You are so good Girum that I stop reading book before I fall to sleep instead I listen to you. I suggest you start a book club so that people came together and listen to you and also discuss on the book being read. Please don't stop to upload more and more
ሱስ እየሆነብኝ ነው ጉርሜ ። በርታልኝ
የሚገርም ነው😮 በእውነት እላለሁ አኔ በህይወቴ ትረካ ምናምን አይመቸኝም ነበር ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ተቀይሯል እናም ከዚህ በኃላ ያንተን እና ያንተን ትረካዎች ብቻ እሰማለሁ ❤❤❤
በርታልን ግሩሜ❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ይልመድብህ
You are so good Girum that I stop reading book before I fall to sleep instead I listen to you.
I suggest you start a book club so that people came together and listen to you and also discuss on the book being read.
Please don't stop to upload more and more
እናመሰግናለን
ግሩሜ ከቤልጅግ አጫጭር ታሪኮች ድገመን ደጋግመን
You are the best
ሱስ ብቻ የእንቅልፌ ጌት ነው እንጂ
wow❤❤❤
Teyakea neberegn😊
ምርጥ ነው
ኦ አሪፍ ❤
❤❤❤❤❤❤
Girume mirt sew bertalin
methaf sraln
Gobez lij neh metsafehen shelemen
የሽልማት ሀሳብ ወዲህ በል
@@girumtebeje197
Yeah wedih bel
ያንተ ተርኮች ተማላይ አረከኝ ግሩም ተበጀ።
ይህን የመሰለ የሚያከንፍ ጣዕም ያለው ትረካ እንዳደምጥ ባለውለታዬ ማነው? ተራኪው ነውን? facebook mention ተደርጌ እንዳደምጠው ባልደረግ የት አገኘው ነበር!?
youtube ራሱ ባለውለታዬ ነው፡ facebooks ብትሉ... አረ የተራኪው የድምፁ ከለርና የኔም ጀሮ የፈጠረም አለ፡፡
Thank you ከትንሹ እስከትልቁ
በትረካ እንደዚ ደስ ብሎኝ አያውቅም እስከዚች ሰዓት
ግሩም ተበጀ ነው ወዳጄ