ ?? በሲዲ እና ቢዘጋጅ ?? እመቤቴ ብትረዳኝ ሁሉም መ ፃፎትን ማግኘት ከምሎት በላይ እፈልጋለሁኝ ? የት እደማገኝ ይንገሩኝ አደራ ለሀገራችንሰላም ለህዝባ ጤና እመኛለሁኝ መልካም የትምርትግዜ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @mesi557
    @mesi557 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባቶቻችን💓 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před rokem +3

    አቤቱ የሰራዊት ቅዱስ እግዚአብሔር ከጥፋት ከጠማማ አካሄድ ትውልዱን ታደግ🙏🙏🙏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥድለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ቅዱሥ ጳጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜኔ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem

    ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ እንደማታነብ የተናገርከው በጣም ትክክል ነህ ። እባክህን ዛሬም አልረፈደም አሁን ያለውን ህዝብ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያነቡ አስተምሯቸው።

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Před rokem +6

    Amen!!!!!!!our father's,mother's and brother's, sister's...thank you alot

  • @salmamamo2117
    @salmamamo2117 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜንቃልህይውትያሰማልን

    • @adinchaad7842
      @adinchaad7842 Před rokem

      AmenAmenAmen💒💒💒🙏🙏🙏❤️❤️❤️💔🙏🙏🙏✅️

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 2 měsíci

    መምኅር ዘበነ ትህትና እውነት ዕውቀት ጋር ርጅም እድሜ እና ጤና ለእርሶ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅሙን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem

    “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

    • @getachewsisay5277
      @getachewsisay5277 Před rokem

      ጥቅስ መደርደር የግብር አባታችሁ 😂ዳብሎስ ሰይጣን ይጣቅሳል ግን አጣሞ ነው የሚያሳይሽ አልተከታተልሽ መሆንሽ ነው እንጅ ማንም መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ይችላል ግን በራሱ መተርጎም አይችልም 😂😂

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 Před rokem +5

    ኑርልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር መፅሐፍ ቅዱስ መምህር አናነብም ተዋሕዶ ችግሩ እሱ ነዉ

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Před rokem +3

    Amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před rokem +1

    አዲሱ ዓመት 2023 በሰላም ገብቷል፣ እግዚአብሔር ይኼንን ዘመን ለአገራችን ለዓለም አገሮች ሁሉ የሰላም እንዲሆን ያደርግልን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን።
    መምህራችን ቄስ ዶክተር ዘበነ ለማ ስለ አገልግሎትዎ እናመሰግናለን፤ ፈጣሪ በቸርነቱ ያበርታዎ።
    የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባሎች በሃይማኖት አቋማችን እንድንበረታታ የሚያደርጉት ሠፊ ማነቃቃት እጅግ ተገቢና ደስ የሚል ነው። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስን በትክክል የሚያነቡት-የሚገነዘቡት የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባሎች ብቻ ናቸው ማለት ግን እዚያ ማዶ ጠብ አድርሰኝ እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ሌሎችን "መዝለፍ - ማንቋሸሽ" በየትኛውም የሃይማኖት አስተምሕሮት ጠያፍ ነው። ደግሞም ፍረጃ ለጽድቅ ብቻ ሳይሆን በዚህች ምድር ላይ ከሰዎች ጋር ተከባብሮ ለመኖርም እንቅፋት ነው። እናም የሌሎችን ቤተ ዕምነቶች ከመነካካት ታቅበን:- ስለ ራሳችን ቤት በትክክል እንማር፣ እናስተምር በማለት ምልከታዬን በትሕትና አቀርቤልዎታለሁ።

  • @girumebekele357
    @girumebekele357 Před 10 měsíci

    Memeher Dr,zebene,Egziabeher regim edemena tena yeseteleg ,ye agelegeloton zemen yabezalen Egziabeher Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před rokem

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ✝️🛐🛐🛐✝️ አባታጅን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ 🙏🛐✝️🛐✝️🙏✅ 🚻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚻 ⛪️🤲⛪️ 🅰️🇪🇹🅰️🇪🇹🅰️🇪🇹🚻🙏

  • @meronabera7558
    @meronabera7558 Před rokem

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህራችን

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 Před rokem +5

    wow wow

  • @samsonzemichael1214
    @samsonzemichael1214 Před rokem

    በጣም የሚደቅ መልሶች ናቸው መምሀር ከርስዎ ብዙ ትምህርት በየግዜው አገኛለሁ ሰዎችም ማወቅ ይገበባቸዋል አዲስ ነገር ነው የምለውን ነገር በየግዜው አካፍላለሁ በጣም አመሰግናለሁ አድ ቀን በናዝሬት ከተማ በአካል ለማየት ያብቃኝ ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ መምህራችን ::

  • @zetseat
    @zetseat Před rokem +1

    Memhir Zebene evangelical believers (pente) always preach the gospel that's why people flow to the good news that's what Jesus do. Luke 4:44
    Tebareku

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ውድ አባታችን እንወድወታለን እናከብርወታለን ኑሩልን።

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወገኖቼ እህቶች ወንድሞች እንዴት ከረማችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Před rokem +1

    በፀሎቶ ያስቡኝ አባታችን ብርሀነ ተንሳይ ነኝ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 Před rokem

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

    • @kiyukiyu
      @kiyukiyu Před rokem

      እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ። ብሎል አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በሌላ ቦታ ደሞ እናንተ የአለም ብርሃን ናቹ ተብለዋል ሐዋርያት እና ምን ልትሆኑ ነው።

    • @getachewsisay5277
      @getachewsisay5277 Před rokem

      በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጅ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ተብሎ ተፅፏል ።።የትንቢት መፈፀሚያ አትሁኝ 😂

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před rokem +3

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Před rokem +3

    EGTHABER KALHWAT YASMELN ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Před 10 měsíci

    እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን ቃለሒዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ለኛም ለምዕመን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን አሳድሮ 30/60/100መ ልካም ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎቶወ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před rokem

    ሊቀ ምእመራት፣ ዘበነ ለማ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @abrahamdubale7947
    @abrahamdubale7947 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 5 měsíci

    ለውድ መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤

  • @HLFitiHayeom
    @HLFitiHayeom Před měsícem

    ኣሜንኣሜንኣሜንቃሌ ሂወት ይሰማልንእድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před rokem +1

    መምህር ከተጠየቁት ሁለት አበይት ጥያቄዎች መካከል በቂ መልስ ጠብቄ ነበር ይሁንና በአግባቡ አልተመለሰም። አንደኛ መስቀሉን የምንሰግድለት በክርስቶስ ደም ስለከበረ ከሆነ። ችንካሮቹ የእሾህ አክሊሉ ጅራፉስ ጦሩስ። ሁለተኛ እመቤታችንን ያለ ጥንተ አብሶ ተፀነሰች የሚለው ትምህርት ከአንዲት ቤተ ክርስቲያን ተለይተን ወደካቶሊክ ያደላንበት እንደሆነ እየታወቀ እንዴት መልክአ ገብርኤል መንፈስ ቅዱስ በብሥራት ጊዜ አነፃት ቢልም አንቀበለው ተብሎ ይመለሳል። መፃህፍትን ቅዱስ ሲኖዶስ ቢያስተካክለው ካልሆነ። ለሳምንት በነዚህ ሁለቱ ቢመለሱበት

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ተምረንበታል ተለውጠንበታል እረጅም እድሜና ጤና ከመልካም አገልግሎት ጋር እግዚአብሔር አምላካችን ያድሎት ❤🎉❤🎉🎉

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Před rokem +1

    አባታችን እግዚያብሄር ይጠብቆት እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 4 měsíci

    አሜን ቃለሒወት ቃለሂወት ያሠማልን በውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abugida794
    @abugida794 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ሚዲያ ማንነትን ለማወቅ ይቻላል

  • @user-tl7ez3sn6i
    @user-tl7ez3sn6i Před 7 měsíci

    ቃለ ህዉት ያሰማልን አባታችን መምህረች ረዥም ዕድመና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏🙏💐💐🌹🌹

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @rahele564
    @rahele564 Před rokem +3

    መምህር እባኮትን እንዴት እርሶን ማግኘት ይቻላል?

  • @selam8161
    @selam8161 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዘማሪ ኤፍሬም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ጥያቄና መልስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wubealemeehailee8660
    @wubealemeehailee8660 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባታቸን

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před rokem

    አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!!!

  • @bizuneshsisay7837
    @bizuneshsisay7837 Před rokem +2

    Memihr edimana tena abizito yadililin

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 3 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem +2

    አሜን፫ ቃለሕይ ወትን ያሠማልን✝️

  • @EsxfanoWondimu
    @EsxfanoWondimu Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜን ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    እርስወን የሰጠን አምላላከ ቅዱሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን።

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před rokem +1

    Kalehiywetin yasemalin Abatachin 🙏Amen Abatachin 🙏 Nurulin 🙏

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před 6 měsíci

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !! መምህር እርሶዎን የሰጠን

  • @user-gl1xs2fd3g
    @user-gl1xs2fd3g Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 11 měsíci

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 Před rokem

    እባታችን እናመስግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shitomeshesha8649
    @shitomeshesha8649 Před rokem +2

    ይፍቱኝ አባቴ ወለተ እየሡስ

  • @selamhaile8324
    @selamhaile8324 Před rokem +2

    Kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይት ያሰማልንን

  • @Ethiolegals
    @Ethiolegals Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalen memher...edeme yesetelen.

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 Před rokem +1

    ለምን ለሚለው የተሰረዘና ለራስ እንዲመች ሆኖ የተፃፈ መፅሐፍ የላትም። ! ሰማኒያ ወአሀዱ 81 ዱ ትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱስ።

  • @tewodrosasteraye
    @tewodrosasteraye Před rokem +4

    መምህር ሚገርም ትምህርት ነው መምህር እውነት ነው

  • @getetrsit3325
    @getetrsit3325 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Lidiage2006
    @Lidiage2006 Před rokem +1

    Kale Hiwot yasemalin egig yemiwedot memihirachin

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yohnasmulugeta8434
    @yohnasmulugeta8434 Před rokem +1

    kale hiyewet yasemalin yeageligilot zemenoten yasemalin

  • @Lidiage2006
    @Lidiage2006 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalin,egig yemiwedot memihirachin.

  • @abebeabawello2278
    @abebeabawello2278 Před 10 měsíci

    መᎃህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪአችን ይስጦት። ትምህርቱ ድንቅና ግሩም መንፈስን አዳሽ ነበር ።ኢትዮጽያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ምሕረቱን ሠላሙን ያምጣልንይስጥጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yalemzerfshiferaw210
    @yalemzerfshiferaw210 Před rokem

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው
    አምላካችን ምስጉን ነው
    በየጊዜው ስው ያስነሳልናል
    ዶክተር ብዙ የበዙ ያገልግሎት
    እድሜዎን ከጤና ጋር ይስጥልን
    ባለቤቱ::

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 Před rokem +1

    Egzihabher yetmesegene yhun erson selesten