Video není dostupné.
Omlouváme se.

አፋልጉኝ ? ልቤን እና ስልኬን ተዘረፍኩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2022
  • This is a official CZcams Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Komentáře • 212

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 2 lety +10

    አይዞህ ለሌቦቹ ደግሞ እግዚአብሄር አንድ ቅስፈት ይስጣቸው።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋበቅንነትዋውዋዋ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety +5

    አማንሻ ይሄ ሿሿ እኮ ቆየ ከተጀመረ አልሰማክም እንዴ አባቴ እንኳን አተረፈክ የእውነት

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +14

    አማንየ አይዞክ እግድህ ምንም ማረግ አይቻልም ጊዜው የተበላሸ ነው 🥺🥺💚💛❤️

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 2 lety +13

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይዞህ ወንድም አገላለፅህ ግን በሳቅ ገደለኝ::

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋ

  • @gracegirma9460
    @gracegirma9460 Před 2 lety +10

    The same thing happen to my sister, fortunately she screamed and police followed them and after three days she was able to find her phone. It was a miracle for us. The police man was very helpful.

  • @user-tn3sl4nw7x
    @user-tn3sl4nw7x Před 2 lety +6

    ወይ አማን በሳቅ ፈረስኩ

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +8

    አይዛህ ወድም አለም ያጋጠማን የኔ እህን ክሳዉዲ ሰተወረድ ሸጣዋን ሰለኮን ነዉ የተወሰደባት ግን ዋናዉ እናተደህና መሁናቹሁነዉ መድሀኒያለም የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ እና

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 2 lety +5

    የድሕነታችን ጥልቀቱን እና የአይምሮአችንን ዝቅጠት ያሳያል ። በተለይ የእምነት ሐገር ከምትባል ኢትዮጵያ ይሕ እሚያሳዝን ነው ። የውጭ ሐገር ዜጎች ያለውን ሑኔታ በ ቻናላቸው የኛን ሐገር ስርቆት ከብራዚል ጋር አንጻራዊ እያረጉ ሰርተዋል ፡ ይሕ እንደ ሐገር ውድቀት ነው ። የረሐቡ ሳይበቃን ደሞ በሌብነት ። ኢትዮጵያዊ ሞራል ነበረን አሑን ግን ያንን እምን ውስጥ ጨምረን እንደመጣን አይታወቅም

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 Před 2 lety +2

    ሺዋ ሺዋ ይባላል ይህ ለይብነት የተለመደ ነው አዲስ አበባ ላይ መልዕክቱ ለለላሰው አስተማሪ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ወይ አማንዬ ሌቦችኮ በየጊዜው ሲስተማቸው አዳዲስ ነው ምንም አይገብኝም ልምዳቸው ይገርመኛል ምን አይነት መአተኞች እንደሆኑኮ ጌታ ሆይ
    በህይወት ማምለጥህ እግዚአብሔርን አመስገን ዘርፈውም ገለውምኮ ነው የሚሄዱት

  • @user-lw5ki8eh7l
    @user-lw5ki8eh7l Před 2 lety +2

    አይዞኝ አማን ዋናው አንተን አለመስረቃቸው ነው

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před měsícem

    አይዞህ አማንየ አተደናዉን ዎናዉ ጤና ያሳዝነል❤❤❤❤አይዞን እኔ እገዛልህ አለዉ አማንየ ጀግናየ❤አይይይይ

  • @mulatutube238
    @mulatutube238 Před 2 lety +4

    በጣም ይገርማል እንኳን አንተ ደና ሆንክ አማን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

  • @user-wn3sp4gc2h
    @user-wn3sp4gc2h Před 2 lety +2

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እኔም ደርሶብኛል ፍዝዝ ነው የሚያደርጉት ውይ ዘመን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋ

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm Před 11 měsíci

    ሁሉም የተወሰደበት ነው እኔ ልንገርህ መገናኛ 3500 ብር እና ትልቅ ስልክ ተች ተበልቻለሁ አይዞህ ብሮዬ

  • @user-gj1bk3nj8q
    @user-gj1bk3nj8q Před 8 měsíci

    ደርሶብኛል አማንዬ አይዞሽ እኔ አፌን ደም ደም ነው ያለኝ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 6 měsíci

    ድህነት ያለበት ቦታ ሁሉ (ከሕንድ በስተቀር) ሌብነት በረቀቀም ሆነ በጭካኔ መንገድ ይፈፀማል።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 2 lety +1

    ወይ ሀገሬ እንኳን አንተ ሰለም ሆንክ

  • @user-dm9nj9yi1d
    @user-dm9nj9yi1d Před 2 lety +2

    አማንዬ አይዞህ የኔ ወንዲም ጠፋ እያልኩ ነበር እንኳን ደና ሆንክ አንተ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety +2

    ውይ ውይ🙉🙉🙊🙊 አይዞህ ወንድሜ የተሻለሁ ትገዛለህ ይብላይ ለሌቦቹ ዋናው ጤና ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋዋ

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety +3

    እኔ ግርም የሚለኝ የወደፊት ኑሯችን ምን አይነት ነው የሚሆነው በጣም ያሳዝናል ሰው ሁነን ተፈጥረን ሰይጣን መሆናችን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋ

  • @marifamarifa8692
    @marifamarifa8692 Před 2 lety +2

    አይዞህ። ከባድ ነው አገራችን ን። አበራሿት የሥራቸውን ይስጣቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋዋ

  • @myphone3203
    @myphone3203 Před 2 lety +14

    ሳውዝ አፍሪካ ሆነ ማለት እኮ ነው አገራች በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወንድሜ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 2 lety +3

    The government needs to step up and punish these bandits. This is a serious problem, not only for the residents of Addis but for tourists

  • @aschalewzewdu623
    @aschalewzewdu623 Před 2 lety +4

    አማንዬ በቃ አታለቃቅስ፤ ያቅሜን እሞክራለሁ ። አለ አይደ፣ 20 ሺዋን ላድናቂዎችሽ አካፍይና የሚደርስብኝን እከፍላለሁ ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋዋ

  • @user-uj1st5wu8u
    @user-uj1st5wu8u Před 2 lety

    ሰርቀ የሚሻጡት እኮ በርከሽ ነው ኡፍ ሀገረችንን። ሰለም የድርግልን

  • @jemalseid9235
    @jemalseid9235 Před rokem +1

    አማን አየ የናቴ ልጅ በጣም ነው የተመቸሽኝ ወላሂ

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Před 2 lety +4

    አይ ኢትዮጵያ መቼ ነው የምንሠለጥነው በገዛ አገር ተሳቆ መኖር እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Před rokem

    አይዞክ እኔንም አዴ ሰርተውልኛል አሁንማ ቋሚ ስራቸው ሁኗል

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 Před 2 lety +7

    ኧረ ስልኩስ ይቅርና ልብህን ይመልሱልህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋዋ

  • @abebeliyew
    @abebeliyew Před 2 lety +4

    Ethio Telecom has to start to accept people compliant and track using SIM cards/GPS.

  • @birhanmolla
    @birhanmolla Před rokem

    አይዞን

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem

    ምስኪን አይዞህ ለበጎ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ቀልደኛ ነህ የዶክተር ሺበሺ ስራህን በጣም እወደው ነበር አድናቂዎችህ ስልኩን መተኪያ ብናዋጣልህ ጥሩ ነበር::

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋ

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 Před 2 lety +1

    አማን ሰው በጣም ምሪጥ ሰው ነህ!!

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋ

  • @selma5801
    @selma5801 Před 2 lety

    አይባርክላቸው

  • @tameretlisika665
    @tameretlisika665 Před 2 lety +1

    አመን የዱሮ ጄለሶቼ በሉክ አይዞህ አይ ለቦሮ kkkkkkkkkkk

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 6 měsíci

    አዲሳባን በደንብ ስትኖርባት ገና ብዙ ነገሮች ይገጥሙሃል። ከዚያ በኋላ ነው "አዲሳባን አውቃታለሁ" ብለህ መናገር የምትችለው።

  • @user-dp1zc4ud2p
    @user-dp1zc4ud2p Před 2 lety

    ያሀራም 😄😄😄

  • @Turinafa
    @Turinafa Před rokem

    እውነትህን ነው አማንየ እኔንም ከአዘዞ ወደ ባህር ዳር ስመጣ ወስደውብኛል እረዳቱና ሹፌሩ ተመሳጥረው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

  • @habeshamedia288
    @habeshamedia288 Před 2 lety +1

    amanye fasil demozn astawoskegn samnt tegnahu blo neber silkun tebelto

  • @user-mi4ky8zt9c
    @user-mi4ky8zt9c Před 2 lety +1

    አይዞህ አሜኑ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr Před 2 lety

    ክክክክየኔ ወንድም የኔ ልዩ አይዞህ ያጋጥማል

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před rokem +1

    አማንየ እኔንም ልክ እንዳተ ደርሶብኛል

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 2 lety

    በጣም ይገርማል

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 Před 2 lety +4

    Aman you are very talented and so glad you are sharing your talent with us. May God put you in a higher place. We love you please don’t lose yourself , you are awesome the way you are.

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 5 měsíci +1

    አማንየ አይዞን iPhone 15 እገዛልሀለው😂😂😂😂

    • @amansew
      @amansew  Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 2 lety

    ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ነው ያለው ያ ሰውዬ? ደህና ነህ በሉልኝ አይ ዝም አለ ዘንድሮ ብዬ ነው ጃን
    የሌባው ነገርማ ምኑ ተወርቶ ገና ገና ገና...በሉ እናተ በርቱና ሰውን አንቁት እስቲ ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ በኔ የደረሰ በናተ አይድረስ በሉት ማታ ከስራ የሚወጡትን ሀንግ እያረጉአቸው ነው ወንድሜ አረ ስንት ጉድ እየተሰማ ነውውው......

  • @user-lm4eu6es5c
    @user-lm4eu6es5c Před 2 lety

    ያሣዝናል

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Před 2 lety +1

    ምን አድናቂ ናት አድራቂ ናትጂ 😂😂

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 5 měsíci +1

    እምንየ አይዞን ኢትዮጵያውያየ የምታሳዝን ሀገር ሆናለች! የተስማራው ሌባ ብቻ ነው ከባልስጣት ጀምሮ እስከ Ethiopia Airlines ሁሉም ሌባ ነው እግዚአብሔር ያውጣን ብቻ😂

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Před 2 lety

    ውይ አይዞህ!

  • @magdesmagdes9511
    @magdesmagdes9511 Před rokem

    አይ ግዜ😭

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Před 2 lety

    አማን ልግዛልህ በአላህ😃😃🤣🤣🤣🙏

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 Před 2 lety +1

    #አይዞሽ ገለቴ😂😂😂😂💔ዶርሶብናል bro

  • @sunitathatal7500
    @sunitathatal7500 Před rokem

    Wuyyy amaneye enyem edate tebelechalehu ye eweneti ayebarkelachew

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 2 lety

    የኔወንድምዋ፣አዞህ፣ለበጎነው፣አሳዝነህ፣አሳከኝም፣ውድ፣አድሳባ፣

  • @tesfayederbie6863
    @tesfayederbie6863 Před 2 lety

    አይዞህ

  • @saratube4300
    @saratube4300 Před 2 lety

    በርታ ልዩ

  • @zebibyifru5749
    @zebibyifru5749 Před 2 lety

    አይዞን 🙏🏽

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety

    አይዞክ

  • @marthaabebe948
    @marthaabebe948 Před rokem

    Good advice🙏

  • @gracegirma9460
    @gracegirma9460 Před 2 lety

    Wanaw ante selam hun, hulum yemetal.

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 2 lety +2

    ውይይ አሙዬ ልብ ይስጥልን እንዴ ይህን ያህል ሌባ ከነገሰማ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ዘመን አሳልፈን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውው

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před 2 lety

    አማን ወንድሜ አይዞህ

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Před 2 lety

    አማን እንኳን ተርፍህ

  • @selameyelkal876
    @selameyelkal876 Před rokem

    Yene wud

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Před rokem +1

    silederesebik new ahun yecaqankew unet new irgif yargew yetabatuu ayizok wandime igzabere yetakalik

  • @lolak953
    @lolak953 Před 2 lety

    I'm glad that they didn't attack you ...አይዞህ

  • @medanit893
    @medanit893 Před rokem +1

    wayine gude amniye ahun gena aaferakenyi matiyami mini ayinet gize layi new gin yedersnew bariyam

  • @user-bd4hl3qp2x
    @user-bd4hl3qp2x Před 2 lety

    እኮን ደህና መጣህ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣3 kene becha hen Aseworuhe enen wendeme Ayzohe yagatemal Enem dersobgnale

  • @erehimawase3509
    @erehimawase3509 Před rokem

    አማ በዝህ ይለፍልክ ጦስክን ቢቀንሡክስ አሥበከዎል ሌላኛው ሙድ ከባንክ ስትዎጣ ጠብው ደህና ገዘብ ከያዝክ አንዱ ይተፋብህና ሌላኛው ከልጁ ጋር ይጣላል 3ተኛው ይጠርግልክና ያው ውዝግብግብ አርገው ይዎስዱብሀል ባክ ሰዎች ቢጠነቀቁ የተሳለ ነው የሜያዎጡ መሥለው አዱ ውስጥ ያጠናል ሌሎቹ ከውጭ ሰው የተሠበሰበበት ሳሪሥና ሀያሁለት ማራቶን ጋር ብዛት አሉ ያው የተበላሁበትን ነው የምነግህ

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw Před 2 lety

    Aman 994 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 firhatu alekekehim, Abshir bro, Wanaw tena.

  • @akib33
    @akib33 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል ግን

  • @abebawadanemekonen6631

    እረ አማንሻ እኔም ተበልቻለዉ

  • @omqmlsoso
    @omqmlsoso Před rokem

    አማንየ በጣም ደስስስ ትላለህ ግን የአባታችን የቅዱስ ላልበላ ልጅ ሆነህ አንገትህን ላይ ማእተብ የለም ለምን ማእተብ ለእኛ ለክርስቲያን ማንነታችን ምልክታችን ነው መስቀል ደግሞ ሃይላችን መመክያችን ቤዛችን ወዘተ።።። ነው ከተማ ብትሆንሚ ማእተብህ ግን ምውለቅ የለብህም እና ጭዋታ ምስ ቁምነገር ቃጥልበት እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር 🥰💗✝️

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 2 lety

    አማንየ ክክክክክክክ ያጋጥማል

  • @zahramohamed4034
    @zahramohamed4034 Před 2 lety

    ወይኔ ሀገሬ

  • @jord3147
    @jord3147 Před 2 lety

    huletea teserikealehu bezih meliku, ayidires new mibalew !!! ABC silik meyaz new mishalew enji tetenkiko menor kebad new

  • @user-np6oc5hf8y
    @user-np6oc5hf8y Před rokem +1

    it exactly happened to me

  • @user-ir1oi5py3f
    @user-ir1oi5py3f Před 2 lety

    Enqun ante selam honk Amanu

  • @user-vk5pp7mu4k
    @user-vk5pp7mu4k Před 2 lety

    ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @eyeberumekonen1059
    @eyeberumekonen1059 Před 10 měsíci +1

    aman Bante yederese benem derese

    • @amansew
      @amansew  Před 10 měsíci

      Ayzon ayzon😂😂😂😭😭😭😭

  • @romanaddise5124
    @romanaddise5124 Před 2 lety +1

    😄😄😃😃😃you are great...

  • @user-gt6vh3qq4q
    @user-gt6vh3qq4q Před 2 lety

    ዋይ ተበላህ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል የእኛ አገር ነገር አንተ ላይ ይሄ የደረሰ ተራ ሰው ላይ ምን ሊደርስ እንደሚችል ያሳስባል:: አይዞህ!

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋ

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 2 lety

    Yegebahale..konjo sitmeleketi 🤣🤣🤣 Amanye

  • @Tube-cv2hw
    @Tube-cv2hw Před 2 lety

    አማንሠላምነው

  • @ganatali-fx2sx
    @ganatali-fx2sx Před rokem

    Ayzon aman yagatemal gizew kebad new

  • @munauae3174
    @munauae3174 Před rokem +1

    💚💙💜

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety

    ጉድ የኛ ሀገር

  • @erkishtube1191
    @erkishtube1191 Před 2 lety +1

    100% happen to me before two months

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Před 2 lety +1

    እር ፍጣሪ ሆይ ወዴት እየሄድ ነው

  • @sebleasche8767
    @sebleasche8767 Před 2 lety +1

    አይዞህ በብዛት ፋይል የሚኖራችሁ ሰወች ግን አይፎን ስልኮችን ተጠቀሙ ብትሰረቁ ሌባው ያለበትን ማወቅ ትችላላችሁ ማዘጋትም ትችላላችሁ ስልኩን እዳይጠቀሙበት

  • @alemzewdzewde8393
    @alemzewdzewde8393 Před 2 lety

    Weyene asazenkene weye Ethiopia 🇪🇹 ysazenale beagracene mebte yeleneme

  • @akib33
    @akib33 Před 2 lety

    ማድነቅ ይቻላል 😀

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Před 2 lety

    እኔም ስልኬን የወሰዱብይ እዳተው ተደራጅተውነው ተሳፋሪ መስለውይ ገብቸ ሁሉም ሌቦች ናቸው ስልኬን ወስደው አደየ ውርዱ ብለው ወርድን እኔ ነይ መጀመሪያ የወርድኩት ከዛ በሩን ዘጉብይ አብሮ ነዳው ዞረብይ

  • @hobsee5626
    @hobsee5626 Před 2 lety

    Azok ameneyee 😘😍😍😘😘😘

  • @seadi5
    @seadi5 Před 2 lety

    አላህሌባንያጥፋልንንንንን