ቀለል ያለ የሽፎን አሰራር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 87

  • @Yalefale
    @Yalefale Před 20 dny +2

    የጅልባብ አሰራር አሳየን እኔ ሀገር ስገባ መስራት እፈልጋለሁ

  • @temamababulgu6244
    @temamababulgu6244 Před měsícem

    Great service to all enterpreuers interested in setting up their own garment venture.
    Keep it up.

  • @mahletmamuye9578
    @mahletmamuye9578 Před 3 měsíci +2

    ጎበዝ ያወቁትን መሳወቅ በንፁ ልብ !የተሻለ ደረጃ እድትደርስ ፈጣሪ ያሳካልሕ በርታ

  • @machegana-x7q
    @machegana-x7q Před 29 dny

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በረታ ግን በጣም ረዘመ አጠር ለማረግ ሞክረ አረዘመ ይሰለቻል

  • @user-bt8lc6le8i
    @user-bt8lc6le8i Před 4 měsíci +5

    እናመሰግናለን ቆጆ ስራ ነዉ መልመድ ምኞቴ ነዉ

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ

    • @eslemanmolla2423
      @eslemanmolla2423 Před měsícem

      መማርፈልጌነበር አልወርድልኝአለ በጣምወድጀዋለሂ

    • @rahelabebe2390
      @rahelabebe2390 Před měsícem

      ​@@DesignerYohannsሠላም ወንድሜ ቅንነትህን በጣም አደንቅሀለሁ ተባረክ:: ሌላ መጠየቅ የምፈልገዉ ነገር ልብስ ስፌት ማሽን ዕቃ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ምን አይነት ቢሆን ትመክረኛለህ? ማለት ለስፌትና ለኦቨርሉክ የሚሆን አመሰግናለሁ::

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 Před 25 dny +1

    በጣም በጣም በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አመሰግናለሁኝ ደግሞ ስታስተምር በደንብ ይገባል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 3 měsíci +3

    በርታ እናበረታታካለን

  • @HelenYrga
    @HelenYrga Před 4 měsíci +2

    ካንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው በርታ

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 4 měsíci

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን በርታ ሰቭስክራይቭ አድርጌ አለሁ❤❤ እና ቀሚስ የሀበሻ ልብስ ከኢትዮጵያ አስመጥቼ በፎቶ ነበር የተሰራው ሰፋኝ በጣም እንዴት ላስተካክለው pelse​@@DesignerYohanns

  • @AbrishAbrish-g4m
    @AbrishAbrish-g4m Před 19 dny +1

    thanks 🎉

  • @khalidmuhammad7716
    @khalidmuhammad7716 Před měsícem +1

    thanks so much for your support just keep uppppppppppppppppppp😍

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Před 4 měsíci +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ጎበዝ በርታ ዚፑን ስትጀምረው ለመስፋት አልታይም ና በደንብ እንዲታይ ካሜራህን አስተካክለው

  • @AbelTesfazgi-oj2xe
    @AbelTesfazgi-oj2xe Před měsícem

    wawww good job

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Před 14 dny

    ❤❤❤❤

  • @BalkewTefera
    @BalkewTefera Před 2 měsíci

    ሽፎን ለመስራት ስንት ሜትር ጨርቅ ያስፈልጋል

  • @yordanosa9646
    @yordanosa9646 Před měsícem +1

    Wow interesting I love it

  • @EyasuGagul
    @EyasuGagul Před 2 měsíci +1

    አስመራውን ስገጥመው የተሸነሸነው ያንሳል ሽንሽኑን ያስጠላል

  • @MeklitTadese-j2q
    @MeklitTadese-j2q Před měsícem

    How can I contact you? I’m interested in learning ❤️

  • @tewodrostube4775
    @tewodrostube4775 Před 3 měsíci +1

    አቆራረጥህ ትንሽ ግራ ያጋባል የአስመራውን ስትቆርጥ በ4 ሜትሩ በኩል ነው ወይስ በ1.50cm በኩል ነው?

  • @feydumuhamed342
    @feydumuhamed342 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜየማሰልጠንፍላጎትካለህመሰልጠንእፈልጋለሁስልክህን

  • @MulatuTesems
    @MulatuTesems Před 3 měsíci

    እናደንቅለን ወንድሜ ግን ወገብ ላይ 76 ነበረ ግን 15 የጨመርክበት ምንድን ነው? አባ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 3 měsíci +1

    🔊❤👍🙏
    ልቅም ያለ ሥፌት ከሚገርም ሥዕብ ጋር ።ብቃት፣ ግልጽነት ፣እርጋታ፣የማሥተማር ጥበብ፣እየሠራ በእኩል ሰዓት እያብራራ የሚገርም ሰፊ አድራሻህን ማሥቀመጥ አለብህ ማሠፋት የፈለገ እንዲያገኝህ መሠልጠንም የፈለገ እንደእዚሁ።

  • @emebetfantahun-ob8uh
    @emebetfantahun-ob8uh Před 6 měsíci +2

  • @rahelsolomon-ks3dk
    @rahelsolomon-ks3dk Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ ብያለው በጥራት ያለው አሰራርህን ወድጄዋለሁ ወንድሜ ያለ ገበያ እንዴት ነው መስፋት ያለብን

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 4 měsíci

      በ ፌሲንግ አርገን ልንሰራው እችላለን

  • @manalebshzawdu
    @manalebshzawdu Před 3 měsíci +1

    ልብስ ስትቆርጥ ፓተር ተደግፍ ቢቅረጥ አይቅልም

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 2 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ እሱ ግን ጊዜ ይገላል

  • @Mohammed-zc4rw
    @Mohammed-zc4rw Před 3 měsíci

    እኒምልወድሜ,አድራሻችሁ,የተነው,መሰልጠንእፈልጋለሁ

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t Před 4 měsíci +1

    በርታልን ብለምድ ብየ እየተከታተልኩ ነዉ

  • @kidstHailu-yf3ss
    @kidstHailu-yf3ss Před 3 měsíci +1

    እጅጌ መግጠም እባክህ አሳየኝ

  • @user-hh3ye8uj1d
    @user-hh3ye8uj1d Před měsícem

    Thank you ❤❤❤❤

  • @user-td4mb1pf3d
    @user-td4mb1pf3d Před 4 měsíci +1

    በርታ ወድም

  • @hafizumuhammed4103
    @hafizumuhammed4103 Před 3 měsíci +1

    ባካል መጥቼ ማማር እቺላለሁ??

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 2 měsíci

      እሺ አመሰግናለሁ አሁን ባታ እያስተካከልኩ ነዉ እደጨረስኩ አሳዉቅሀለሁ

  • @user-hh3ye8uj1d
    @user-hh3ye8uj1d Před 4 měsíci +1

    Bexam merx naw brother

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 6 měsíci +1

    berta bizu video eyeserah likek tru new

  • @user-gq8te5rk8z
    @user-gq8te5rk8z Před 4 měsíci +1

    ejih yibarek

  • @KidistMuluneh-zc3kd
    @KidistMuluneh-zc3kd Před 3 měsíci +1

    ye hager wust arfie nw

  • @yohanaghirmay6588
    @yohanaghirmay6588 Před 3 měsíci +1

    Thanks mor bro

  • @kidstHailu-yf3ss
    @kidstHailu-yf3ss Před 3 měsíci

    Kelay yalewn endet endemigetem asayegn

  • @ህፃኑቂርቆስአባቴ
    @ህፃኑቂርቆስአባቴ Před 6 měsíci +2

    የሆገች ቀሚስ አቆራረጧን ብታሣየን

  • @SergutGyes
    @SergutGyes Před 3 měsíci

    አስመራውን ቆርጠህ ለእጁ የቆረጥከው አልገባኝም ከአስመራው ቀጥለህ ተቀባዪን ትቆርጣለህ ብዬ ነው የጠበኩት ግልፅ አድርግልኝ

    • @DesignerYohanns
      @DesignerYohanns  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ እሺ ቪዲዮ እሰራበታለሁ

    • @Rabe152
      @Rabe152 Před 14 dny

      አሥመራምንማለትነ ው ዎዴታችቁመትነውእዴ

  • @fikirtetegene
    @fikirtetegene Před 5 měsíci +1

    Betam amesegnalew berta

  • @MerkebTilahun-o3g
    @MerkebTilahun-o3g Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ የማሰልጠን ፍላጎት ካለህ አባክህ ስልክህን

  • @Mekdimore
    @Mekdimore Před 5 měsíci +1

    aref new gen legnam edegban eyasredahin behn

  • @rahelsolomon-ks3dk
    @rahelsolomon-ks3dk Před 4 měsíci +1

    ይቅርታ ያለ ገበር ማለቴ ነው በተለይ የላዩን

  • @WorkuGetahun-gp8lk
    @WorkuGetahun-gp8lk Před 4 měsíci +1

    በናትሕ የሺፎን አርቆራረጥ አሳየኝ

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 Před 4 měsíci +1

    በኢንች ጎን ላይ ብታስቀምጥልን

  • @alemtsehaydessie3732
    @alemtsehaydessie3732 Před 3 měsíci +1

    tinesh btastemeren

  • @hayatyasin-nd4jk
    @hayatyasin-nd4jk Před 5 měsíci +1

    Be pattern behon chiger alew topu