ከአመታት በሁዋላ ሚካኤላ ተመልሳለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
    ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
    Instagram | ...
    TikTok I vm.tiktok.com/...

Komentáře • 475

  • @mathiwosmekonnen
    @mathiwosmekonnen Před 3 měsíci +202

    she is Queen 👑
    እንዳታመልጥ bro በጣም ደስ ትላላቹ
    ከንግስት ጋር ብዙ ቪዲዮ እንጠብቃለን ✌️

    • @user-uy7ff6wq8z
      @user-uy7ff6wq8z Před 3 měsíci +10

      Ashekabach rosi tebltalch

    • @mathiwosmekonnen
      @mathiwosmekonnen Před 3 měsíci +11

      @@user-uy7ff6wq8z መሳደብ ምን አመጣው የተመቸህን/ሽን ብቻ መግለፁ በቂ ነው

    • @KiyaTamrat
      @KiyaTamrat Před 3 měsíci +6

      ​@@user-uy7ff6wq8zrosi she Muslim eko 🙃

    • @NagomRM
      @NagomRM Před 3 měsíci

      Eshi

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 3 měsíci +1

      እረጉዝ ናት😂😂😂😂የምር

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 3 měsíci +22

    ወንድሜ ኤፌ እንደ እህት ልምከርህ እችን እመቤት የሆነች ልጅ በስነ ስረአት ካልያዝካት ፍቅር እየቀነሰ ይመጣል ሴቶች የሚንከባከባቸው የሚወዳቸው የሚያዝናናቸው የሚኮሩበት የሚመኩበትን ወንድ ነው እንጂ እንደ ልጅ የሚሆንባቸውን ብዙ አይዘልቁበትም ከሁሉ ስትበላ በስነስረአት አፍህን ከድነህ ድምፅ ሳታሰማ እረጋ ብለህ ብላ በሳህን የራስህ ስለሚቀርብልህ የፈለገ ቢርብህ እረጋ ብለህ ብላ አፍህ ውስጥ ምግብ ይዘህ አታውራ ከዋጥከው በኋላ ነው ማውራት ያለብህ ከሁሉ እንግሊዝ ተወልዳ በማደግዋ ካንተ ባህል ጋር የሚጋጭ ነገር እንዳይኖር ተጠንቅ ፅዳትህን ጠብቅ እሷ የምትጠላውን ነገር ለይ የልደት ቀኖን የተገናኛችሁበትን ቀን ስልክህ ላይ መዝግበው ቢቻልህ ከሳምንት በፌት ተዘጋጅበት ፍቅርህን ❤ በተለያየ መንገድ ግለፅላት በስራ አግዛት ሁሌ ቀልድ አታብዛ የኔን ምግብ ላቅምስሽ ብለህ በማያቃጥለው ጀምረህ ወዳንተ እንድትመጣ አድርጋት ፈጣሪ ፈቅዶ አብራችሁ 👰🤵ተጋብታችሁ ብትኖሩ ደስ ይላል እመነኝ አንተም ብለሃል የዝህች አይነት ሁሉን ያሟላች አታገኝም እሷ ማንም ሊያገኛት የሚመኛት ሴት ናት ላንተ ደስ ብሎኛል መውጣት ከደበራት እቤት ሰርታችሁ ብሉ አብራችሁ ፊልም እዩ በብዛት አውሩ የተቃና የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ❣️🙏✌️🤗

    • @dailyspor26
      @dailyspor26 Před 3 měsíci +2

      ዋው እሱ ባይሰማሽም እኔ ሰምቸሻለሁ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Před 3 měsíci

      የሚገርም ነው እዴ አቺ ሁን ነገር ተጨቀሽ የምትኖሪ ከሆነ ሌላውም ሰው እደዛ እዲሁን መምከር😁ፈታ ይበል አይናቹን አሱለት ምድረ ብዳ ወድ ነው እደፈለገ ይብላ ይመርጣል እጂ አይመረጥም ላቺ ወድ ብርቅ ከሆነ ....እዛው ተጨረሰጨሪ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 měsíci

      @@adanchetesfaye285ምርጫሽ ነው " ድባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል " ሰው እንደምርጫው እንዴኖር ነው ፈጣሪ እድሉን የሰጠን መላእክቶችን ፈጥሮ በሱ ይመኑት ፀንተው እስኳሁን በደስታ አብረውት አሉ ።
      የተሳሳተ ምርጫቸው ያደረጉት ለነሱም አልበጀ እስካሁንም እያሳቱ ይኖራሉ ኑሯቸውም በእሳት መቃጠል ነው ከአዳምና ሔዋን ጀምረው በማያገባቸው እየገቡ ማሳታቸውን ቀጥለዋል አሁንም አንቺ አለማወቅሽ ሳያንስ አቃለሁ ብለሽ የፃፍሽው 😳 ማንነትሽን ቁልጭ አድርጎ ይሳያል ለራስሽ አዘንኩልሽ አማሪኛውን የፃፍሽውን ብታነቢው ስህትሽን ታርሚው ነበር እንዲያው ከይቅርታ ጋራ ወላጆችሽ ሲያሳድጉሽ ተሰብስበሽ ተቀመጪ በስረአቱ ብይ ሹካ እንደዚህ ነው የሚያዘው ብለው ስረአት ሞያ ስነምግባር 🤓 አላስተማሩሽ ከሆነ ምን ባንቺ ይፈረዳል 🤭 ከምር አዘንኩልሽ ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏 እኔ በነፃነት ያመንኩትን ለኤፊ የፃፍኩት ምርጫው የሱ ሆኖ መቼም ቢሆን ሊጠቅሙት የሚችሉትን ነገሮች በቅንነት እንዲማርበት ነው ከተቀበለ ጥሩ አለዛም እሱ መወሰን ይችላል " ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም " አበው እንደሚሉት 🤣 አንቺን ግን🙄 የምልሽ የለኝም 🤫 እንደው በደፈናው ማሪያም ትሁንሽ 😁

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 3 měsíci +27

    ትዳራችሁን የአምለሰት እና የቴዲ ያርገዉ ኤፊ ማኛችን😂 Love you bro!!

    • @EyosiT
      @EyosiT Před 3 měsíci

      Ere chewe😂

  • @user-pj7uo5lp8k
    @user-pj7uo5lp8k Před 3 měsíci +97

    Ye rachun sister nw metemeselewe esewa gen 😅

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 3 měsíci +24

    ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ እጅዋ ይባረክ።

  • @rombekalu4979
    @rombekalu4979 Před 3 měsíci +44

    efi editing chemreshal kip going bro 👍👍👍

    • @newlife1320
      @newlife1320 Před 3 měsíci

      Yep 2000 years metlewa dekman nbr

  • @DinoTube78
    @DinoTube78 Před 3 měsíci +73

    Please አንድ ነገር ላስቸግራቹ efi g 100k እስገባው Please 🙏🙏

  • @user-fm3ef7hb5i
    @user-fm3ef7hb5i Před 3 měsíci +14

    የውነት በጣም ምርጥየ ልጅነከ ትመቸኛለህ አንተን በማየት በየቀኑ ካርድ ሙላት ሠለቸኝ ለማንኛውም ትመቸኛለህ❤❤❤

  • @yaredbezuhan7473
    @yaredbezuhan7473 Před 3 měsíci +30

    እሷ እንደሆነች ጠርጥሬ ነበር brada😂🥰🥰 በዛ ላይ የልጅ አባት ልትሆን ነው congra ma brada

    • @Wondejr77
      @Wondejr77 Před 3 měsíci +3

      Antem ayitehal😂

    • @yaredbezuhan7473
      @yaredbezuhan7473 Před 3 měsíci +3

      @@Wondejr77 haha awo efi erasu yayew ayemselegnem esun pic😆😜

    • @I.....351
      @I.....351 Před 3 měsíci

      ​@@yaredbezuhan7473 what pic

    • @nahomfitsum8806
      @nahomfitsum8806 Před 3 měsíci +1

      @@yaredbezuhan7473 yemen picture nw?

  • @YaredYada-xn6zx
    @YaredYada-xn6zx Před 3 měsíci +6

    ኢፊ እግዛብሄርን እንዳትለቃት ምርጥ ልጅ ደሞም ከስዋጋ ብዙ ቪድዮ እንጠብቃለን

  • @ChristianZemicheal
    @ChristianZemicheal Před 3 měsíci +44

    😮 bro she look like hawi raches sister 😂

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Před 3 měsíci +3

    ወንድሜ በአፍህ የምትጠራውን ጌታ ኢየሱስን በደንብ ቅረበው ያዘው ተከተለው ከአለም ስራ ተለይተህ የሰማዩን ነገርህን በምድር ሳለህ ሆነህ ለፈጣሪህ ተለይተህ በዚህ አደባባይ ወንጌል ይዘህ የምትዞር ያርግህ በጣም ነው የምወድህ በርታ የእግዚአብሔር ቃል አንብ መፅሃፍ ቅዱስ ኦዲዮ ጫን ስማ እለት እለት መንገድህን ያቃናልሃል

  • @josijos8439
    @josijos8439 Před 3 měsíci +12

    ኤፊ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ በተለይ አሩስቶው ጋር ያደረግሽው ነገር

  • @Jemijack
    @Jemijack Před 3 měsíci +17

    እንዴ አሳሳም 🙄🙄🙄እኔ ምወደውን ማንጎ እንዲ አልስምም 🤭🤭🤭

  • @MamushAsinake
    @MamushAsinake Před 3 měsíci +8

    Efi በጣም ታምራለቺ በዛልዬ አይን አፍሪ ናት ♥️

  • @jojah9905
    @jojah9905 Před 3 měsíci +1

    Yoo the way u be feeling yo self around her is 💯 n also u gotta let her speak more Amharic n all that.... we luv this duo.
    W Mikaela

  • @ma9546
    @ma9546 Před 3 měsíci +15

    She is absolutely beautiful keep going ❤❤❤

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Před 3 měsíci +5

    የወንዶች ችግር ምን እደሆነ ታውቃላችሁ ውዶችየ ሴቶች ሰርተው አነሳስተው እስኪመለሱ አይጠብቁም ያናዱድኛል

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 3 měsíci +6

    በሰላም ትውለድልህ

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Před 3 měsíci +6

    Efig seriously ehth kalhonech confidante nech serat alat 👌👌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 měsíci +4

    Efi please respect her

  • @MamushAsinake
    @MamushAsinake Před 3 měsíci +5

    በጣም ታምራላችሁ Efi ❤️

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Před 3 měsíci +5

    እንዳች ምርጥ ነች ብሮ ግን እህትህ ትመስላለች

  • @kerhabplays
    @kerhabplays Před 3 měsíci +3

    Nahhh you must be cappin Efi boi...She's clearly an Habesha!

  • @Abel_birhanu_how-to
    @Abel_birhanu_how-to Před 3 měsíci +1

    She is so cute.
    And የሰራችው ምግብ የትግሬ ገንፎን ነው የሚመስለው i like it.❤

  • @natnaeldejene9142
    @natnaeldejene9142 Před 3 měsíci +2

    Efi youtube debirogn neber gin ante meleskegn.. Ena demo take care of her yemir.. Endezi aynet sew its really hard to find..beterefe editing wow👍👍

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 3 měsíci +5

    እስኪ ይሄ ልጅ እንደ እኔ የሚመቸው ?

  • @BirukandAmanuel
    @BirukandAmanuel Před 3 měsíci +2

    100/10 bro that's cool you got the best girl friend

  • @Ahadu-
    @Ahadu- Před 3 měsíci +25

    ❤❤❤ትንሸዬ ህፃን ልጀ ይታየኛል ፫

  • @eliyastesfaye868
    @eliyastesfaye868 Před 3 měsíci +19

    ለትዳር ትሆናለች አትሆንም የሚለዉን ነገር አብረን ከናንተ ጋር ቼክ እናረጋለን 😂😂😂

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před 3 měsíci +1

    ሦራህ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም ሀገራትን አስጎብኝን bro

  • @celebritytv8693
    @celebritytv8693 Před 3 měsíci +3

    she is so cute and an introvert girl arif mist nech Efi bekirb ken lij
    entebkalen🥰😘😘

  • @joharzuber9745
    @joharzuber9745 Před 3 měsíci +1

    She’s calm and beautiful as well. She seems a great wifi

  • @BirukCoffe
    @BirukCoffe Před 3 měsíci +1

    ይገርምሀል የኔም ሚስት እንዳተዋ በቁመት ትበልጠኛለች ግን እኔ አብሬአት የመሄድ ሞራሌ ስለደቀቀ ብዙ ጊዜ እንጨቃጨቃለን

  • @muluabera2379
    @muluabera2379 Před 3 měsíci +1

    Baby corn ኢትዮዺያ አለ እንጂ: ፍሬ ያላፈራ በቆሎ ማለት ነው። ልጅ ሆነን የበቆሎ አሻንጉሊት እያልን እንጫወትበት ነበር። ኢትዮ ከብቶች ነው የሚበሉት እሱን ከበቆሎ አገዳ ጋር ተደባልቆ።

  • @genetabera8957
    @genetabera8957 Před 3 měsíci +7

    She's a wife material😍

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Před 3 měsíci +2

    Don't miss it bro, you will be very happy
    We look forward to more videos with the queen🥰🥰🥰

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před měsícem

    አኔም እናንተ ኣድናቒ ነው እድሜ እና ጤና እናንታቹም ⛰️❤️🎉

  • @sentebaba7294
    @sentebaba7294 Před 3 měsíci +3

    Bro ከዚ ቡሀላ አንተ ባኖርም ኖርማል ነው እሷ ካለች በቂ ነው 🤞

  • @aynalemwodere6559
    @aynalemwodere6559 Před 3 měsíci

    She just made you a Christmas dinner bro!!! she is out of this world!!! God ! blessings to you both wish you success in marriage

  • @NahuLyrics
    @NahuLyrics Před 3 měsíci +3

    Efi it was such a great video i love it. Next can you make us a video about how you went to London ?

  • @lijnixoofficial
    @lijnixoofficial Před 3 měsíci +2

    looking 10/10 and W vid

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 měsíci +2

    ኤፊ ሚካኤላን በጣም ነው የምወዳት she is engaged with you ? I saw her ring 💍

  • @user-xd7hy7od5nure
    @user-xd7hy7od5nure Před 3 měsíci +6

    Let's go 100k🎉🎉🎉

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 měsíci +2

    You both looks like brother & sister ❤

  • @esubedamene5200
    @esubedamene5200 Před 3 měsíci +1

    Ef G you're showing reaaal progress, keep it up bro👍👍

  • @sebledebebe1756
    @sebledebebe1756 Před 3 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነህ ታደንቃታለህ

  • @user-tn4rv2nz4f
    @user-tn4rv2nz4f Před 3 měsíci +1

    She is so beautiful. You should've taken her to paris. ❤🥰

  • @user-cl8pw8fp1e
    @user-cl8pw8fp1e Před 3 měsíci

    በውነት እዴት ደስ እደምትል ፀባየኛ ናት ረጋ ያለች ነች እዳታመልጥ brooo🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EthioTiktok123-r8t
    @EthioTiktok123-r8t Před 3 měsíci +3

    honestly i lover her for real keep up dude☺

  • @Yon1383
    @Yon1383 Před 3 měsíci +3

    You guy's are so cute❤️❤️. Do more vlogs with her pls🙏👍

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube Před 3 měsíci +7

    efi indi aynet vlog bedenb siralin kesua gar

  • @ashenafiaregawi2747
    @ashenafiaregawi2747 Před 3 měsíci +3

    ታምራላቹ bro ሰርጉ መቼ ነው ወይስ ልጅ እንጠብቅ...??

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn Před 3 měsíci +2

    ደስተኛ ግን አትመስልም

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 Před 3 měsíci +2

    ደስ ትላላቹ ሌላ ቪዲዮ እጠብቃለን

  • @user-jx6rw9vy7h
    @user-jx6rw9vy7h Před 2 měsíci

    ፍሬድ፡እንብላ፡እንኮን፡አትልም።ይመችህ፡በጣም፡ታምራላቹሁ።ኢትዮጸያው፡ከለር፡አላት፡ወድጄልህ፡አለው፡ብሮ።ማሊያ፡የአርሴን፡ከች፡አርጊሊኞ

  • @MAKstory
    @MAKstory Před 3 měsíci +1

    እርጋታዋ ደስ ሲል

  • @CobraS-pi7rk
    @CobraS-pi7rk Před 3 měsíci

    Mandem on my life your gyal Cute 🥰 and she’s so humble and calm bro I think she’s your mama prayer may god bless you guys 🙏🏽

  • @hawit2585
    @hawit2585 Před 3 měsíci +4

    Ere ye rachen sister new metmeslew😅

  • @user-tf9fy7fv5j
    @user-tf9fy7fv5j Před 3 měsíci +1

    Yhene bewsta iyesedebegn nw tlalech😅

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 3 měsíci +7

    እረ አንች ጭስ የሆንሽ ልጅ በጣም ነው ምትመችኝ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 měsíci

    እንዴ አልገባኝም እርጉዝ ነች please take care of her good ❤

  • @natanimtesfaye9480
    @natanimtesfaye9480 Před 3 měsíci +1

    mekalia is in the building...................... wife her bro also make a lot videos with her, she is gorgeous

  • @ErmakiVlogs
    @ErmakiVlogs Před 3 měsíci +1

    አስረግዘሀት አረፈከው❤❤❤❤

  • @user-mj8or5fh2w
    @user-mj8or5fh2w Před 3 měsíci

    አብረሀት የአመቱን ሳላ እድሜ ይስጣቹ እስከመጨረሻው በፍቅር አብራቹ የማቶኑ ከሆነ አጀምሩ

  • @mintefresh251
    @mintefresh251 Před 3 měsíci

    you guys have a very good chemistry I can see why people would want you guys to make videos together. I love your work keep it up brotha.

  • @meskeremeba5293
    @meskeremeba5293 Před 3 měsíci

    10-10 she’s beautiful

  • @user-bd1ur6gj8l
    @user-bd1ur6gj8l Před 3 měsíci +1

    እኔምለዉ ከበላቹ በሂላ የተፈጠረዉ ነገረ ማለቴ ምን እደተከናወነ ሳስበዉ ነሸጠኝ

  • @jo-miz
    @jo-miz Před 2 měsíci

    she is so perfect and beautiful 11/10

  • @tihetenad3710
    @tihetenad3710 Před 3 měsíci

    she was with you before your sucess, so bro she is a keeper

  • @EsubaLol-bl1wr
    @EsubaLol-bl1wr Před 3 měsíci +2

    Efi zari Gina yabide vilog kersitosine egha Eko kewinde GA sitabeza eha liji GA hone enda eyaline kezi behiwala kesiwa GA matisera kehone anayime 😢 yatibedilenaw yibekale .... gayise keni Gari nachu

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 Před 3 měsíci

    The food, the presentation, the chemistry 1000%. I really ❤👌

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před 3 měsíci +2

    ታምራለች አግባት

  • @yostinadawit6586
    @yostinadawit6586 Před 3 měsíci +2

    ergoze nate lijetwa i see it

  • @medhanittekeste-so1yc
    @medhanittekeste-so1yc Před 3 měsíci +2

    Yamral mgbu, enantem tamralachu bzu entebkalen andlay❤

  • @anwarmohammed2604
    @anwarmohammed2604 Před 3 měsíci

    efi አሳሳምሽ ግን ይ ለ ያ ልእእ ቨሎጎችህ ያባበዱ ናቸው ምርጥዬ በርታልን ❤

  • @Elavlog1122
    @Elavlog1122 Před 3 měsíci +1

    Efi g yelale kebade sewe yemechesh bruh🎉

  • @Kiyu_bk
    @Kiyu_bk Před 3 měsíci +5

    Ara ichi lig hawin ye rachen sister atmaslim🤔

  • @meronabate960
    @meronabate960 Před 3 měsíci +1

    Efi congraa To be a DAD🎉🎉🎉

  • @user-hf9sm9fq5j
    @user-hf9sm9fq5j Před 3 měsíci +1

    Wow des tilalachu sasbew tikur mix nat ababalua yastawkal

  • @Ethiopia1gna
    @Ethiopia1gna Před 3 měsíci +1

    ግን እኮ ገና ልጅ ነህ ተዘጋጅተህበታል በሁሉ ነገር ማለቴ ነው አንተ የዋ ልጅ ነህ ታሳዝነኛለህ እራስህን ጠብቅ ሁል ጊዜ ዩቲብ ላይ ብቻ ጊዜህን አታጥፋ ሌላ ስራም እንደምትሰራ አሳየን እንድንማርበት ሌላው ጀንትል ሁን እንዲሁም ብርቅ ሁን እንዳትሰለችህ እሺ ልጄን ስለምትመሰለኝና ስለማዝንልህ ነው

  • @rahelashenafi3860
    @rahelashenafi3860 Před 3 měsíci +3

    እርጉዝናት

  • @save7997
    @save7997 Před 3 měsíci +1

    አይ አውሮፖዋች ምግብ እንዳለ GMO ነው በዚህ ላይ ስጋ የተባለ አርቴፊሻል በ3Dየሚሰሩ ናቸው አሁን በብልጭልጭ ያበዳችው

  • @Tsedi739
    @Tsedi739 Před 3 měsíci +2

    Setamiru yemir❤❤

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Před 3 měsíci +2

    Pls marri here....then endet UK hedke?

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Před 3 měsíci

    ከሷ ጋ የምትሰራቸዉ ቢድዮች ይመስጣሉ ደስ ትላላቹ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie Před 3 měsíci

    ታድለህ!!! ማርያምን እኔም ኖርኩ ልባል ነው…

  • @eyerusmoges8412
    @eyerusmoges8412 Před 3 měsíci +1

    she is the one bro.

  • @yop2523
    @yop2523 Před 3 měsíci

    በቅርቡ ገብርኤላን እንጠብቃለን አትጥፋ ጀለስካ

    • @giza4493
      @giza4493 Před měsícem

      Meld new jil

    • @yop2523
      @yop2523 Před měsícem

      @@giza4493 kikiki ሰገጤ

  • @jhonywalker1168
    @jhonywalker1168 Před 3 měsíci +1

    Bruv we need more videos with HER!

  • @ybeltalbabey6819
    @ybeltalbabey6819 Před 3 měsíci +1

    Yemchachu Efi g

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci

    ዛሬ ቢተስብ ሁኛለሁ ❤ ሚኬኤላ ስለመጣይ ❤ from saudi❤

  • @siraj45454
    @siraj45454 Před 3 měsíci +1

    16:38 hehe boyiii😂😂😂

  • @TemuRoyal-fo6wo
    @TemuRoyal-fo6wo Před 3 měsíci +1

    Efi g
    W
    E
    N
    E
    E
    D
    M
    O
    R
    E
    V
    I
    D
    E
    O
    Ybede video neber 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gk6hi2gf8m
    @user-gk6hi2gf8m Před 3 měsíci

    She is so pretty…I love her accent ❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 3 měsíci

    ጎበዝ ባለሙያ ናት❤አግባት

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před měsícem

    እሸት ( ለጋ ),በቆሎ ይባላል

  • @Abdi12360
    @Abdi12360 Před 3 měsíci

    Ye Rachel tesfaye sister imasilalech

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 Před 3 měsíci

    ደስ ትላላቹ ሌላ ቪዲዮ እጠብቃለን..................................Abo Feta bellu