Dessalegn Melku - Balageru 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2006
  • music
  • Hudba

Komentáře • 764

  • @TAlex-dj6ft
    @TAlex-dj6ft Před 3 měsíci +285

    Who is watching this in 2024?, thumbs up😁

    • @habtamufrew8364
      @habtamufrew8364 Před 2 měsíci

      ende keld nafken eko

    • @sunrise4439
      @sunrise4439 Před 2 měsíci +4

      I'am from Eritrea feeling the same my bro. we all are in the image of God.

    • @DAWIT_TEFERI
      @DAWIT_TEFERI Před 2 měsíci +2

      Degu gize😢😢

    • @user-1birr
      @user-1birr Před 2 měsíci

      አሁን ነው ይሄ ዘፈን የናፈቀኝ😢

    • @Kinghenokfano
      @Kinghenokfano Před 2 měsíci +1

      This right here one of the one. Legendary

  • @maeregegebrehewotgebremedh5158
    @maeregegebrehewotgebremedh5158 Před 3 měsíci +22

    ወይኔ ጊዜ!...የልጅነቴ ዘመኔ😢😢😢😢😢😢 የዋሁ ጊዜ 2016 መጋቢት 22 ላይ ሆኜ እየሰማሁት ነው

  • @karma3681
    @karma3681 Před 4 lety +484

    ሆድ ሲብሰኝ ይሄንን ዘፈን መስማት ያጽናናኛል :: እናቴም አባቴም ሞተውብኛል እከሌ የምለው ዘመድ አገሬ ውስጥ የለኝምና ዘመዴ የምላት ሀገሬን ነው::

    • @azkdkaksz3042
      @azkdkaksz3042 Před 4 lety +15

      Habibti ayzoshi ehtochishi nen egna Ethiopianochi hagerschiinen selam yarglen

    • @jemilashaikh8457
      @jemilashaikh8457 Před 4 lety +2

      Kar Ma ayzoshe kurtrshe lakilg eni set neg endach gen ynim abati ykegm endach

    • @biniyamtedroseletrican1544
      @biniyamtedroseletrican1544 Před 3 lety +2

      😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

    • @eeee4817
      @eeee4817 Před 3 lety +7

      አይዞሽ

    • @aba-dagnew1888
      @aba-dagnew1888 Před 3 lety +6

      አይዞን...ሁሉም ለበጎ ነው...

  • @tiletsige1411
    @tiletsige1411 Před 6 měsíci +61

    Many years passed since this marvelous work was released, and yes, I still search and listen to it. ❤😢

  • @wakjira111
    @wakjira111 Před 2 lety +88

    "ይህ የኔ ባላገር የሰዉ የማይነካ፤
    ፆሙን እንዳይፈርስ ሲል ነው የሞተው ለካ:
    ጥማድ ባሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ፤
    እምነቱን ጠብቆ ነዉ የሞተዉ ለካ፡፡
    እርም ነዉ ያለዉን ምን ብርበዉ አንኳ፤
    የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ፤
    ከእንስሶቹ በፊት ነዉ የሞተዉ ለካ::"' This always touches me to the bone. when I see extreme poverty and drought in many parts of the country, especially in Borena, Guji and Arsi...I just listen to this music again and again.

    • @NatureSerene613
      @NatureSerene613 Před 8 měsíci +5

      ''ፆሙን እንዳየፈርስ'' new

    • @shalom352
      @shalom352 Před 5 měsíci

      those are very touching lines

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 Před 5 měsíci +2

      እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ 😢
      👉የልጆቹን ወዳጂ ከብቶቹን ሳይነካ😢😢
      የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ 🙏🥹

    • @fikirtetesfaye557
      @fikirtetesfaye557 Před 4 měsíci

      ባላገሩ😢😭😭😭

    • @tadesseworku6475
      @tadesseworku6475 Před měsícem

      ይገርማል ሁሉም ነገር ነበር ሆነብን እኮ እረ ምን ይሻላል ገበሬ ጠል ትውልድ ትፈጥሮ እዳ ገባን

  • @abutegenge8377
    @abutegenge8377 Před 2 lety +31

    ይሄን ፅሁፍ ስፅፍ በሁለቱም ጉንጮቼ እምባ እንደጎርፍ እየወረደ ነው ለሶማሌ ለቦረና ለአማራ ብሎም ለመላው ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው እባክህ አምላኬ እባክህ እግዚአብሔር የአዛኝቷ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገሬ ኢትዮጵያን ለእናትህ አስራት በኩራት ሠተሀታል እና ከክፉ ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ አንተ ሠውረህ ጠብቅልን ስልህ እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህ እማፀንሀለሁ አምላኬ ሆይ የደካሞቹ የህፃናት አምላክ በቃ በለን እባክህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yz7fi1vy6j
    @user-yz7fi1vy6j Před 3 lety +62

    ይህን ስሰማ እንደኔ ማነው ሆዱ የሚረብሽ 😭😭😭😭😭

    • @user-oi2mk7my3j
      @user-oi2mk7my3j Před rokem +1

      እኔ😭💔

    • @soledw3037
      @soledw3037 Před 28 dny

      እኔ አይ እናቴ ስትወድው ነብሶን ይማርው😢😢😢😢

  • @aklmnchannel4872
    @aklmnchannel4872 Před 4 lety +277

    Words don’t have power to express the beauty of this marvelous Music

  • @traceyjenn1635
    @traceyjenn1635 Před 4 lety +289

    I am watching it in January 2020. This song is so beautiful 😭😍
    I am 20 now, I was so young when this came out omg, brings back hella memories

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 Před 7 lety +216

    ይሄንን ዘፈን ስሰማ እንባየ ይተናነቀኛል።
    ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል

    • @amanuelaychew4871
      @amanuelaychew4871 Před 5 lety +3

      me too my dear!!!

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 Před 5 lety +2

      Me too

    • @abutegenge8377
      @abutegenge8377 Před 2 lety

      እኔ አልቻልኩም ከሌሊቱ ስድት ሰዓት ላይ ነው ተነስቼ የማለቅሠው ይሄን ዘፈን እያየሁ አልቻልኩም

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 Před 2 lety

      የዚህ ዘፈን ትርጉም ስደት ከመጣሁ በሁአላ ነው የገባኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @DitaKedir-bl7hk
      @DitaKedir-bl7hk Před 9 měsíci

      Hulechenem new😐😐

  • @birukyidnekachew9414
    @birukyidnekachew9414 Před 3 lety +139

    The most underrated song of all time
    Big respect for both the Writer and the Singer
    "መቼም አፍሮ አይቀርም አንተን የተመካ"
    ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ሕዝቧን ይባርክ

    • @endalktulu9203
      @endalktulu9203 Před 2 lety

      Totally agree. This is one of the all time best and it gives meaning to the life of millions in Ethiopia.

    • @mleinternationalW
      @mleinternationalW Před 9 měsíci

      ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች።

  • @user-xt8nd5gr2z
    @user-xt8nd5gr2z Před 6 lety +101

    "የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ፤ ጶሙን እንዳያፈርስ ነው የምተው ለካ"።

  • @user-xq1eq8qb3q
    @user-xq1eq8qb3q Před 4 lety +86

    ደጉ ውቡ ባለሀገሩ😍😍😍
    "ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
    እርምነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
    የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
    ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለኮ"😭😭😭😭....... እንዲ ነው የሀገሬ ሰው አይደለም ለሰው ለእንስሳ እሚያስቢ💚💛❤
    ..
    ታዲያ ዛሬ ምን ነካን ???😭😭😭😭

    • @filmonmario3746
      @filmonmario3746 Před 2 lety

      Where can I get the whole lyrics???

    • @olumaroba3108
      @olumaroba3108 Před rokem

      That's million $ question

    • @HenokDires
      @HenokDires Před rokem

      😭😭😭😭

    • @brightethiopia7744
      @brightethiopia7744 Před rokem

      I just came from tiktok trend ....i used to be oblivious to lyrics when i was child but now it cut deep ....what a masterpiece ....

    • @habte1917
      @habte1917 Před 10 měsíci +1

      😭😭🤔🤔 Betmaaa Yasznall😭

  • @wendesunberhanu7335
    @wendesunberhanu7335 Před 2 lety +10

    ከ 1000 የርዳታ ጥሪ እና የማህበረሰብን ቀውስ ለማሳየት ከሚደረ ልብ ከሚያወርድ ስብሰባ ይህንን ሙዚቃ መስማት ከበቂ በላይ ነው ። ዘመን ተሻጋሪ ስራ ይልሀል ይሄ ነው ። እናመሰግናለን አብርሀም።

  • @merrymerry4262
    @merrymerry4262 Před 2 lety +20

    ዘመን ማይሽረው የልጅነት ትዝታችን እስኪ ማነው በ 2021 እያየው ያለ

    • @qeybahirtv9945
      @qeybahirtv9945 Před rokem +1

      be 2023 eyayehutt new mechiem yemyaselech dabosh tesegursh kemilu koshasha yesefer engurgurowoch yetseda

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li Před 5 měsíci +8

    2016 ayehu 😭😭90ts zetenawochu yetnachu .mech yihon Selam mimetaw 🇪🇹ETHIOPIA😭😭😭😭😭😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +71

    እዉነት ልጅነታችንን ማስታወሻ ዘመን በፍጹም አይሽረዉም

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Před 4 měsíci +8

    ይህን ሠምቶ የዛሪይቱን ኢትዮጵያ ላስተዋለ የአዝማሪዉ ሡባኬ እንዳልያዘለት ይረዳል።የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ፍራሽ ብቻ ነች።

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo Před 2 měsíci +5

    17 ዓመት ሆነው ባላገሩ ባለ ሃገሩ ሰላም ለአገራችን ድል ለፋኖ ባለ ሃገሩ 💔

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 7 lety +65

    "አደራ የሀገሬን ልጆች እንዳይነካብኝ መከራ"

  • @Danielasham
    @Danielasham Před rokem +23

    "ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
    እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
    የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
    ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ" 😢
    አብርሃም ወልዴ
    #ቦረና
    #ዓድዋ_127_ለቦረና

    • @HenokDires
      @HenokDires Před rokem

      😭😭😭😭😭

    • @betydereje3479
      @betydereje3479 Před 7 měsíci

      💔😭😭😭

    • @Fikr-xb8ug
      @Fikr-xb8ug Před 3 měsíci

      አማራ ማለት እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ኩሩ ህዝብ ነው

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Před 2 lety +26

    አብርሽ አብረሃም ወልዴ : ደጉ አርቲስት ከስራሃቸው ምርጥ የሙዚቃ ድርስትና ዜማ አንደኛ : ነው ::በአርቲስት ደስለኝ መልኩ ድምፅ እጅግ ነፍስ ያለው ሙዚቃ ሆኖ: ዘመን ተሻጋሪ ሆኖ አሁን ደሞ ወቅቱን ይዋጀል :ልብንም ይነካል

  • @aschlewkashune3523
    @aschlewkashune3523 Před 4 lety +55

    በልጅነቴ ነበር የሰማሁት ከአስራ አምስት አመት በዋላ ህየዉ ዛሬ ሰማሁት

  • @merhawithagos7782
    @merhawithagos7782 Před 4 lety +12

    አደራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ! I am watching on JUlY 14/2020 our dam started filling what a day! Thanks, God!

  • @yeabseratewodor3310
    @yeabseratewodor3310 Před 3 lety +30

    I can't stop my tears Whenever I hear this music I love it thank you desalengh 😭😭💚💛❤️

  • @Alaz21
    @Alaz21 Před 3 lety +44

    I am just 18 and i don't know the local life of Ethiopia but when i am listening this music i wished to live in it..Ethiopia forever ..🥰🥰🥰

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 Před 2 lety +1

      እኔ ራሱ ወሰድኝ ወደ ልጅነቴ የአጎቴ ልጅ ይህ ሙዙቃ ካልተከፈተ አይበላልንም ነበር አይ ጊዜ ይገርማል አሁን ልጁ 18 አመት ሆኖታል ይገርማል

    • @AbelNegash-oz1xc
      @AbelNegash-oz1xc Před 5 měsíci

      ​@@mercygreat887 ye gize neger yigermal

  • @Famousamanuelwithnovideo
    @Famousamanuelwithnovideo Před 4 měsíci +2

    ከተለቀቀ 17 ዓመት ሞላው ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤😢

  • @fentahuntemesgen4238
    @fentahuntemesgen4238 Před 2 lety +4

    ግዜ የማይሽረው ዘፈን በዚህ ዘፈን ሙሉ ገበሬዎች ይታየኛል ደጉ ያገሬ ሰው አብርሽ&ደሱ እ/ር ረዝም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @kibreabseyfu2386
    @kibreabseyfu2386 Před 6 lety +85

    The most underrated song!

  • @greatethiopia562
    @greatethiopia562 Před 2 lety +11

    የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ ከእንሰሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ 😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 Před 2 měsíci +2

    የኦሮሞ ወጣቶች ከአማራ የሄደውን አርሶአደር ሲደበድቡት ከታየ በኋላ ይሄ ዘፈን ስሰማው የበለጠ አስለቀሰኝ፤ ክፉ አይንካህ የኢትዮጵያ ገበሬ

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d Před 2 lety +5

    ከልጂነት እሰከ ወጣትነት ዘመኔ የማዳምጠው ምርጥ ሙዚቃ ሁሉንም ገልፀህዋል ችግር ገለል በል ሀገሬን አትካ❤️😢😢😢

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 Před 2 měsíci +3

    ይሄ ደግ የአማራ ህዝብ ነው እንግዲህ በየጫካው በሀገሩ የሚታደነው የሚታረደው💔💔

  • @zomababey656
    @zomababey656 Před 7 měsíci +6

    እናትዋ ጎንደር ያለችበት ፈተና😭💔😭

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b Před 7 lety +37

    እነክሽ እነካ አፍንጫን ሲመቱት አይን ያለቅሳል ለካ የምንጊዜም ትዝታዬ #ባላገሩ ገራገሩ ♥♥♥♥ አሜን አደራ ያገሬን ክፉ አታሰማኝ

  • @sunnegnyezewdulij7733
    @sunnegnyezewdulij7733 Před 4 lety +51

    ይህ ሙዚቃ ሱስ ሆኖብኛል ማለት አሁን ላይ ትርጉሙ ገባኝ ልጂ እያለሁ ነበር የማቀዉ

  • @ark198989
    @ark198989 Před rokem +9

    2022!!! I LOVE THIS SONG!!!! Childhood memories! “Mama/Baba play the chicken song.”
    JESUS BLESS YOU ALL! 🌹🤗🙏

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 Před 7 lety +13

    አይይይይይይ በእውነት ይሄዘፈን እደት እልቤ ገብቶ እደሚያሰቀስቀኝ ውድድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንክሽ እንካ አፍንጫን ሲነኩት አይን ያለቅሳልለካ በጣም ትክክክክክል

  • @amareabewa411
    @amareabewa411 Před 8 lety +33

    በምንም ለገልጸው አልችልም::ቃል የለኝም::አደራ አደራ አደራ ........................................

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    ወይኔ ይህ ዘፈን ሲወጣ በጣም ህፃን ነበርኩ ይህን ዘፈን ለማየት ቴሌቢዥን ባለበት ስንከራተት ኦህ እማይረሳ ልጅነት

  • @maryambadro378
    @maryambadro378 Před 8 lety +18

    አደራ አደራ ያገሬ ልጆች እንዳያይብ መከራ በጣም ነው ደስ የሚለው አንጀቴ ባባብኝ',

  • @kidusfano2687
    @kidusfano2687 Před 3 lety +8

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን 😭😭 እምዬ ሀገሬ

  • @estaos6457
    @estaos6457 Před 2 lety +13

    It makes me cry.. i feel it, perfectly describe the drought and honest farmer.

  • @JACK-og8fp
    @JACK-og8fp Před 2 lety +23

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን የሆነ ስሜት ውርር ያረገኛል

  • @aregamamaru7650
    @aregamamaru7650 Před 2 lety +12

    Timeless that never faded away. Thank you Abraham and Dessalegn

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 Před 7 měsíci +4

    Old memories 💞💞 ኡፍፍፍ ከልጂነት ወጣትነት ዘመን የሚደመጥ የማይስለች ሙዚቃ 🎧 እውነት ነው ችግር ገለል በል ሀገሬን አትንካ😢😢👉ጥማድ በሬውቹን ላሞቹን ሳይነካ እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ አምሓራዬ 😢😢😢የልጆቹን ወዳጂ ጥጆቹን ሳይነካ ከእስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ🥹🥲🥲

    • @Fikr-xb8ug
      @Fikr-xb8ug Před 3 měsíci

      🥺🥺🥺🥺🥺አማራ እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ህዝብ ነው ግን ድሮን አይገባውም ነበር🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-cj6mc6lk6z
    @user-cj6mc6lk6z Před 3 lety +60

    ኢትዩጺያዊነቴን አትቀይሩቱም አንድ ላይክ እንኳን ልጣ እየቀለድኩ ነው ኧረ ፀልዪልኝ

  • @natnaelyeneneh5838
    @natnaelyeneneh5838 Před 2 lety +4

    ወይኔ እንደዉ ምላርግሕ!!!ስሜት የሚነካ ሙዚቃ😭 አምላኬ በቃችሁ በለን

  • @nabil_arsenal
    @nabil_arsenal Před 3 lety +11

    የአብረሃም ወልዴ ስራዎች መቸም አይሰለቹም አብርሽ በቃ ትችላለህ🙏

  • @mweldu
    @mweldu Před 16 lety +38

    Beautiful Video...we need to learn from this artist and see that fighting amongst one another is STUPIDITY! Africa has so many struggles we just need to love our differences and keep pushing because one day the future of Ethiopians and ultimately all Africans will be Brighter.

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 Před 3 lety +4

      አስራ ምናምን አመት ሆነብህ ኮሜንቱን ከጻፍከው

    • @hasenapp7383
      @hasenapp7383 Před 2 lety +2

      When you comment this music when i was 6 years old my child hood

    • @abenezerethiopiawi
      @abenezerethiopiawi Před 2 lety +1

      @@hasenapp7383 I was 5 years old 😂

    • @pov2u
      @pov2u Před 9 měsíci

      15 years is crazy 😂 hopefully you can still see the comments. Peace and love.

    • @Jean_Jacquess
      @Jean_Jacquess Před 6 měsíci +1

      እኔ 3 አመቴ ነበር 😂

  • @zekariyasyohannes5505
    @zekariyasyohannes5505 Před 2 lety +2

    1999 ዓ.ም ህብረት ትርዒት ላይ አሁን ደግሞ ከ 15 ዓመት በኋላ ይህን ዘመን አይሽሬ Masterpiece የምታዳምጡ 👋👋👋

  • @enkuwelelaw9477
    @enkuwelelaw9477 Před 2 lety +7

    የልጆቹን ወዳጆች ጥጮቹን ሳይነካ
    ከ እንስሶች በፊት ነው የሞተው ለካ......
    Abrham welde, dessalegn melku
    Best👍👍👍👍

  • @abenezerethiopiawi
    @abenezerethiopiawi Před 3 lety +8

    18 now but this song was a major part of my childhood. Miss watching this on ETV plz take me back to Ethiopia.

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před 2 lety +3

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴም በጣም እኮራለሁ ምክንያቱም የጀግና ዘር ነኝ እና

  • @user-ow5hj9vh1x
    @user-ow5hj9vh1x Před 4 lety +4

    የልጅነት ማስታወሻየ ያኔ በርድወ ሙዚቃ በምንሰማበት ዘመን ያንግዜ መቸም አረሳውም ደጉ ዘመን

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před 3 lety

      እውነት ነው

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku Před 5 lety +20

    እሂን ለማንጎርጎር ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው🙏

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +6

    አደራ አደራ ኢትዮጵያን አደራ
    ወገኖቸን እንዳያይብኝ መከራ
    💚💛❤🙏

  • @hanayohannes7521
    @hanayohannes7521 Před 4 lety +30

    Who listen to this touched music in 2019???

  • @madeinethiopia6716
    @madeinethiopia6716 Před 3 lety +2

    ለምንድነው ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባ የሚተናነቀኝ😢😢❤❤❤

  • @YomanCode
    @YomanCode Před 2 lety +8

    This song never get old for Ethiopians

  • @user-pq1xc1wl7g
    @user-pq1xc1wl7g Před 3 lety +14

    በልጅነቴከሰማሁትዘፈን በፍፁም የማረሳው ይሄንዘፈንነው

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 Před 2 lety +2

    ቃል የለኝም ይሄን ሙዚቃ የሚገልፅበት ዘመን የማይሸር ስራ ነው ልጅነቴ የማይበት ባለገርነትን የማይበት

  • @ethiocutu
    @ethiocutu Před 15 lety +19

    Beauty really found in ethiopia..
    that lady is sooooooooooo pretty.
    im absolutely jealous at how beautiful she is. :]

  • @yousofsnow4690
    @yousofsnow4690 Před 7 lety +10

    im from somalia this song is the best very time i lasing all time who is here 2017

  • @wekiladane9611
    @wekiladane9611 Před 6 lety +7

    Who listening to this in 2017..awesome song..ችግር ገለል በል ወገኔን ኣትንካ. ..ሰላም ላገሬ

  • @bettylamore5402
    @bettylamore5402 Před 3 lety +6

    my God, was 10 when this music realised...my entire life is flashing back in my eyes

  • @AMONEY.28
    @AMONEY.28 Před rokem +1

    2023 still watching it june 18 2023

  • @endale9320
    @endale9320 Před 2 lety +4

    አዲስ ዓመት ሲመጣ ሁሌ በሬዲዮ ይለቀቅ ነበር። ያሳደገኝ ሙዚቃ ነው። አብርሃም ወልዴ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @yohalaeshetfitawek7207
    @yohalaeshetfitawek7207 Před 2 lety +5

    Z most underated music of all time

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před 17 lety +10

    Love the music. Guys who always live to give negative comment you should get peace to yourself. If you always live to hate, you will never get a life.

  • @harenak3987
    @harenak3987 Před 7 lety +35

    Am from Eritrea but yihe zefen beljnete ysemaw neber with father gar tizta alebign. Astaweskut lijnetie.

    • @lopkhmmm4984
      @lopkhmmm4984 Před 6 lety

      Harena K I remember too when I was kid I hear this music with my thanks for u r suport

    • @fantaneshgebresilasi4912
      @fantaneshgebresilasi4912 Před 6 lety

      Nigus Hagos e

    • @eliasfissha2556
      @eliasfissha2556 Před 6 lety +1

      marewa... ahunma eritria negn GIN, yemil ababal kertowal... we are together once again ... and I am so happy for that ke Addis Ababa.

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 Před 4 lety

      @@eliasfissha2556
      100 % tikikil

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před 3 lety

      Me too my sister ሃሬና ሓፍተይ።

  • @gedamudailychannel6589
    @gedamudailychannel6589 Před 4 lety +3

    ውይ ሆዴን ይብሰኛል ይህንን ዘመን አይሽሬ ዘፈን ስሰማው ‹አዳራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ

  • @kalyikeber3240
    @kalyikeber3240 Před 3 lety +7

    Masterpiece! Thank you Abrham Woldie and Desalegn Melku!!!

  • @noorbest7590
    @noorbest7590 Před 7 lety +37

    I don't forget this song

  • @yonasgebru2636
    @yonasgebru2636 Před 3 lety +2

    Weyne 😭😭😭 bezi zefen betam tezta alegn leji hogne enatem betam neber yemtwedewu ema nafekshgn eko 😭😭 mot kifu

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 Před 5 lety +6

    Zemenu kefa est ahun lezi zemen teweld zefenelet selam fikr teftoal

  • @EthiotendoEdits
    @EthiotendoEdits Před 11 měsíci +1

    I am proud to be ethiopian
    Never colonized
    Just saw this play on esat TV in Addis ababa
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yasinnura9186
    @yasinnura9186 Před 9 lety +26

    እነክሽ አኔካ….ችግር ገለል በል ወገኔን አትንካ
    እነክሽ አኔካ አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ለካ.
    እነክሽ አኔካ እነክሽ አኔካ

  • @chuchuabate6123
    @chuchuabate6123 Před 3 lety +4

    I remember this song when I was kid on ETV 120. Best of Aberham welda 💚💛❤💪

  • @eliastsegaw858
    @eliastsegaw858 Před 3 měsíci +1

    Its one of the great song that could show level of morality of amhara peoples 🖤

  • @yeabtsegatadele1731
    @yeabtsegatadele1731 Před 5 lety +10

    #2019 still listening the most heart touching song ever! it really defines Ethiopian Culture!

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 Před 3 lety +2

    The best music reflects Ethiopian life!
    Very sweet music!

  • @Leul_1
    @Leul_1 Před 3 lety +4

    Hearing this and Abonesh's Degu balageru music I just dive in through deep nostalgia my goodness😢😢😢😍😍😍🥰😭

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng Před 2 lety +3

    Who is watching this soul melting song on 2022 😭😭😭

  • @miajnorway
    @miajnorway Před 17 lety +10

    Beautiful song. It makes me cry every time I watch this clip.

    • @getachewsharew5904
      @getachewsharew5904 Před 9 měsíci

      Based on your comment you knew youtube before 16 years, Now i realized that you are a tech master.

  • @user-xm2zb3wk6j
    @user-xm2zb3wk6j Před 2 lety +3

    የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
    አምላክ ለእማማ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት።
    አሜን።

  • @barackeli5859
    @barackeli5859 Před 3 lety +7

    Now is 2021 and I will love and cry listing this song till I die.

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před 5 lety +9

    adera adera yahageren lijoche ..... tezta ...2019 ... asayen sigagere siboka

  • @mulalemzingbong
    @mulalemzingbong Před rokem +3

    ክብርን ሞገስን ገጣሚ አብራሀም ወልዴ ❤

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 Před 5 lety +5

    አይይይ ሙዚቃ ብሎ ዝም በምን ይገለፃል ውስጤ ይረበሻል ስሠማው

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před 3 lety +1

    Who is listening to this powerful song in 2021? I found this video after a long search. Thank God. I felt in love with it the moment I heard it for the first time 14 years ago.

  • @user-of2px8hr2l
    @user-of2px8hr2l Před 3 lety +3

    who is here in May 2021?

  • @aberashgemechu3123
    @aberashgemechu3123 Před 10 lety +3

    Abreham welde what a brilliant minde u have simply the best ethiopian boy.

  • @kabtamuhaile5240
    @kabtamuhaile5240 Před rokem +3

    Listening and crying 😢 best song ever.....

  • @andreferreira9605
    @andreferreira9605 Před 2 lety +2

    1985 ethiopian is human tragedy hungry god bless ethiopia 🇪🇹 🙏🙌

  • @mahderemariamyerdaw5661
    @mahderemariamyerdaw5661 Před 4 lety +2

    Heartbreaking yet optimistic. I’m happy to have found this song again.

  • @kpetricca
    @kpetricca Před 12 lety +7

    Love this song! Has such a nice meaning.

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 Před 3 lety +3

    ይሄንን ሙዚቃ የሰማሁት በጣም ህፃን እያለሁ ነበር ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @Psych_Africa
    @Psych_Africa Před 10 dny +1

    This Music is filmed in Fiche Selale. Those who are characterized as Balager are from my home village. Now the time goes wrong and these people are killed and displaced by Shene from their home village and the government even not try to safe them only since they are Amharas. 😢😢😢😢

  • @animation_momentz
    @animation_momentz Před rokem +2

    I was in primary school when this song came out... brings back vivid memories...