በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው ያጋጠመኝ....ከተወደደላት አዲስ ነጠላ ዘፈን ና...ና .. ጋር ድምፃዊት ሄዋን | Seifu on EBS | Hewan Nana

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2021
  • በተለቀቀው ቪዲዮ ብዙ ነገር ነውያጋጠመኝ ድምፃዊት ሄዋን | Seifu on EBS
    Hewan Gebrewold - Nana - ሔዋን ገብረወልድ - ናና - New Ethiopian Music 2021
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 781

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 2 lety +23

    ሴፉ እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ሁሉም ልክና መጠን አለው በዚህ ላይ ሴትነት በራሱ ልዩ ክብር ነው ።ሲቀጥል 1000ችግር ቢኖርብንም 666 መጫወቻ ስታደርጉን ከማየት የበለጠ የሚበልጥ ችግር የለም ልጆቻችንን አታስበሉብን ለአውሬው ።
    እናንተም ስትጠፉ ማየት ያመናል እባካችሁ ወጣትነትን በጥንቃቄ እንድታልፉት የእናትነት ምክሬ ነው ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 Před 2 lety +60

    ባንቺ ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅው !!

    • @berrybrook4180
      @berrybrook4180 Před 2 lety

      @@issafikadu9053 እራስህን ገለፅክ !! እግዚአብሔር ይገስፅህ የሰይጣን ማህበርተኛ :: በሲኦል ይስርህ ከአባትህ ጋር :

    • @tilahunsalas8144
      @tilahunsalas8144 Před 2 lety +2

      ትክክል ነሽ። ሴጣን ነች። ተባባሪ እስከሆነች ድረስ

    • @bisratab172
      @bisratab172 Před 2 lety

      Asadagi bedilohal አጣሞ yasadegeh yebalege zer

    • @tilahunsalas8144
      @tilahunsalas8144 Před 2 lety

      @@bisratab172
      ውይ የማነሽ ሰገጤ። ይሄኔ አንቺ ወይም ዘመዶችሽ ወደ አዲስ አበባ ተሰደው የመጡ አንበጣ ለቃሚ ናቸው

  • @Itssamri
    @Itssamri Před 3 lety +112

    እንኩአን ለአብይ ፆም አደረሰን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች የሰላም የፍቅር የመዋደድ የመተሳሰብ ያድርግልን! 🙏🏾

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 3 lety +78

    እንኮን ለትልቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 Před 3 lety +320

    ውሸትን እና ጥላቻን የሚሰብኩ ዩትዩበሮች ባለማየት የበኩላችንን እንወጣ፡ ለኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች እህቶቼ መልካም ጾም ያድርግላችሁ፡ እግዚያብሄር ጸሎታችሁን ይስማ።

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 Před 2 lety +19

    ጥሩነው የሰራሁት ነው የምትይው ወጣቱ አያሳዝንሽም እግዚአብሔር ይማርሽ ቆይ ኢትዮጵያ ባሕል ጨርሳነው አለማፍርሽ

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 Před 3 lety +64

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ፁሙ ጸልዩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ

  • @brookalsina
    @brookalsina Před 2 lety +31

    በጣም ያሳዝናል በአይናቹህ እያያቹህ አለማመናቹህ ....ነገሮችን normalize ማድረጋችን ዋጋ ያስከፍለናል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +23

    ለእናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 Před 2 lety +4

    እባክሽ ከነዚህ ክፉ ሰወች የመጣ ጥቅም ይቅርብሽ እራስሽንም ወገንሽንም አትጉጂ አንድ ነገር መጥፎ እንደሆነ ከተነገረሽ ማስተባበልና ማድበስበሱን ብትተይው ነው የሚሻለው። ሰይፉም ብትሆን ወልደሀል ነገ ይህ የልጆችህ እጣ ነው የሚሆነው በጋራ ሆነን ለመጥፎ ልምድ ልንታገል ይገባል ።

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 3 lety +8

    ኡፍ የሰይፉ ወረኝነት እንዴት ይሰለቻል።ባልቴት

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +88

    ሰይፍሻ የሴቶች ቀን ከምከበር የሴቶች መደፈርና ቢቆም ባይ ነኝ

  • @friendsworldgaming9038
    @friendsworldgaming9038 Před 2 lety +2

    በጣም ምወዳት ልጂ ነቾ

    • @okelodaga4435
      @okelodaga4435 Před rokem

      Abiy yilma's gossip is nonsense. The "Debteras"/preachers thought that he knows everything because of the confused fans he is surrounded by. Do not interpret every movement as per your silly religious understanding. Religion is nothing but confusion. Religion is one of the windows that human beings saw the world. It can never be taken as the perfect telescope to see life and the world. Abiy yilma is displaying the wrong picture against the beloved young artist. Whatever Abiy yilma said I love her. She is sweet and special to the music world. Do not worry Hawan, Rophnan, , you are beloved singers by those who are not confused by superstition. If religion works as preached, the world would be a great place to live. What we got from religion? ... Nothing! By the way, if there is such thing at all, the major illuminate are religious people.

  • @gaga320
    @gaga320 Před 2 lety +21

    ሄዋን ክሊፕሽ የወጣው እሚጨንቅ ነው ትችት ሲበዛበት እይቼው ነበር እንዳሉት ሆኖ አግኝቼዋለው ።

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 Před 2 lety

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 3 lety +2

    ሔዋንዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምንም የሰራሽው ስተት ኣይታየኝም በርቺ የኔ እህት ።

  • @hilinasintayehu9847
    @hilinasintayehu9847 Před 2 lety +29

    አብይ ይልማ ያለው እንዳለ እውነት ነው ህዝቤ ግን እስካሁን አልነቃችሁም

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 3 lety +116

    በነገራቹ ላይ መሳሳም ነውር አደለም በተለይ ከሚወዱት ሠው ጋር!

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Před 3 lety +7

      ባልና ሚስት ከሆኑ አዎን ነውር አይደለም።

    • @tewodrosabebe9973
      @tewodrosabebe9973 Před 3 lety +1

      Wow eskaezare alemawekachin...TQ😉

    • @daniel-nk9zx
      @daniel-nk9zx Před 3 lety +2

      ሲሳሳሙ ምን ምን ይላል ?

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 3 lety

      @@daniel-nk9zx 😂😂😂🙈🙉🙊

    • @daniel-nk9zx
      @daniel-nk9zx Před 3 lety

      @@emamaethiopia5992 ከጣፈጠ ፈልጌ ልቅመሰው ብዬ ነው አዙሮ የሚደፋ ከሆነም ይድፋኝ !!

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 Před 3 lety +69

    ደስ ስትል እርጋታዋ😍

  • @simachew1
    @simachew1 Před 3 lety +3

    ሄዋን ቆንጆ በርች !

  • @ArayaTV
    @ArayaTV Před 2 lety +41

    ተይ ሄዋን፣ እኔም ታዝቤሻለሁ። ለምን ካልሺኝ፣ ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ ሰሞኑ ነጠላ ዜማ ለቀሻል። ያን ያፈነገጠ የነጭ ባህል ባትከተይ ጥሩ ነው። ባህልሽን ወግሽን፣ እምነትና ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ፣ ጋጠ ወጥ ሆነ። ተመለሽ ይሻልሻል።🙏

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 2 lety +2

      seyfu fertal enje mebelashetshn yawukal

    • @tadiyosafework735
      @tadiyosafework735 Před 2 lety

      This video is one year a ago.

    • @faf5019
      @faf5019 Před 2 lety

      Wtf😭

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před 2 lety +1

      ይህ ከአመት በፊት የተፃፈ ኮመንትን ሳየው ተገረምኩ። የአሁኑ አልበሟን ሳየው ደግሞ እጅግ ያሳዝናል ያሳፍራልም። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @serkalemteshome8968
      @serkalemteshome8968 Před 2 lety

      ዉሸታም በዐይን አያየንሽ እግዚአብሔር ልበቆና ይስጥሽ አቺ የዳቢሎስ ስራ አስኪያጅ ነሽ በዚ ከቀጠልሽ እድሜሽ አጭር እደሆነ እወቂ ከፈጣሪ ምንም አይሰወርም

  • @medacustoms1118
    @medacustoms1118 Před 2 lety +8

    እቺን ሰይጣን ደግመህ አታምጣብን የዘመናችን ጠንቅ ልጆቻችንን ልታበላሽብን ቆርጣ የመጣች ባይሆንስ ለኢትዮጲያ እንዲህ አይነት እራቁት ትክክል ነው ትያለሽ

  • @demodires7487
    @demodires7487 Před 3 lety +4

    Genuine interview. Innocent woman! Keep it up!

  • @Tube-tl7el
    @Tube-tl7el Před 3 lety +31

    ጥሎብኝ ስወዳት የኔ ትሁት ❤️❤️❤️❤️

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r Před 3 lety +1

      ውዴ ደምሪኝኘ

    • @Tube-tl7el
      @Tube-tl7el Před 3 lety

      @@user-zq2po8fj3r እሺ በደስታ ❤️ 🙏

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety

      Sefisha,betam Akebralew,gin lijoch wolidehal,lijoch bile,negerchun,asib ewunet videowun,bednb,eyewu,beglits,yasayali,ehen,zimi,kalin,ketilo,min,ayinet,video endemisera, yetweke,nw

  • @eyobejigu7783
    @eyobejigu7783 Před 3 lety +2

    so bearfull

  • @eyobhaile90
    @eyobhaile90 Před 3 lety

    seifu mert sewu thank you

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 3 lety +32

    የመን ላይ የተገደሎት ኢትዮጵያዊያን 450 ሰው ሰው ነው የሞተው😭😭😭😭😭 እረ ድምፅ ድምፅ ኡኡኡኡ ያረቢቢ. 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ehhehehheuy8179
    @ehhehehheuy8179 Před 2 lety +1

    እርኩሰ እግዚአብሔር ይገፅሰሸ

  • @wubshetgetahun3160
    @wubshetgetahun3160 Před 3 lety +7

    ሰይፉ አንተም እኮ ርዕስ ያደረከው ስለ ቪዲዮው ነው
    መስተካከል ያለበት ከዚህ ጀምሮ ነው

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 Před 3 lety

    ሄዋን ሽኮር በጣም ነው ማደንቅሽ ምንም የሰራሽው ስተት ኣይታየኝም በርቺ የኔ እህት ።

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 Před 3 lety +2

    እየውልህ ሰይፉ በጣም በሚገርም ሁኔታ የሰው ሀጢያት የሚያበዙ ዩትዩበሮች ስለበዙ ለጥሩዎቹ መከራከር ከባድ ነው ጥሩ ነን ብለው ስለሚያስቡ ከሆነ ራሳቸው መጥፎውን ለይተው ለውጥ ያምጡልን ምን አይነት ሀገር ነው ግን የወሬኛ ሀገር ሆንን እኮ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 3 lety +62

    ሂዊ ሰዉ ከሰዉ ላይ ወርዶ አያዉቅም ሁሉም የሚያደርገዉ ነገር ነዉ ምንም ሊሰማሽ አይገባም

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @eden2056
    @eden2056 Před 3 lety

    Ergatashe arife new

  • @mahisismiki6483
    @mahisismiki6483 Před 3 lety

    hewanye yene ameleshega ewedshalewu became fearing rejm edmena tena ystsh mare🥰🥰🥰❣

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před 3 lety +1

    የኔ ጨዋ ደስ ስትል እርጋታዋ

  • @marakiye5706
    @marakiye5706 Před 3 lety +3

    ሂዊየ ደስ ስትይ ግልፅነትሽ ውድድድ

  • @desta6wondmenh902
    @desta6wondmenh902 Před 3 lety +34

    እኔ ምለው አርቲስቶች ስው አይደሉም ስሜት የላቸውም ወገኔ እንዴት ነው የምታስቡት አንቺም ይቅርታ መጠየቅ አይገባሽም መብሽ ነው

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia6700 Před 3 lety +1

    This girl is likeable.

  • @tewodrosabebe9973
    @tewodrosabebe9973 Před 3 lety

    Iy Seifu...,

  • @eeee4817
    @eeee4817 Před 3 lety +5

    እነሳሮን ራቁት በሚሄዱበት አለም የሶ ከፍቀረኛዋጋር መሳሳም ነውሩ ምኑ ነው ሁልሽም በድብቅ ስትሸጓሩ እየዋላቹህ የሷን ማብጠልጠል ልቦና ይስጣቹህ ራሳቹህን አፅዱ ራሳቹህን መርምሩ

  • @lovesara878
    @lovesara878 Před 3 lety

    Azoyese yana konjo 😍😍😍😍😍

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 Před 3 lety

    perfect Hewan

  • @yofiyoyo3830
    @yofiyoyo3830 Před 3 lety

    Betam teleyalesh hewanye betam nw madenkesh seyfesha rejem edme lante

  • @kidotesfu3592
    @kidotesfu3592 Před 2 lety +14

    እቺን ሰይጣን ደግመህ አታምጣብን የዘመናችን ጠንቅ ልጆቻችንን ልታበላሽብን ቆርጣ የመጣች

  • @metaferiyaemutihailu2723
    @metaferiyaemutihailu2723 Před 2 lety +7

    This interview is 1year ago but the new music video is soooooo rude we’re Ethiopiaans respect our culture also religion 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @edegteshome2249
    @edegteshome2249 Před 3 lety +2

    ሴፉ ልጅቷ ስትናገር ጣፋጭ በናትህ
    ሰው ዝም ብሎ ነው የሚያወራው
    ደሞ ልጁ ቢስማትስ እንኳን ከንፈሯ ቃሏ ይጣፍጣል አደል

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 3 lety +2

    ርጋታዋ ደስ ይለኛል

  • @rodi5066
    @rodi5066 Před 3 lety +1

    Edg bey again gabzat pls seifsha 💜❤❤😘😙😙😇😇😇 ma angel

  • @jolb091
    @jolb091 Před 3 lety +3

    ኢግዚአብሔር ለቤተሰቡና ለወዳጅ ብርታቱን ይስጥ ነፍስንም ይማር

  • @yousufmohammed7585
    @yousufmohammed7585 Před 2 lety +1

    She is very Smart

  • @makileta5350
    @makileta5350 Před 3 lety

    sefiuye betam new mewdk temchgnalk 😍😍

  • @por3350
    @por3350 Před 2 lety +8

    እነዝህን እርኩሳንን እየደገፍክ መሆንህን እወቅ ሰይፉ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 3 lety

    where is Menelik pic at the back of Seifu?! he avoid it?

  • @user-yp5yu5sz2f
    @user-yp5yu5sz2f Před 3 lety +52

    ለምን ተምር ግዛውን አታቀርብልንም ሰይፍሻ

  • @memnon4526
    @memnon4526 Před 2 lety +2

    ምንም እሚጠቅም ነገር ሳሰራ ልትሞት ነው በቃ ሰይፉ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 Před 3 lety +10

    ሰይፍየ ❤ የሴቶች እባ ጠባቂ

  • @leonelandresmessi9257
    @leonelandresmessi9257 Před 3 lety +19

    ሰይፉሻ ለ ደራሲ ዴርቶጋዳ ይስማዕከ አቅርብልን በጣም ጎበዝ እና ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @jermiasgidey8359
    @jermiasgidey8359 Před 3 lety

    Hewan nice musician

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤sewdesh😘

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 3 lety +1

    እኔም 16 ነው የተወለድኩበት ቀን ስለዚህ እኔም ኪዳነ ምህረትን እወዳታለሁ

  • @thinkpositive5155
    @thinkpositive5155 Před 3 lety +7

    አሁን ይሄ ምን ፍሬ ነገር አለዉ ሰይፋ እስኪ ለግለሰብ ከምሰራ ሃገራዊ ጉዳይ ስንት እያለ.....

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p Před 3 lety

    ሂዋን.አድናቂሽ ነኝ 💓💓💓👍👍👍

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 Před 3 lety

    የኔ ዉብ ስወድሽ

  • @samueltemesgen99
    @samueltemesgen99 Před 3 lety +4

    When he asked her favorite number I was like 16 and right on she said 16 I was like what the heck 😂 what a coincidence! 😂

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 lety +3

    እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ጉራ የሌለባት በጣም ስማርት ቆንጂዬ ወጣት ናት ሔዋን እንደስሟ ናት አይ ሰይፍሽ በምኞት ነው ያለነው ስትል በጣም አሳከኝ አምላክ ሁሉም ሰው የፈለገውን ነገር ማድረግ ማለትም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን እንዲያሟላ ፀሎቴ ነው፡፡፡

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Před 2 lety

    የተከበሩ ስይፈ በማወቅህ ይሁን ኣለማወቅህን ከሆነ ይቅር ይበልህ የምታዋራት ሴት ማን መሆንዋ ስታቅ ፀፀት ይስማሃል ለመናኘው ወንድሜ ወይ ኣባቴ ልበል መልካም ስራ ይሁንልህ

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 3 lety +2

    የወደፍት ባልሺ ታዴ ነው በላት ሰይፉ አንደኛ ሚዜ አንተ ነህ 🎺🎺🎺🎆🌴😘

  • @businessadministration1688

    smart lady. specially balish min aynet new silat.

  • @mulugetatadesse7069
    @mulugetatadesse7069 Před 2 lety +2

    I ask one question for you is your video express the culture of Ethiopia?please seifu endezhe yale sew atakerebeben.

  • @bena5264
    @bena5264 Před 3 lety

    Hewan I love you

  • @jd100hd2
    @jd100hd2 Před 3 lety +1

    yhe show betam lidbrgh nw

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 3 lety +2

    ሰይፉ በእውነት ስለእውነት ወሬው አርእስት ላይ እንጂ ስትከፍተው ባዶ ነው በውሸት ወፍ ከሠማይ የሚያወርዱ አሉ ።

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 3 lety

    Me too #16 is my favorite number

  • @namename2997
    @namename2997 Před 3 lety +9

    ሰይፉዬ አንተ ባትኖር የስደት ኖሮ እንዴት ይገፋ ነበር

  • @hannu7898
    @hannu7898 Před 3 lety

    Ere kuterter tsegur Seifu lay for the first time

  • @kidushh4426
    @kidushh4426 Před 3 lety +1

    Ere Teamr Gizawn akrbln seyfsha!

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

    መብትሽነው ንቀሽ ተያቸው
    ማሬ መልካም የአብይ ጾም የተዋሕዶ ልጆች

  • @tigist1669
    @tigist1669 Před 3 lety +4

    ሴት ተማሪወች ታፍነው የት እንዳሉ አይታወቅም ግን እንኳን ለሴቶች ቀን አደረስችሁ ይባላል

  • @winnerlove1923
    @winnerlove1923 Před rokem

    ሔዋን የኔ ምርጥ አሁን ተረጋጋው 🥰🥰🥰

  • @tsegiambaye479
    @tsegiambaye479 Před rokem

    Seifu Menfesun teqawem

  • @_AloS
    @_AloS Před 3 lety +1

    Ere i love ፍርፍር too 😃😃

  • @shewatesfaye4719
    @shewatesfaye4719 Před 3 lety

    Hewanye ❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +2

    የኔ ደረባባ✍️😍😍

  • @shewasatena5513
    @shewasatena5513 Před rokem

    አዎ እዉነት ነዉ ብዙ ችግር አለብን ያለብን ችግር ግን ከዚህ አይብስም እሽ አብይ ወንድማችን ልክ ነዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @negat3220
    @negat3220 Před 3 lety +3

    Enqune le Abiy tsome Adersachwo Agerachenen Selam fiker Adergeline.

  • @tieyntdebalke1720
    @tieyntdebalke1720 Před 2 lety +3

    እባክሽ የሰይጣንን ስራ ወደ ሀገራችን እንዲገባ መንገድ አትክፈቺ፡፡ በዛ ላይ ለማስመሰል ነው ማህተብ ያሰርሽው፡፡ ጌታ እየሱስ ማስተዋሉን ይስጥሽ፡፡ የ666 መንገድ እንዳትሆኚ

  • @mimimimo5914
    @mimimimo5914 Před 3 lety

    Ene gin yaligebagn sifu betam lemafen tefeligale weshet new eyalechi new tesame mebetuwa new gin min asaferat samkut awo atelem weshetam

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 3 lety +2

    እረ ሂዊዬ አይዞሽ ሰውና ዝንብ ከሰው እራስላይ አይወርድም አንች እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሽ ምርጥ ነሽ በርች ማር ወለላ

  • @NahiMedia
    @NahiMedia Před 3 lety +3

    መጀመሪያ ይህንን ቪዲዮ እስቲ ላይክ ግጩት 👍
    ስለ ዩቲዩብ እና ሌሎችም Tutorial አስተምርበታለሁ
    ማወቅ ከፈለጋችሁ ገባ በሉ ግዴታ አይደለም ከወዳችሁት

    • @adonay83
      @adonay83 Před 3 lety

      Gdeta ltaregew felgeh nebr ende

  • @meronkassahun5597
    @meronkassahun5597 Před rokem

    ሁሌም አድናቆት አጠብቂ ደሞም የሰራሽው video አገራችንን አይወክልም ይቅርታ መተየክ አለብሽ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +33

    ስይፍ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ዎችህ የ4 አመት ልጅ ጥልቅ ነው ምንድነው እንግዳ ጠርተህ ወሬዎችህ እንቱ ፈንቱ😊

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube Před 2 lety

    ሂዊዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የሰው ወሬ አትስሚ ደስ ያለሽን አድርጊ አንድ አለሽን ምንልሽን አንቺንም በወሬ ሊያጠፉብን ነው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 3 lety +1

    She is very kind,honest,elegant,I like her...የኔ ቆንጆ ይመችሽ ጥሩውን እመኝልሻለሁ...from Sydney,Australia

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 Před 3 lety +3

    ምርጥ ድምጽ አላት ስታወራም እንደዛው ♥️♥️♥️

  • @azmachgobena9591
    @azmachgobena9591 Před 3 lety +1

    SEYFUUUUU....
    You are killing me , its been almost five month since I eat Engera because of Covid restriction 🤦‍♀️

  • @abelaxo6193
    @abelaxo6193 Před 3 lety +23

    እውነቷን ነው youtuber ች በአሳፋሪ ስራ እየሰሩ ነው

  • @uae5311
    @uae5311 Před 3 lety +1

    ኖር ብያለሁ ሰይፍየ

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 Před 3 lety +8

    Most youtubers are getting out of control 🙃 don't worry about them.you look great btw👍.

  • @user-pv3rj6vb7r
    @user-pv3rj6vb7r Před 3 lety +8

    እህቴ በጣም እድናቂያችሁ ነኝ ወሬ ወሬ ሆኖ ይቀራል እነወሬ ያለህም ወሬ ያሳዱ አንች ካላማሽ ዞር እዳትይ ጊዜው የወሬ ያለህ ሆኖዋል በርች

  • @FAdnew
    @FAdnew Před rokem

    ወደ ቀድሞ ህይወትሽ ተመለሺ ጌታ ይወድሻል