አስቸኳይ መልክት በመላው አለም ለምትኖሩ ኢትዮዺያዊያን ይሄን መረጃ ሳትሰሙ ፈፅሞ ወደ ሀገር መግባት እንዳታስቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2020
  • #ወደ #ሀገር #መሄድ #እንዳታስቡ

Komentáře • 1,4K

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety +286

    ዛሬ እኔ ባለሁበት ሰፈር በዱባይ ቅልጥ ያለ ዝናብ ጥሎል በቃ ኮሮናል ሙቶል

  • @umkulsum4954
    @umkulsum4954 Před 4 lety +141

    እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክናያቱም እውነት ትናገራለህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 Před 4 lety +124

    ያረህማን አለም ተጨንቃለችና ከጭንቅ አውጣን*🙏ያኢላሂ ጭንቀት😥😥ነስሩን ሚነሏሂ ወፈትሁን

  • @user-pe3dw3bz3i
    @user-pe3dw3bz3i Před 4 lety +71

    ወላሂ የኛ መግስት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ ከኛ ብር ሊበላ ያርብ ሽትቤት አጥበን እረ ግፍ ነው

  • @meryimtoummeryimtoum4974

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-mp6bg4cp2x
    @user-mp6bg4cp2x Před 4 lety +30

    እረ በፈጣሪ እኔ ትኬት ተቆርጦልኛል ሁለት አመት ቤሩት ሰራሁ ምንም ብር የለኝም የአስራ አራት ቀን ወጪ ይቅርና የአራት ሰአት ወጪም አልችልም እዚህም ቪዛዬ አልቁዋል እባካችሁ መንግስት ይህን ነገር ያስተካክልልን እንጩህ

  • @said9890
    @said9890 Před 4 lety

    😍😍😍😍😘😘😘

  • @tms6349
    @tms6349 Před 4 lety +89

    ምናለ ከራሱ ወጭ ቢያደርግ ኤጭ ጨረራሽ ለዜጋው እማያስብ አሏህ ሆይ ቁጣህን አብርድልን ይቅር በለን አቅምም የለን አንተ አንሳልን ያአሏህ

  • @user-on2ns9yc2q
    @user-on2ns9yc2q Před 4 lety +10

    እኔ ሲመስለኝ አትምጡ የማለት ያክል ነው አዝናለሁ አልገባም ምክንያቱም ለ14 ቀን የሚሆን ወጭ የለኝም ጨርሸልኬአለሁ 😠😠😠😠😠

  • @user-hh5qp6nw3u
    @user-hh5qp6nw3u Před 4 lety +16

    የእዉንት ሁልም እክታተልሀለሁ አድናቂህ ንኝ የምታቀርበሁ ሁሉ ትክክለኝ መርጃ ነወ ፈጣር የዝሬ ዘመንህ ይባርክልህ ወድም አለም

  • @sat9393
    @sat9393 Před 4 lety +2

    አላህ አንተው ጠብቀን እህት ወንድሞቼ እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት እናም ኢትዬጵያ መግባት የፈለኩት ይሄን ሳምንት ነበር በዚህ በሽታ ምክንያት ተዘጋ በርራ በተከፈተ እገባለሁ እያልኩኝ ነበር 14 ቀን በራስ ወጭ ከየት ነው የማመጣው እኔ ወላሂ 2 አመት 5 ወር እድሜ ላይ ያለ ልጅ አለኝ አሁንም ልጄን ሀገሬ እስክገባ ድርስ ብየ ልጅ ይዞ ስራ አጥቼ አሁን በወር ክፍያ ልጄን ለጓደኛየ ሰጥቼ ነው ስራ የገባሁት አሁን ሁለት ወሬ ነው ካየሁት ልጄን ጓደኛየም በዚህ በሽታ እተጨናነቀች ነው ባሌም ሀገሩ ከገባ ሁለት አመቱ ነው እኔ ብቻየን በሀርብ ሀገር ልጅ ይዞ ተሰርቶ አይዘለቀም አብይ ይሄን ውሳኔ ለምን ወሰነ እኔ አልቻልኩም ጧት ማታ ልጄን እያሰብኩኝ መስራትም አልቻልኩም እንደኔ ያለው ሚስኪን ከየት አምጥቶ 14 ቀን ወጭ ይከፍላል አላህ አንተው እዘንልኝ

  • @toybaahemed4866
    @toybaahemed4866 Před 4 lety +6

    አላህ ይጠብቅህ ወድም አህመድ ያተን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ እረህመቱን ያውረድልን እህት ወደሞቸ በዱአ እንበርታ ኢላሂ እዝነትክክክንንን

  • @fafi1166
    @fafi1166 Před 4 lety +13

    ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @hsvshshshshs7108
    @hsvshshshshs7108 Před 4 lety +3

    ወንድም አህመድ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ጀዛክ እልህ ክብር በመረጃ ቀጥልበት

  • @user-sh8yi5br8x
    @user-sh8yi5br8x Před 4 lety

    ከረመዷን በኋላ ነው የምሳፈር ኢንሻአላህ እስከዛ ኮረና ቫይረስ አላህ ያጥፋልን

  • @halimaahamed788
    @halimaahamed788 Před 4 lety +1

    እኔ ለረመዷን ልሄድ አስቤ ነበር ሰረዝኩ ኢንሻአሏህ ሁሉን ነገር አላህ ያረጋጋው የመጣብንን ወረርሽኝ በቃ ይበለው ወገኖቸ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před 4 lety +5

    ስለ መረጃው፣በጣም እናመን ስግናለ

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 Před 4 lety +5

    ኦ ጌታየ ሆይ ቁጣው ኣብርድልን

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w Před 4 lety

    ያረብ ሞት ላማንም አይቀረለትም ቀድር ከአላህ ነው አላህን ይዘንልን ያሁሉም የ ነፈቁኝ ቤተሰቦቼ ሳላይ አትግደለኝ ያረብ በተለይ እደ እናትም እደ አባትም የማየው ወድሜ ሳላየው በሰው አገር አትግደለኝ ወድሜ ጀዛ ከአላህ ኸይር