Anchor Media የአዲስ አበባው ስብሰባ፥ የአማራ ፋኖ ተጋድሎ፥የእንጅባራው ትዕይንት፥ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት፥ የኦሮሚያው ግድያ፥ የመናፈሻዎቹ ጉዳይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 119

  • @zolamitiku3330
    @zolamitiku3330 Před 2 měsíci +30

    በርታ ሜጀር ጀነራል መሣይ መኮንን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 měsíci +1

      ፊልድ ማርሻል ለማን ሰጠህ😂

    • @belaygojj
      @belaygojj Před měsícem

      Uu😂LMP​@@abuhaile6517

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před 2 měsíci +9

    መሣይ እንቱንና እንተን መሠሎችን ሣይ በእትዮጵይ ሀገራችን ተ፥ፋእልቆርጥም !ምርጥ ትንትግ የሙያ ሠው በርታ

  • @user-nx7sb4bt6i
    @user-nx7sb4bt6i Před 2 měsíci +6

    ድል ለአማራ ፍኖ👍👍👍👍🧡🧡🧡

  • @user-mv4sh1sn4n
    @user-mv4sh1sn4n Před 2 měsíci +32

    መሳይ መኮንን ለኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነው የምትሉ በኩመንት ወይም በላይክ አሳዪን

  • @adebabayadane4771
    @adebabayadane4771 Před 2 měsíci +11

    መሳየይ the great እወድሀለው

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Před 2 měsíci +7

    ብልጲግና አብቅቶለታል እደዶሮዋ እየተደፍደፈ ነዉ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏ጊዜ ጀግና‼️ ጊዜ ዳኛ‼️ ጊዜ ተለዋዋጪ ‼️ጊዜ የእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ሥልጣን ይስጣል ይነስል ስለዚህ ባለጊዜ በተሰጠህ ጊዜ መልካም ስራበት ⁉️🤞እግዚአብሔር ሰላምህን እና መልካሙን እንድናደርግ ጥበብህን ስጠን🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci

    መሳያችን በርታልን፣ እናሸንፋለን፣ እዉነት ያሸንፋል።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před 2 měsíci

    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m Před 2 měsíci +1

    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jerusalemlothschutz7456
    @jerusalemlothschutz7456 Před 2 měsíci +5

    Thank you Mesay Mekonen for being the voice of the voiceless and for exposing the war crimes being committed in the Amhara region every single day 😢❤️‍🩹

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci +1

    እ/ር እባክህ የዚህን ሴጣን እድሜውን አሳጥረው

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Před 2 měsíci +5

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖና ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያ ይሁን፣ ንፁሀንን በመግደል ሕዝብን ማሸነፍ አይቻልም፣ አብይ ሽፍታ ነው፣

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před 2 měsíci +3

    መሳይ በርታ አላህ ይጠብቅሕ

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Před 2 měsíci +3

    መሳይ መኮንን በርታ

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 2 měsíci +2

    እናመሠግናለን ሁለታቹሁም ለተጎዱ የኢትዮጵያን ድምፅ ስለሖናችሁለት።

  • @sisayhailu820
    @sisayhailu820 Před 2 měsíci +11

    መሣዬ ይህን አዉሬ ማርሻል ብለህ አንቱ አትበለዉ ተሣስትህ ይሆናሐል

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 Před 2 měsíci

      መጋፈጥ ብቻነዉ መፍሄዉ

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 Před 2 měsíci

      የደራ ህዝብ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ መንገደል የለም አምስት አመት ሙሉ መንገድ ዝግነዉ ህዝቡ የመተነዉ

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před 2 měsíci

    ግራ የተጋባው የ ኦህዴድ አገዛዝ በወሬና በስብሰባ የሚያመጣው ውጤት የለም፣፣ አጭበርባሪው ስርአት መወገድ ብቻ ነው ያለበት!!
    ድል ለ አማራው ፋኖ

  • @MulatAlene-tx2gn
    @MulatAlene-tx2gn Před 2 měsíci +1

    በርታ መሳይ

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o Před 2 měsíci +5

    የምርቃና ኮሪደር ልማት ✅✅✅

  • @aklilugebremicaele1964
    @aklilugebremicaele1964 Před 2 měsíci +9

    ጉራጌ ሲተርት "ወራጅ ውሃ ሲወስድ ሲጨንቅህ ውሃ ይጨበጣል ይላል" "እሃ ቲወስድ እሃ ይጠቡጪ" የአብይ አገዛዝ ሲጨንቀው አዋጅና ስብሰባ አብዝቷል መውደቁ አይቀሬ ሆኗል :: የጨነቀ ዕለት :: ድል ለፋኖ!!!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před 2 měsíci +2

    መሳያቺንጀገኖቻቺንለእወተየቆማቺህሁሉክብረይገባቺሀልሁቅያሸንፉልድልለአማራፋኖ ህዝባዊይ ሀይል

    • @MrMekides15
      @MrMekides15 Před 2 měsíci

      አማርኛ መጻፍ ማነው ያስተማረህ ሁለት ነጥብ ወይም በቃሉ መሀል ክፍተት ተጠቀም

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před 2 měsíci +5

    አማራ ላይመለስ ተነስቷል

  • @Jo05319
    @Jo05319 Před 2 měsíci +2

    Thanks

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 2 měsíci +1

    ❤❤በርቱ

  • @samkuk420
    @samkuk420 Před 2 měsíci +7

    ድል ድል ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 2 měsíci +7

    ድል ለፋኖ

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o Před 2 měsíci +4

    ድል ለአማራ ፈኖ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Před 2 měsíci +3

    ግሩም ውይይት ነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 2 měsíci

    መሳይ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci

    የኦሮሞ ብልፅግና ጥጋብና አውሬነት በአጭር መቀጨት አለቀት፣

  • @user-tm8iw1to2l
    @user-tm8iw1to2l Před 2 měsíci

    ዱሉለፋኖነው❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před měsícem

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před 2 měsíci

    ሰላም ወገኖች

  • @dagmawibelay3408
    @dagmawibelay3408 Před 2 měsíci

    Excellent program! (As always)

  • @am1951
    @am1951 Před 2 měsíci

    Well said, if only someone would listen.

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci

    ያሁኑ የፋኖ ትግል የነገዋን ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ይወስነዋል፣ ስለዚህ አገር ወዳድ ሁሉ መነሳት አለበት።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 2 měsíci +2

    ኦሮሚያ ውስጥ መንግሥት ያስታጠቃቸው ሼኔ ብሎ የሚጠራውና ሌሎችን ብሔረስቦች አባላትን በተለይም አማራዎችን በኦሮሚያ ክልል የሚጠቃው ይህ ቡድን ከልዪ ኦሮሚያ ኃይል ጋር በጥምረት ነው።

  • @TesfagiwergisWaskun
    @TesfagiwergisWaskun Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @makonnensine3338
    @makonnensine3338 Před 2 měsíci

    ቸደደ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 2 měsíci +1

    አንድ አልጋ የማይዘረጋ ትንሽ ክፍል ኪራይ 3500_4000 ነው። ደሞዝ 2000_3000ነው። ሰለዚህ እንዴት መኖር ይቻላል።

  • @elizabethgirma8239
    @elizabethgirma8239 Před 2 měsíci

    Keep up messay!🎉🎉🎉❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 2 měsíci +2

    አዲስ ነገር የለም። though መሣያችን እንደወትሮዉ ጀግና ብትሆንም

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 2 měsíci +3

    10/08/2016 - 13/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před 2 měsíci

    ብልፅግና ኢህዴድ የመጨረሻ እስትንፋሱን ለማውጣት እየቃተተ ነው፣፣ የ ፋኖው ምት አገዛዙን አልወስውሶታል፣፣ የተከፈለው ተከፍሎ ይህን ስርአት ካልነቀልነው በሀገራችን ሰላም አይኖርም

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 2 měsíci +3

    መሳይ አሁን ምትለው ይህንን ትንሽ ዘገየህ አንተ ምትሰራውን ግን አደንቃለሁ

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo Před měsícem

    Mesay no 1mujha.
    ,d

  • @astherad1348
    @astherad1348 Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እሰከዳር ወቶ ይሄን እብድ መቃወምና ማውገዝ አለበት፣ ትላንት በትግራይ ዛሬ አማራን ነገ በሙሉ ኢትዮጵያን ለመብላት የወጣ ክፉ ሴጣናዊ ሃይል መቀጥቀጥና መጥፋት አለበት

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před měsícem

    It's time for cudeta, not for public meeting!

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Před 2 měsíci +2

    የአንድን ሀገር መንግስት ቀጥ አድርጎ የሚያቆመው መሰረቱ እና ግድግዳው ህዝብ ነው:: ህዝብን እየደረመሰ ያለህዝብ መምራት የሚፈልግ መንግስት ማለት ደግሞ ያለ ግድግዳ ለመቆም የሚሞክር ጣራ ማለት ነው::መንግስት ይህን ካልተረዳ እንዴት ሀገርን ሊመራ ይችላል?

  • @AbdiMulu-bz8kn
    @AbdiMulu-bz8kn Před 2 měsíci

    ምን ማረጋገጫ አለው እዉነት መሆኑን

  • @fikaduzawde-tj3ty
    @fikaduzawde-tj3ty Před měsícem

    ይቅርታ መሳይ ይሄን ሰው ግን ባታቀርበው ጸጉሩን ሳይ ስማው ስማው አይልም።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před 2 měsíci

    ምናልባት ምናልናት እርቅ በእናንተ አድርገናል በፊትም እርቅ ጠይቀናል ከዚህ ብኇላ ትልቅ እርምጃ እንወስዳለን ሊል ይችላል

  • @fetiayomer2160
    @fetiayomer2160 Před 2 měsíci

  • @et2507
    @et2507 Před 2 měsíci +1

    ብስክሌት... ጥናታይ ጥሁፍ
    =================
    ኣምላክ ለኢትዮጵያ በቃሽ ብሎ ፋኖ በምርጻ ኣማራን ኣቸንፎኦ ኮኣሊሽን ቢፈጠር ኣታላይ ፕሮስቴና ኣዴገኛ ቀምቶ በላ ትውልድ በጌታ የሱስ ስም ታያተልል ቃየልን ታይሸለም በንጡ መቸም ብስክሌት ፈረንጂ ሞሽን ይሉታል ለኢትዮጵያ ብቸኛ መዳኒት ነ ምንቅስቃስ ወንዲሜ የሆድ ነገር ሁኖ በሽመና ጥበብ እግር ቆንጥቶ በመቶ ሜትር ፍጥነት ሚልመሰመሰው የቀጭን ገበሬ ወይንም ዶርዜ እግር ቁጥር ስፍር የለውም መቸም ሆድ ተሆነ ብስክሌቱም በግዘ ሂዴት ቆንጥ ጦ መፍተል ነ ታይፈትሉ ታሪክ በሯን ዘግታበት ህወሃት... ካንሰር ይባል ገለመለ ፍልስፍና ወይን የጥይት ጋይዱን ባያበዛ በኣስራስምንተኛው ክፍለዘመን የሮሃ ወይንም ወሎ ግዛት በባልካን ኢራን ኢራቅ ሶርያ ግሪክ መነኮሳት የተሞላ ነበር..The Alma-Ata Paradox vs. The Framatome ዘመነ መሳፍንት ኣገር ቲያቃጥል በኣፋር በኩል ሸበል ብለው በታምራቱ ነፋስ እና ኣሸዋ በላቸው ጭራሽ ደብዛቸው የለም ፕሮስቴና በማሲንቆ በለስ ኣሰርታ በጨካኝ ደመኛ መጥፎ ኣታልይ ዶክተሮች ኢንጅኔር ምናምን ኣረከሰቻቸው ምናባቱ ማናባቱ የታባቱ ሊሆን በየሃገሩ ስለላ ዲርጅት ቂጣቸው ቱነያቸው ዲረስ የተከለመ ኣዴገኛ የሙጀሌ ትውልድ ነ::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Sorry Messay I cant play this video my network is getting crazy.

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 měsíci

    የአማራ. ማህበረሰብ. በአገር. ወዳድነቱና. በኢትዮጵያዊነቱ. እምነት. ጥንካሬ. በየትኞቹም. በኢትዮጵያ. ክፍሎች. ገብቶ. ጥሮ. ግሮ. ጫካመንጥሮ. እጁን. በእሾክ. አስበልቶ. ተጋብቶ. ተዋልዶ. አያት. ቅድም. አያት. ሁኖ. የኖረና. እየኖረ ያለ. ኢትዮጵያዊ. ነዉ. ። በዚህ መልክ. ያለዉን. ማሕበረሰብ.
    የማጥቂያ. ስልታቸዉ. በኖኖ. ወረዳ. በሚገኙ. የአማራ ተወላጆች. ለዘመናት
    ሲጠቀሙበት. የኖረዉን. የእርሻ. መሬታቸዉ
    በኦሮሙማዉ. መስራቹ. በሽመልስ. አብድሳ. ትእዛዝ. ነጥቆ. ለቄሮዎች. በማከፋፈል. መነሻ. ምክንያት. ሽፋን. በመጠቀም. በኦሮሞ. ማሕበረሰብ. በሆኑት. በጉርብትና. ሲኖሩ. በነበሩት ላይ
    መሬታቸዉ. ተነጥቀዉ. የነበሩት. አማራዎች
    ያደረሱት. በማስመሰል. ሰርግላይ. በነበሩት.
    እድምተኞች. ላይ. ኮሬ ኔጌኞቻቸዉን. በማሰማራት. የተለመደዉ. የጭካኔ. ተግባራቸዉ. በመፈጸም. ቀጣዩ. ወደ መከረኞቹ. አማራዎች. ቤት. የማቃጠል. ዘመቻ. ና. የማፈናቀል. ብሎም. የምንጊዜም
    አማራዉን. አሠባስቦ. መጨፍጨፊያዉ.
    ስልታቸዉ. በመጠቀም. ለስብሰባ. ትፈለጋላችሁ. በማለት. ጠርተዉ. አሰባስበዋቸዉ. ከ 80 በላይ. የሚሆኑ. አማራዎች. ገለዋቸዉ. እንደሆነ ነዉ. የተሰማዉ. ።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Před měsícem

    The only choice is FANO, please, today to get one leader and one command. Take over power from Mr Abey Ahmed and regime. No more ethnic nationalism in Ethiopia.

  • @et2507
    @et2507 Před 2 měsíci +1

    የእናት ምላስ በ ኣባ ምላስ
    ==================
    ካድያ ሚካኤል ጃክሶኦን በታሪክ ኣጋጣሚ ኣንድ ወቅት ትሪለር ይባል ነዛሪ ሙዚቃውን ተተጻወተ ኳላ በመሃል በመሃል ..መላ... ማማ ሴህ.. ማማ ሳህ... ማማ ኩሳ... ኩሳ ሰባት ግዜ... ዴሞ እንዴሁ ማማ ሴህ ማማ ሳህ ማምሴ ኩሳ..... ገባክ?? ፸ባ እ ፸ሃ::

  • @gebriemelak7814
    @gebriemelak7814 Před 2 měsíci

    መሳይ:ጋሸ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ጠፋሳ?

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Před 2 měsíci

    አሁንም መሳይን እሄን የግሞች ግም የሚሰማ አለ መሳይን የሚሰማ ጭንቅላቱ የበሰበሰ የተላ ነው

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před 2 měsíci +1

    💚💛❤️💚💛❤️🫶🏽✊🏽🫡

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 2 měsíci

    ይሄ አማራ ፈረደበት መንግስትሆይ ጦርነት አያዋጣህም ንፁሀንን መጨፍጨፍ አቁም!!!

  • @seni680
    @seni680 Před 2 měsíci

    አቶ ዘሪኡን አንተስ ምንእያደረክ ነው እዚላይ ከማውራት በቀር ወቶ ለአለም ከማሳወቅ የሚበልጥ የለም ኦፊስ ተቀምጦ የሚያወራ መች ጠፋ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 2 měsíci

    ተናበዉ የሚሰሩት ልዩነት የላቸዉምኦነግ ጨፍጫፊ ነዉ

  • @user-gm4du3sv2g
    @user-gm4du3sv2g Před 2 měsíci

    ለምን ? የአማራ ፋኖ ብቻውን የተለየ
    ፋኖ ነው ? ይቅርታ አልገባኝም
    አመሰግናለሁ

  • @negussietsegaye6151
    @negussietsegaye6151 Před 2 měsíci

    All your life layer and distracted the people.

  • @absabs9882
    @absabs9882 Před 2 měsíci

    ሰላም የተከበርክ መሳይ መኮንን
    ለምንድን ነው ፋኖ ተብየዎች ለስልጣን መራኮት ትተው ለህዝብ አላማ አንድ የማይሁኑት???
    አንተስ ለምን አትሞክርም አንድ እንዲሆኑ???

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 2 měsíci

    ፡መሣይ የጋበዝከው ፖለቲካ ተንታኝ ጎበዝ፣ የሚለውን የሚያውቅ ነው ።ነገርግን
    በፀጉሩ ጉዳይ ህሊናዬ ብዙ አልተቀበለውምና እባክህ ንገርልኝ ይስተካከል ።

    • @ኢትዮጵያሙዚቃ
      @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 2 měsíci +2

      He is a young man so don't worry about his hairstyle, just listen to him and take his point.
      Thank you 🙏

    • @user-oc2wp2jb7z
      @user-oc2wp2jb7z Před 2 měsíci

      አንተ የብልድግና ተላላኪ የምታወራው ጠፋብክ ወሬያም።

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Před 2 měsíci

    ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ በአማራ ህዝብና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ለፈፀመውና እየፈፀመው ላለ ፍጅትና ወንጀል አንገቱን ተይዞ ለፍርድ ካልቀረበ በሰብሰባና በሽምግልና ፈፅሞ ማመምለጥ አይቻልም🙄🙄

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 2 měsíci

    ምነው መሳይ ግዮን ቴሌቪዥን አትከታተልም እንዴ ? አበባው ታደስ የሚባለው አሽከር የመጣበት ሄሊኮፕተር በጥይት በመመታቱና መንቀሳቀስ ባለመቻሉ በታንክና በብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ከኮሶ በር ወጥቷል::አረጋ ከበደ የሚባለው የፖለቲካ ሊስትሮም አብሮ ወጥቷል::

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Před 2 měsíci

    የአረመኔው አብይ አህመድ ዕድሜው የቀጠለና የኢትዮጵያውያኖች ሰቆቃ የቀጠለው በርሱ ጥንካሬ ሳይሆን ህዝብ ቆርጦ ባለመታገሉ ብቻ ነው🙄🙄

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 Před 2 měsíci

    አበበውና ቀንድ አውጣ በመካናዬዝድ ታጅበውዐወደ አባይ ግድብ በመውጣት በሄሊኮፕተር ወደ ባሕርዳር ወተዋል ሄሊኮፕተሯ ግን መሰታወቷ ተሰባብሮ አንጆባራ ዮኒቨርስቲ ግቢ እንደቆመች ነው

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Před 2 měsíci

    ❤😂🎉😢😮😅😊 hi

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před 2 měsíci

    Hair cut first please

  • @chiebelew8615
    @chiebelew8615 Před 2 měsíci

    Is fano focused on grabbing power in Amhara region and negotiate with Abiy?
    Are we just waiting for another ethnic crisis after Fano takes power in Amhara???

  • @AbebeSugebo
    @AbebeSugebo Před 2 měsíci

    አንተ ረስህ እትዮጵያን የምታከፋፍል ጎሳኛ፣በአመራጭ ሀገር ተቀምጠህ ሌሎችን የምታስጨርሰው አርመኔ ነው።

  • @michaeltsige3352
    @michaeltsige3352 Před 2 měsíci

    ይሄን ሰውዬ ፀጉርህን አንድ በል በሉት። እንደ 18 አመት ጎረምሳ...

  • @Nigst-ci6wq
    @Nigst-ci6wq Před 2 měsíci

    "abiy And His Followers Are Not Wish Enough To Think Straight

  • @kkkkkkkkk9402
    @kkkkkkkkk9402 Před 2 měsíci

    በጭባጫ

  • @bihonmuluken8195
    @bihonmuluken8195 Před 2 měsíci

    95 በመቶ ህጻናት ትምርት ቤት አይሄዱም ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ። ፋኖ ለአማራ ክልል ህዝብ ያመጣለት ውጤት ይህ ነው ። የናንተ ልጆች ግን .......

    • @zerlegeberenew8135
      @zerlegeberenew8135 Před 2 měsíci +1

      የኦነግ ብልፅግናን ሴራ ሌላው ላይ አትለጥፍ ጊዜ ይፈርዳል

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 Před 2 měsíci

    ያማራ ትግል በሽማግሌና በቀስታዉስት ማስፈራራት አይቻልም ማፍያ ሁላ

  • @user-to2il3ob5v
    @user-to2il3ob5v Před 2 měsíci

    where are Gedu of Belgium & Kema of Tanzania the fake Oro Amara team that betrayed their Dedebit bises 4 Bashashasha goon lol 😅

  • @tesfay9463
    @tesfay9463 Před 2 měsíci +1

    You both genocide committed against Tigray with the help Fano and Shabia

    • @helenberhane7113
      @helenberhane7113 Před 2 měsíci +1

      Hahaha your fictional genocide 😂..Getachew Reda stopped talking about the fictional genocide and working with PP eko 😂. God bless Shaebia & Eritrea 🙏❤️❤️❤️

    • @Pikebarcelona
      @Pikebarcelona Před 2 měsíci

      Ekekam kemalamoch,enante yegedelachut yatefachut Ye sew nefs aydelem,rasachun ende tebeday argachu setaweru tinish atafrum,le negeru masmesel Ye gelachu nw,weyane gedayoch,ehe hula ye Weyne ye 27 amet merzachu nw,Gena waga tekeflalachu,denkoro mehayem zeregna tigre

  • @chiebelew8615
    @chiebelew8615 Před 2 měsíci

    Why is the Fano group is not working with Tigray and Oromo forces? Why are the Amhara people so scared of unity among themselves?
    Why is fano so far behind in bringing a new transitional constitution???
    We need more than propaganda .

    • @NesiDemisiew-gy5ng
      @NesiDemisiew-gy5ng Před 2 měsíci

      My friend, the question is the group that you are talking about why the don’t work with Fano? You know the answer.

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Před 2 měsíci

    5 days ago Fagusaw Abiy was in Gondar doing secret meeting with elders. From one of this participants said Fagusaw is almost begging the ppl to creat some kind of peace with Fano. The elders were mocking at Fagusaw Abiy

  • @amanuelabede4538
    @amanuelabede4538 Před měsícem

    WHY ARE YOU DEPENT OF THIS HEGOMENIC IMPERIALIST COUNTEY? I CAN NOT UNDERSTAND ETHIOPIA HAS NEVER EVER IBEEN IN THE HISTORY OF ETHIPIA FIGHT FOR THE SELF RELAINT INDEPENDENT COUNTRY!!!!!

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 2 měsíci

    ድል ለፋኖ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Před 2 měsíci

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @temesgenlove9642
    @temesgenlove9642 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @makonnensine3338
    @makonnensine3338 Před 2 měsíci

    ቸደደ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤