Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q87

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 52

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +1

    የምንወድህና የምናከብርህ ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ይባርክልን በብዙ መንገድ ስለሚጠቅሙን አመሰግናለሁ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Před 2 měsíci +5

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር ሰለ አገልግሎትህ

  • @user-bl6ok4gv4n
    @user-bl6ok4gv4n Před 2 měsíci +3

    እዉነት ነዉ ድህነትን እጠላለዉ ስትይ ብዙ ጊዜ ሀሳብሽ እዛ ነዉ ስለዚህ ከዚህ ድህነት መዉጣት እፈልጋለዉ ሳይሆን የተትረፈረፈ ሀብታም መሆን እፈልጋለዉ ብለሽ እዛ ላይ ትኩረት አድርገሽ መስራት ነዉ በሂደት ለዉጥ ይመጣል

  • @Samirwyi
    @Samirwyi Před 2 měsíci +1

    ስላም doctor ❤🎉
    አይ ደህነት የሰራውን የሰጠ 😂😂😂

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Před 2 měsíci +5

    ዶክተር ምህረት በጣም እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
    1st coment 👏👏👏👏

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před 2 měsíci +2

    የፍቅር አጋር እርሶ ካልሰሩበት ጊዜዎን ሰጥተው ካልሰሩበት እንዴት ይመጣል። ስራዎ ንግድ ስለሆነ ከብዙ ሰው ጋር ያገናኝዎታል ፣ ማህበራዊ ህይወትም አለ በዚህ አጋጣሚ የሚያገኙአቸው ሰዎች አሉ ፣ በአምልኮ ቦታዎች የሚያግኙአቸው ሰዎች አሉ እነኚህን አጋጣሚዎች ከሰዎች ጋር ለመተዋወቅ እና የሚፈልጉትን ጥሩ ስነምግባር ያለውን ሰው ለመቀራረብ ጥረት ያድርጉ እንዲሳካልዎት ፀሎትም ያድርጉ ቀርበው ሲያዩአቸው እማይሆኑ ሰዎችን ግንኙነቱን ችላ ይበሉት ከጥሩዎቹ ጋር ግንኙነትዎን ያሳድጉ

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 Před 2 měsíci

    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል የሚል አባባል ። ድህነትን እንጠላለን ግን ስለ ድህነት ብዙ እናወራለን ። ትኩረት የሰጠነው ብዙ የአሰብንበት ነገር ሁሉ ጉልበት ያገኛል የመሆን እድሉም ሰፊ ነው ። ትኩረት የሰጠነው ድህነት ከሆነ እንደተባለው የፈሩት ይደርሳል ነው ነገሩ ። ድህነትን እንደምንጠላ ሁሉ ሀብታም ሰዎችን ስናይ የምንጠላ ከሆነ ሀብታም ሞሆን አይቻልም ። እየጠላሽ እየተራገምሽ ልታገኚው አትችይም ። ሃብታም መሆን ወደ ላይ ከፍ ማለት ስለሆነ ጥረትም ስለሚፈልግ አታገኚውም ። ድህነትን መጥላት ሲሆን ወደ ታች ስለሆነ እና ጥረት ስለማይፈልግ በቀላሉ ታገኚዋለሽ ።
    እህቴ በአለሽ አመስግኚ ደስተኛ ሁኝ ስለ ችግር ማውራት አቁሚ ሰውን ሁሉ በፍቅር በፈገግታ ቅረቢ ሁሉም ይሳካል ።

  • @fitsum93
    @fitsum93 Před 2 měsíci +4

    Really! Targeted advice and response. I loved the quote"dihinetin irsom bekurkum silut, isum bekurkum silut . ..❤). Thanks Dr.

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን🙏👍

  • @BereketBirtukan
    @BereketBirtukan Před 2 měsíci +1

    ሰላም ለሁላችን ይሁን
    ?ጥያቄ አለኝ?
    የ22አመት ወጣት ነኝ ባለሁበት የስራ ቦታ ጥሩ ሰራተኛና መልካም ግንኙነት ያለኝ ሰው ነኝ ነገር ግን ከቅርብ አለቃዬ ጀምሮ በዙሪያዬ ያሉ ብዙ ሰዎች ለአሉታዊ ሀሳቦች እጅጉን የተጋለጡ አንዳንዶች እንዳውም ስህተት በፈጣሪ ይቅር የማይባል ሀጢያት ነው ብለው የሚያምኑ አይነት ናቸው ። እና እንዲህ አይነት አመለካከቶች ተጋሪ ላለመሆን ምን የመፍትሄ ሀሳብ አለ
    ዶክተር ምህረት የመልካም ትውልድ አሻራ ! ስለምታደርገው ሁሉ ትውልድ ይዘክርሀል!
    አመሰግናለሁ🙏

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508 Před 2 měsíci +3

    Amazing I didn't think it this way

  • @abizerbinmahdi6425
    @abizerbinmahdi6425 Před 2 měsíci

    ጥያቄና መልሱ በሙሉ ድህነት ላይ ያተኮረ ነው ሀብትና ፀጋ ሳይነሳ አለፈ

  • @dirodida7228
    @dirodida7228 Před 2 měsíci

    Thank you Dr !.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 2 měsíci

    Thank you so much for your help as it a very important to have a conversation, with Doctor, ❤❤❤

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Před 2 měsíci

    Everything is not staying the way it is. Life is always changing. We like it or not, but think positive and have a good dream life will take you the right road it might take too long to be hopeful with God 😢❤

  • @belayTec44
    @belayTec44 Před 2 měsíci +3

    big boss right view😍

  • @bezadiriba3585
    @bezadiriba3585 Před 2 měsíci

    thankyou doctor

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Před 2 měsíci

    Bless you Dr
    ፕሮግራሞችህ በጣም ጠቃሚ ሆነው ነው ያገኘሁት ።ብዙ ነገሮች ላይ እይታዬን አስፍቶልኛል ። ❤

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz Před 2 měsíci +3

    Excellent thanks Dr.

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Před 2 měsíci

    Amazing Advice!!!

  • @oness159
    @oness159 Před 2 měsíci

    Thank You

  • @YonasGossaye
    @YonasGossaye Před 2 měsíci

    Dear, Dr Mihiret thank u for helping us share our problems.
    For the girl who ask the Q
    1. Trust the reply from Dr mihiret
    2. as Dr said pls practice what he said step by step.... you need to train ur self to get out of this thought. Expect alot in this process and it will take time and sacrifices.(might lose friends even)
    U do deserve better dear my sister.

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery1589 Před 2 měsíci

    Thanks

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 Před 2 měsíci

    Thank you Dr. you are helping thousands from one person question. You’re helping the society! Blessings to you! ❤

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 Před 2 měsíci +2

    Thank you so much for your advice

  • @eliaswolde8747
    @eliaswolde8747 Před 27 dny

    🙏🙏

  • @TravelLover-xy5vq
    @TravelLover-xy5vq Před 2 měsíci +2

    Thank you Dr

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 měsíci +1

    Egziabeher Ybarkeh

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Před 2 měsíci +1

    Enwedhalen lene betam arif new amesgnalehu ❤❤

  • @user-jw6uf9un7h
    @user-jw6uf9un7h Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @tedrosalem2712
    @tedrosalem2712 Před 2 měsíci

    ተባረክ ❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 Před 2 měsíci +2

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 Před 2 měsíci +1

    "Find God's kingdom first then all will be given to you" read the bible you learn a lot. I am adding on your response to the young lady question.

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 měsíci

      That was nice advice, but she might be a Muslim & hard to tell her to read the "Bible." I hope she's a christian & read her Bible as you said!🙏 GBU for your advice!👌

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 2 měsíci +1

    ምክርህ ለብዙ ሰዋች ይጠቅማል ተወዳጁ ዶ/ር😍😍😍

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን፡፡❤❤❤

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 měsíci

    Thanks D.r

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @netsahiwotshiferaw6274
    @netsahiwotshiferaw6274 Před 2 měsíci

    Wow betam tiru agelalets

  • @BereketBirtukan
    @BereketBirtukan Před 2 měsíci +5

    ሰላም ዶክተር ድህነት ደሀን ፈጠረ ወይስ በተቃራኒው?

    • @MindseTubeDrMehret
      @MindseTubeDrMehret  Před 2 měsíci +10

      እንቁላል ዶሮ --- ዶሮ እንቁላል

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe Před 2 měsíci +2

      ሠው ድህነትን ፈጠረ

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur Před 2 měsíci +2

      ​@@MindseTubeDrMehretderogatory megemriya neberech keza enkulal metach😊

    • @halle2684
      @halle2684 Před 2 měsíci +2

      Deha new dihinetin yefererew deha yehone mindset yalew the outcome is going to be deha person lemisale medged lay yalut yenebitewoch zare leminew bagemut birr beltew balachbew energy sertew negen mashenef aychilum yichilalu but they depend on the money that they get from people for FREE rather than working hard.

    • @alem8640
      @alem8640 Před 2 měsíci +1

      Dr Mehret ,beram enameseginalen

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe8697 Před 2 měsíci +2

    🙏🙏