እራሴን እንዴት ላሳድግ በ አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት | The Power of Action | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024
  • #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Komentáře • 21

  • @user-jy6ms5ek5o
    @user-jy6ms5ek5o Před měsícem +2

    This is Gold!

  • @ChalachewuHabtu
    @ChalachewuHabtu Před 2 měsíci +1

    Good

  • @RihanaRihan-gj9xj
    @RihanaRihan-gj9xj Před 2 měsíci +2

    በኢስላም አላህ እንደፈቀደልን ነው ምንኖረው እንደዛ ብለው የሚያምኑት ፈጣሪ የለም ብሎ የሚያምኑ ናቸው

  • @abebeabera8150
    @abebeabera8150 Před 2 měsíci +1

    እኔ ከቻልኩ ይቻላል። የሚያስችል ጌታ አለንና🙏🙏🙏

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome Před 2 měsíci +1

    አንደበታቸው የሚገርመው የሁሉም አንድ አይነት ይህ ድምፅ ሰለሞንንን ነፂን ሱራፌልን ብቻ ቅን መድረኮች ትለያላችሁ

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i Před 2 měsíci +1

    What a dynamic speech & experience!!

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Před 2 měsíci

    ትክክል ነው!!

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 Před 2 měsíci

    enamsegenal 😊

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 2 měsíci +3

    አሰልጣኝ ሲሳይ ግን የግሉ ሚዲያ አለዉ?

  • @user-pj4zt1ml4r
    @user-pj4zt1ml4r Před 2 měsíci +1

    You may be true under normal circumstances but it is not always true!

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 2 měsíci

    የህይወት አሰልጣኝ አቶ ሲሳይ እናመሰግናለን. እስኪ እርዳኝ. የምሰራው ስራ ጨቆኛኛል

    • @tinsaegeremew3072
      @tinsaegeremew3072 Před měsícem

      ቴሌግራም ላይ @tinsuge በዚህ ፃፉልን

  • @asrattilahun7369
    @asrattilahun7369 Před 2 měsíci +1

    ቅኑች እባካቹ ያላለቁ ትምህርቱችን ጨርሱልን ለምሳሌ አሰልጣኝ ኢሳያስ እና አሰልጣን ነፃነት

    • @tinsaegeremew3072
      @tinsaegeremew3072 Před měsícem

      በቴሌግራም ላይ @tinsuge በዚህ ይፃፉልን ብዙ የስብእና ስልጠና ያገኛሉ

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před měsícem

      እሺ

  • @djmaraki7152
    @djmaraki7152 Před 2 měsíci

    Kelb enamesginaln sisay liloch class enfilgaln kiberelgn

  • @amalmallamma-ji1om
    @amalmallamma-ji1om Před měsícem

    asaltanyi sisayii thanks 👍👍💪💪💪💪🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉

  • @Liya97468
    @Liya97468 Před 2 měsíci +1

    የገቢ ምንጭህ እንዴት እንደመጣ ብትነግረን?

    • @genuinestage
      @genuinestage  Před měsícem

      ሲስተም በመገንባት ነው።