Komentáře •

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před rokem +17

    ማንኛው ሰው ዜጋ ይሁን ሌላም ግለሰብ ይሁን ተቋም ( ቡድን ) ብቻ ማንም ምንም ይሁን ሲፈልግ ሰው ሲፈልግ እንስሳ - - - የኢትዮጲያን መከላከያ ሰራዊትን የሚተች የሚሳደብ የሚንቅና የማያከብር ከሆነ ለኔ ከግል ጠላቴ በላይ ጠላቴ ነውና ዝም አልለው በምችለው ሁሉ አቅም እታገለዋለሁ እዋጋዋለው እገዳደለዋለሁ ይህ የኔ 100% እቅዴ አላማዬና ግዴታዬ ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +3

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před rokem +23

    ክብርና ሞገስ ለመከላከያ ሰራዊት ይሁን 🙏💪💪💪❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye7577 Před rokem +17

    ውዱን የመከላከያ ሠራዊትን መንካት ማለት እኮ የኢትዮጵያንን ዓይን መንካት እንደሆነ አለማወቃቸው ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +2

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh Před rokem +15

    ድል ለጀግናው መከላከያችን 🇪🇹💯✅✅💯💯

  • @masmas995
    @masmas995 Před rokem +37

    ክብር ለመከላከያ ለሰራዊታችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 Před rokem

      Wendimoche weyane new engi ye Ethiopia 🇪🇹hizib endih aynet kilet aywetawim Dil le Mekelakeya dili Le timer dili le fano

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l Před rokem +6

    ድል ለጀግኖቻችን💪🇪🇹

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +7

    💚💛❤ኡኡኡ አለ እንዴ ጌቾ ወይ ፊቱ ሣንባ መሠለ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @asinaaburai5748
    @asinaaburai5748 Před rokem +5

    ክብር ለመከላከል ሠራዊትአችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @happy2715
    @happy2715 Před rokem +4

    ወንድ የሆነ ወንድ የሚውልበት ነው የሚውለው ክብር ለሀገር መከላከያችን ይሁን እንዳትሰሟቸው በርቱልን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před rokem +2

    የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት የሚሳደቡት ሰዎች የመሰረተ ባንዳ ልጆች ናቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @girma8995
    @girma8995 Před rokem +3

    Ethiopia is our mother land.you ok.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 Před rokem +1

    ክብር ለሀገር መከላከያ ጀግኖቻችን ሀገር ድንበር አስከባሪዎች እናንተን የሚሳደብ ሰዉ አልለዉም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ስለምን ህዝብ ይሁን አብ ምርጥ ምርጥ ስው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አመሰግናለሁ ውዶቼ ለፈጣን አስተያየታችሁ!😀👍🙏💚💛❤

  • @binibanjaw8385
    @binibanjaw8385 Před rokem +2

    ዝናብና ፀሐይ እንደ ቆርቆሮ የሚፈራረቁበት የሀገሬ ጀግናው መከላከያ ሠራዊት ጋሻና መከታዬ ከፈጣሪዬ በታች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Před rokem +6

    መከላከያን የሚሳደብ ሰው ማሀይም ነው ንፍጥ ጨቅላት ሰው ነው መከላከያን የሚሳደቡ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Před rokem +9

    አቦ የመችህ እውነት ብሎል ይባላሉ እውነት።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +3

    እኔንን እግዚአብሔር ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ መልአክቶች ይከተላችሁ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ተባረኩልኝ አይዞአችሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @zaidtesfu967
    @zaidtesfu967 Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ💕💕💕

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @coreneldermas5147
    @coreneldermas5147 Před rokem +1

    I like your program so much you are true Ethiopian

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አመሰግናለሁ ኮረኔል! ክብር ለሚገባው እንሰጣለን!

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j Před rokem +3

    ክብር ለመላከላከያችን በኮሜት የሚትረክረከረኩት እኑው ናቸው ለጠላት ተግሞ መቸም በር መክፈት የለብንም በዱር በገደሉ ለሚዋደቁልን መከላከያችን ከራሴ በላይ ክብር አለኝ ግን አገር ወዳድ ማንም እነሱን በዙህ መልኩ የመተቸትም ማውራትም መብትም ሞራንም የለውም እናማ የትግሬ ድራማ ማለቂያ የለውም ለጠናላቶቻችን ቦታ አንስጥ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Před rokem +1

    እግዚአብሔር፡አገራችን፡ኢትዮጵያን፡በምህረት፡ይዳሰን።ወታደር፡ማለት፡ለአንዲት፡አገር፡የልብትርታ፡ነው።ወታደር፡ተዋግቶ፡ሞቶ፡ሌላው፡በሰላም፡የሚኖረው።እኔ፡በምኖርበት፡ምድርወታደር፡በጣም፡ይከበራል፡ሰው፡ምግቤት፡ካያቸው፡የፈለጉትን፡ምግብ፡መጠጥ፡ያዚላቸዋል፡በጣም፡ነው፡የሚከበሩት።በተለይም፡የኛ፡ወታደሮች፡ተፈጥሮአዊ፡ተዋጊነት፡ነው፡ያላቸው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @zeynebmuhammad3485
    @zeynebmuhammad3485 Před rokem +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +4

    መንጌ ጀግናዉ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +4

    አይዞሽ አገሬ እናቴ

  • @sgdufigdjfig8734
    @sgdufigdjfig8734 Před rokem +2

    ይመችህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @tedydagnachew4990
    @tedydagnachew4990 Před rokem +1

    ሁሉም ያምራል አንተም ብዙ ደክመህ እኛን ደሥ እያሥባልክ ነው እናመሠግናለን..,

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ቴዲ በጣም አመሰግናለሁ እንድበረታ ሃሳባችሁ አይለየኝ!👍🙏🙏🙏

  • @tedydagnachew4990
    @tedydagnachew4990 Před rokem +1

    በጣም በጣም ያምራል.,

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @mulugetaetsubdenk9880
    @mulugetaetsubdenk9880 Před rokem +1

    አገራችን በመከላከልያ ነው የምትገዛው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k Před rokem +4

    እትዮብያ ለዘላልም ትኖር የኔ አባት በርታልን እኔ ከመዳም ስራ ስጨርስ ሁሌም የመታዝናናኝ ነህ እናመሠግናለን ትኩስ ነገር💚💛🙌💪👍😍😍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      ባቢ ምርጥው የማዳም ቅመም አይዞሽ በርቺልኝ። የላብሽን ውጤት አይተሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ። ለማዝናናቱና ስለሀገር ፍቅሩ ትኩስ ነገር አለሁልሽ!

    • @user-dh1co9nl5k
      @user-dh1co9nl5k Před rokem

      አሜን አመሰገናለሁ አባቴ በርታልኝ እኔም በኩሚት በላይክ አለሁህ እሽ መልካም አደስ አመት🙏🙏🙏🙏

    • @user-dh1co9nl5k
      @user-dh1co9nl5k Před rokem

      እግዝያብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያዉርደልን 💚💛❤💪🙏🙏🙏

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před rokem +7

    ደፂ ሁልጊዜ ስለ ድምሰሳ ነው የሚያወራው እንደው ትንሽ እንኳን ምህረት አይደርግልንምዴ ጨካኝ ነው😂😂😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Před rokem

      @@TekusNeger በርታ

  • @naodterefe1649
    @naodterefe1649 Před rokem +1

    የመጀመሪያው ፈጣሪን የመድፈር ጉድ እግዚኦ!!!

  • @berhunkase6882
    @berhunkase6882 Před rokem +1

    በርታልን ድል ለጥምር ጦሩ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @A.A.A551
    @A.A.A551 Před rokem +5

    በሳቅ በላብ ታጠብኩ🇪🇷💪🇪🇷🇪🇹💪🇪🇷🇪🇹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      ሃሃሃሃ! አቦ ቀልጣችሁ እንዳታልቁብኝ ለሚቀጥለው!🙏🙏🙏

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 Před rokem +1

      czcams.com/video/0qj3Mv2pHCg/video.html

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju Před rokem +1

    1st time here i guss I will like it and I will subscribe.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      😀🙏👍ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀

  • @mulukenabera2340
    @mulukenabera2340 Před rokem +1

    ethiopiawinet kehulum belay new! ethiopis hagere selamesh yebeza enanetenim fetari yebarikachihu!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ቪድዮውን አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @berkeesabanora7573
    @berkeesabanora7573 Před rokem +1

    Kkkkkk

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Před rokem +1

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው! በርታ ወንድሜ !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለተወደደው አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ! ሰላም ላገራችን!🙏💚💛❤🙏

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před rokem +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Před rokem +1

    👍👍

  • @solomongirma7188
    @solomongirma7188 Před rokem +1

    Our Deference force is our heart !

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ቪድዮውን አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @teferigoa3109
    @teferigoa3109 Před rokem +2

    Wow Desi sil

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @seblezewdalem6107
    @seblezewdalem6107 Před rokem

    ተመችተኸኛል ጋሸ አሪፍ ነው በርታ
    ብሩክ ዳን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ጊዜያችሁን አጥፍታችሁ ለዝግጅቴ ለሰጣችሁኝ አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 Před rokem +1

    አላህ ይጠብቃችሁ መከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @abduadem7396
    @abduadem7396 Před rokem +1

    I like this CZcams channel 👏👏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tme251
    @tme251 Před rokem +1

    Ante gegna wetadere nehe yemender awdeldaye tengere blhe
    Hazene aygebhe be gegenenet almhene feteme esu gunta newe❤❤❤👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @dawithaddis6069
    @dawithaddis6069 Před rokem +1

    Good job

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 Před rokem +1

    ቀጥልበት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      እጅግ በጣም አመሰግናለው ለአስተያየታችሁ!

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před rokem +1

    በርታ ጥሩ ጥሩ ነገር አቅናብር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Tube-kg8wg
    @Tube-kg8wg Před rokem +2

    ትመቸኛለህ አባቴ ምርጥ ሰው

  • @alifentaw6915
    @alifentaw6915 Před rokem +1

    ጌች ስለራሱ መናገሩ ገርሞኛል

  • @yieheysalemu6290
    @yieheysalemu6290 Před rokem +1

    በርታ

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Před rokem +3

    😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 Před rokem +1

    ይመችህ ተመችቶናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ኑረዲን እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Před rokem +1

    ወታደር ሆይ አትከፋ የህወሀት ጀሌዎች ናቸው አንተን የሚደፍሩህ እንዳልሰማህ ንቀህ ተዋቸው እኛ ግን ትልቅ ክብርና አክብሮት አለን ለሀገራችን ዘብ የቆምክ ለኔ ህይወትህን አሳልፈህ የሰጠህ ውድ ልጅ ነህ ክብር የሀገር ልዑላዊነት ለመጠበቅ በውጊያ ላይ ላለህ ጀግና

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

    • @salayshtamrat3134
      @salayshtamrat3134 Před rokem

      @@TekusNeger እኛም ዘና ፈታ ስለምታደርገን እናመሰግናለን

  • @tadelelemma2103
    @tadelelemma2103 Před rokem +1

    በርታ ወድማችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሰለ አስተያየታችሁ አመሰግናለው!🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sadasada9663
    @sadasada9663 Před rokem +1

    ክብር ለመከላከል ሠራዉት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @nejibmohammed220
    @nejibmohammed220 Před rokem

    እጅግ እናመሰግናለን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      ለምርጥ አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před rokem +1

    ወይኔ እንደት ደስ ይላል።በጣም የሚመች ነው።ወያኔ ጉዲሽ ፈላ።በሰማይ በምድር በሚዲያ በቲክ ቶክ.............

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @berhanuabebe9781
    @berhanuabebe9781 Před rokem

    G. Job

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ይመቻችሁ ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ቅንብር ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አንዋት አመሰግናለው!🙏🙏🙏

  • @blackstone07
    @blackstone07 Před rokem +2

    ከባክግራውንድ ሙዚቃ ጀምሮ የቪድዮዎቹ አመራረጥህ ድምፅህ ፈገግታህ ላይክ በጣም ሲያንስህ ነው። ♥ይመችህ ያራዳ ልጅ♥!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      እጅግ በጣም አመሰግናለው እሳቱ! የእናንተ አስተያየት ለኔ ብርታት ነው!🙏🙏🙏

  • @gashungusu1323
    @gashungusu1323 Před rokem +1

    ድል ለጥምር ጦራችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @ajayebtub8306
    @ajayebtub8306 Před rokem +1

    "የኢትዮጵያ ወታደር ሸክም ነዉ!" ያልከዉ ድንጋይ እራስ የመንደር አዉደልዳይ ታሪክ የለሽ ሰዉ ነህ።ሲጀመር ከእዉቀት ነፃ ሆንኸክና እንጂ የኢትዮጵያ ወታደር እናቱ የወለደችዉ ጀግና ነዉ።እንዳንተ ያለዉ ግን ይቅርና ወታደር የወታደር ጨርቁን መሆን እንኳ አትችልም በሉልኝ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @adineg4651
    @adineg4651 Před rokem +1

    ወታደር መሆን መታደል እና ክብር ነው ይህ የኢትዮጵያን ወታደር የሚሣደብ ሰው ወይም ይህን ኮሜንት የፃፈው ሰው እንኳን ጦር ሜዳ ሄዶ ሊዋጋ ቀርቶ የራሱን ጥላ ይፈራል ከሰፈር አረቄ ቤት በሸክም የሚወጣ የፌስቡክ አርበኛ ነውና በፊታችሁ መቆም የማይችል በራሱ ፈስ የሚደነግጥ የሀገር ሸክም እርሱ እንጂ ወታደርማ እርሱ የሀገር ኩራት እርሱ እየሞተ ባለጌ ከተማ ቁጭ ብሎ በኮሜንት እንዲጣጣ የሀገር ሰላም ያስከበረ በርቅ ወገን ወታደር ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před rokem

    Oh my gosh can't stop laughing u doing good job keep going ahead

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 Před rokem +1

    Bartalin 🇪🇹👍👌❤️😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před rokem

    ቀጥልበት ጥሩ ይዘካል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አምሰግናለው ፍቅር!

  • @toyabamohammad4233
    @toyabamohammad4233 Před rokem +1

    ወታደር ማለት ከእነሥሙ ወቶ ማደር ማለት ነው ወቶ መቅረትም አለ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ስሜታችሁን ስለገለጣችሁልኝ አመሰግናለው! አትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ትኑር!💚💛❤

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Před rokem +4

    አንተ በረሰታ ገና መቶሺ እናሰገባሐለን ።በርታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አመሰግናለው ገነት! እኔ እበረታለው አገራዊ ስሜቴን ለታሪክ አስቀምጣለው።እናንተ ብቻ ከጎኔ ሁኑ ስሳሳት ምከሩኝ ሳበላሽ አስተካክሉኝ።

  • @girmabishaw6482
    @girmabishaw6482 Před rokem +1

    Its Okey

  • @saramia1919
    @saramia1919 Před rokem +1

    Teru canale new bekirbe new yawekti.. Dess yilale feta feta yaregale😂. Etebaberalhu astewawekhallu meny friend's.. Betta,. Bertaline💪💯

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Před rokem +4

    እነሱ አፋቸውን ይክፈቱጀግናው ይዋደቃል። ሀገር አለኝ ማለት እነሱን አክብሮ ነውና በጣም ታሳዝናላችሁ ተሳዳቢዎች ልብ ግዙ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      🙏🇪🇹🙏 ለኮሜንታችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። 😃👍⭐⭐⭐⭐

  • @lijabelo2145
    @lijabelo2145 Před rokem +1

    በጣም ነዉ የምትመቸኝ እሺ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem +1

    ayezòhe hagera emeya

  • @user-uv4fd7lt6c
    @user-uv4fd7lt6c Před rokem +5

    እማማ አፍሪካ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @hussenmuhamed6761
    @hussenmuhamed6761 Před rokem +1

    Ere temechekegn brother

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለኮሜንታችሁ በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tigistlika7252
    @tigistlika7252 Před rokem +1

    🥰

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem +1

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏

  • @amenak9064
    @amenak9064 Před rokem +1

    😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 Před rokem +1

    First do meles

  • @abelbereket6441
    @abelbereket6441 Před rokem +1

    በሰዉ በሰዉነቱ መከበር ዐለበት።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ!🙏 ሰላሙንና ክብር ለምንወዳት ኢትዮጵያ!💚💛❤

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Před rokem +1

    አትፍረድበት ጀግናዬ። በሕወሓት ዕፅ የነበዘ ጭንቅላት ሆኖ ይመስለኛል፣ ሕሊና ያልተቸረው ድንጋይ ራስ ምን እናረገዋለን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @madinaabdulkader5449
    @madinaabdulkader5449 Před rokem

    Errr saqu betam yedeberal mesmat alechalnem

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ተወውና ውጣ አልያዝኩህም።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +1

    Menge Edem Tena Yesteh

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት ኮሜንት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው! 🙏💚💛❤🙏

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před rokem +1

    ሰው ማለት መከላከያን የሚሰድብ ጁንታ ነው ታድያ ጁንታን ሰው ያረገው ማነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @mattiasnathan6842
    @mattiasnathan6842 Před rokem +1

    Berta

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem +1

    የምታቀርበው.ፕሮግራም.ምርጥ.ነው.በረታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተምልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለው!💚💛❤

  • @frehiwot8811
    @frehiwot8811 Před rokem +1

    እናተማ ፍቅር ናችሁ መከላከያ ፍቅር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ሃሳባችሁን ስላከፈላችሁን እናመሰግናለን!👍👍👍

  • @tayeteka5664
    @tayeteka5664 Před rokem +1

    ምንግዜ፡ለሀገር፡መከላከያችን።ክብር፡ይገባዋሎ።ለመንደር፡አለቂ፡ሁላ፡መልስ፡መስጠት፡አያስፈልግም።አትዮጲያ፡ታሸንፋለች።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @zeynebmuhammad3485
    @zeynebmuhammad3485 Před rokem +1

    ልክ ነሕ አባቴ ሑሉም ትግራዊያንን መጥላት አግባብ አይደለም አሉ ሰላም ወዳዶች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።

  • @ASMTV
    @ASMTV Před rokem +1

    Ayzo

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Před rokem +1

    Wonderful TPL game is over Allah bless Ethiopia under aby Ahmed leadership

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @berhanuhunde3066
    @berhanuhunde3066 Před rokem +1

    99%

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před rokem +1

    Ewntt new hulum ytigry hezbe ande ayedlm

  • @trya875jamel
    @trya875jamel Před rokem +1

    ሠላም ሠላም

  • @busyline3882
    @busyline3882 Před rokem

    ማሕጸንሽን ይደፈን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ለምርጥ አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem +1

    amin duaa adragim alee kk

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው። ምክራችሁ አይለየኝ!

  • @natenaealberhanu9915
    @natenaealberhanu9915 Před rokem

    ሸክም እሱነው ማፍረስ ስሲያቅተው የወታደሩን ስነልቦና ለማጥቃትነው ጎን ለዘላለም ስማቸው በታሪክ ተፅፎ ይኖራል የ50አመትመዥገር ነቅሎ በመጣሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      አዝናኝና አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 Před rokem +1

    Wsha gechu chaw

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @washiwnenegash9478
    @washiwnenegash9478 Před rokem +1

    ቁም ነገር በቁጭ ነገር ማስተላለፍ ይቻላል ለካ ይመችህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger Před rokem

      ስለአስተያየታችሁ አመሰግናለው! 🙏💚💛❤🙏