ሲኦል ምን አይነት ነው የቆየ የእህቴ ባል //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON INTERNATIONAL MIRACLE CHURCH/
    ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
    ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 270

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 Před 2 lety +7

    በኢትዮጵያ ውስጥ የወደድኩት ነብያት ቢኖር ነብይት አስነቀች ብቻ!!!!

  • @user-mc2yu5no7h
    @user-mc2yu5no7h Před 2 lety +9

    አንዳ።እኔነኝ።ጌታሆይ።ጉድሆኜያለሁ።ጌታይፍረድ።ዘመንሽ።ይባረክ።ነብይዬ።ምንላርግሽ።እወድሻለሁ።ዘርማንዘርሽ።ሁሉ።ይባረክ

  • @rahelnegasiemergiyawu994
    @rahelnegasiemergiyawu994 Před 2 lety +13

    አቦ ጌታ ይፍረድባቸው የእግዚአብሔር ቤት የሚያሰድቡ ።ጌታ ይገስፃቸው።

    • @zinazina9423
      @zinazina9423 Před 2 lety +1

      Ameeeeee 💯💯💯🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ያዋርዳችኋል እናተ በእግዚአብሔር ስም የምትነግዱ ሌቦች 😭😭😭😭

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 Před 2 lety +8

    ወገኖቼ ጌታ ብቻን ታመኑ አንዳንድ አገልጋይ ቤተሰብ ለማስፍረስ እንኳን አይመለሱም ወገኖቼ ቤተሰቤን ታደገኘ ስሙ ይባረክ በግላችሁ ፀልዬ ፁሙ ቃሉን አንብቡ እራሳችሁን ግዙ እግዚአብሔር ታመኑ አክብሩ ጌታ ፍሩ ወገኖቼ ዘመኑን መርምሩ::

  • @user-js8mp2vt3b
    @user-js8mp2vt3b Před 2 lety +8

    ወይኔ ሪቾዬ ገና ሳይሽ ደነገጥኩት የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አገኘሽ

  • @user-bs2rn1bs3h
    @user-bs2rn1bs3h Před 7 měsíci

    ነቢይት ስላንቺ እግዚአብሔርን ማመስገን እፈልጋለሁ !

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +10

    የስንቱን እህቶች የበሉ ቃል እየጠቀሱ ያስለቀሱ ጌታ ይፍርዳን እኔማ አይኔ የበራ ማንም አይሸውደኝም ጌታ ይገስፃቸው ፡ 😭

  • @user-ks9yi8oe8j
    @user-ks9yi8oe8j Před 8 měsíci

    አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ነቢት

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 Před 2 lety +1

    አቤት አቤት የላይኛው ፍርድ ቤት
    ውነትሽን ነው እኔም መንደርተኛ ነብይና ልፀልይላችሁ ብሎ በፌስቡክ ብቅ የሚሉትን ልቤ አይቀበላቸውም የሌላውንም ስም አብሮ የሚያስነቅፍና ሌላውን ሰባኪዎችንና ፓስተሮችን የስብከት ማሳመሪያና ሃጢአት ውስጥ የሚያስገባ ነው ምክንያቱም እነሱን
    ለመቃወም ሲሉ የስጋ ፍሬዎች የተገለፁ ናቸዉ እነርሱም .......... ይጠቀማሉ
    አንቺ ግን ጥበብን የሰጠሽ እግዚአብሔር
    ይባረክ ሁለታችሁም ተባረኩ ያብዛላችሁ
    አሜን

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 2 lety

    ነብይት ለትምርታችን እንዲሆን ሥማቸዉ
    ይገለጥ ታድያ እንዴት እንማር አሁንም የሚሸወዱ
    ሴቶች አሉ እኮ

  • @duledebeli1800
    @duledebeli1800 Před 2 lety +2

    ነብይት ጌታ ይባርክሽ እወድሻለው ፀጋው ይጨመሪልሽ

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 Před 8 měsíci

    የእውነት አግዚአብሔር አብዝቶ ይበረክሽ ❤❤❤ የ አግዚአብሔር ሰው ❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    እንደእግዝአብሄር ሰው እኔን የጎዳኝ የለም የሰበረኝ አገልጋይ ነው ወንገል እያሰተማረኝ ደም እንባ አሰለቀሱኝ ጌታ ይፍረዳቸው ምንም አልልም ፍርዱ የጌታ ነው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 2 lety

    ዘመንሺ በብዙ ይባረክ

  • @tewabechandta7486
    @tewabechandta7486 Před 2 lety +1

    አሜንንን፡አሜንንን፡ተባረኪ፡ዘመንሽና፡አገልግሎትሽ፡ይባረክ።

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Před 2 lety +1

    አሜንንን ክብር ሌ ጌታ ይሁን አይዞሽ እህቴ 🙏😥🙌🏻💖ተባረክ ዬ አግዚአብሔር ሴት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እናንተ እህቶቻችንን ያጭበረበራችሁ አገልጋይ መሳዮች አታላዮች ትሞታላችሁ ጌታ ቤቱን ያጠራል ተመለሱ ንሰሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለስ ይሻልሃል ብትመለሰ

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭
    ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ሁሉ ነገር

  • @hiruthirut1956
    @hiruthirut1956 Před 2 lety +1

    አሜን ክብሩን ጌታ ይውሰድ የእግዚአብሔር ሴት ተባርከሻል ተባረኪ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 2 lety

    ተባረኪ ነብዬት እወድሻለሁ

  • @Canada404
    @Canada404 Před 2 lety +7

    ጌታ ሆይ እኔንም ጎብኘኝ በምጨነቅበት ጉዳይ ድረስልኝ 😭😭😭🙏😭

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety +4

    እረ እግዚአብሔር ይነሳ።ቤቱን ያጥራ በእውነት።
    ነብይ እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት ያድርግሸ።

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Před 2 lety

    አግዛብሄር ይባርክሽ አሜን እንዲህ አስመሳየዮችን እግዛብሄር በቁማቸው ህይወታቸው ይመሰቃቀል

  • @emebetgetachew8882
    @emebetgetachew8882 Před 2 lety +1

    አሜን ዘመንሽ ይባረክ ስይጣን ምክሩ ይፍረስ ምድሪቱን ውረሺ

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp Před 2 lety +1

    እኔም ተበድያለው ጌታይፍረድ

  • @fikrtetesfye9003
    @fikrtetesfye9003 Před 2 lety +1

    ነብይት ተባረኪ የስደት ድካምማ አይወራ 😭

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-yo4vz1qu3t
    @user-yo4vz1qu3t Před 4 měsíci +1

    በወንድ,እዳይሆን,ለምን,ከሁኔታዎች,በላይ,ጌታይበልጣል

  • @user-fv4gr5yw6d
    @user-fv4gr5yw6d Před 5 měsíci

    አሰኔ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eldaeldanatube1595
    @eldaeldanatube1595 Před 2 lety

    Richeye yene wedi ehit😍😘
    bezu negeri deriso bishali geta gin enikoni redashi

  • @user-np9mt8zb1z
    @user-np9mt8zb1z Před 2 lety +3

    ወይኔ እንዲ አይነት ሰዉ ግን ቢገለጥ ምናለበት

  • @tigisttiruneh5109
    @tigisttiruneh5109 Před 2 lety

    የተባረክሽ ሴት ከዚ በላይ ያብዛልሽ

  • @Kayowaaq
    @Kayowaaq Před 2 lety +2

    Glory be to God thank you Jesus for your amazing Grace !!!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +1

    አቤት ጌታ ሆይ አንተ ትፈርዳለህ እውነት ነው እኔም አንዷ ነኝ ጌታ ግን ጣልቃ ይገባል ነገሬን ያስተካክል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ለሁላቺንም 🙏❤️

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 Před 2 lety

    ጌታን የምያዉቅ ሳይሆን አዉቀለሁ ባይ በለት ዋሻት በላት

  • @emmao8876
    @emmao8876 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን!!

  • @kebebushmitakebebushmita2698

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    Geta hoyi ante firedi 😢 yenema indezi nawu Na ❤️ geta eyesusee zemenishi hiwotishi zareshi fesimo yibarhkishi ❤❤

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Před 2 lety

    Amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen 🙏 🙌 ❤

  • @kibenshchafamo7937
    @kibenshchafamo7937 Před 2 lety

    አሜን

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 Před 2 lety

    አሜንንን

  • @chchfugfud2990
    @chchfugfud2990 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @olexsmart5529
    @olexsmart5529 Před 2 lety

    I'm very happy by your service dear prophet Asnu.May God bless you and your beloved family.

  • @fireejimma2382
    @fireejimma2382 Před 2 lety

    Amen tebarki ye igzabe set

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 Před 2 lety

    Eg r yebarekishe ihte ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +3

    የአገልጋዩ ስም ብትናገር ጥሩ ነዉ ብዙዎችን ታድናለች እሱም ይመለሳል

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před 2 lety +5

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @mazaababa5856
    @mazaababa5856 Před rokem

    Amen zameneshi yilamlemi yene wude

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety

    BLESSED IS YOURS.

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭nebiyet egziabehere tsga abiseto yitstishi geta yibareksh

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Před 2 lety +2

    what amazing woman of God
    Oh thanks lord

  • @mirtdawitdawit2966
    @mirtdawitdawit2966 Před rokem

    Amen amen amen Eshi woine

  • @mazamaza2910
    @mazamaza2910 Před 2 lety

    Uffffffff Ameeeeeen www yadinali geta iysusi beysusim tebarekeln

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety +8

    አሜን ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን፡፡

  • @yonasendale8249
    @yonasendale8249 Před 2 lety

    yerasen negr lachi amlak le yihuda ambes setchalew amen honelgn amen

  • @fitsumtilahun1620
    @fitsumtilahun1620 Před 2 lety

    Amen Amen lenem yhun

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 Před 2 lety

    Ameen Ameen tbarak waqayyoo sia Eebisuu

  • @user-sr6dl9gg4v
    @user-sr6dl9gg4v Před 6 měsíci

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tagstababa3412
    @tagstababa3412 Před 2 lety

    Amn amn amn Amn amn I

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንስህን ይባርክ ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን

    • @museshemels4974
      @museshemels4974 Před 2 lety

      የእግዚሃብሔርሰውተባረኪገንዘብብቻአይደለምጸጋዬንምነውየላጨውአሜንጌታይለይከዙፋኑይነሳአባቴ

  • @user-ty2ke9fp7j
    @user-ty2ke9fp7j Před 5 měsíci

    Tbarke.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 Před 2 lety

    አሜን እግዝአብሔር ይፍሪዳል አንድ ቀን 👆

  • @abbkiya
    @abbkiya Před 6 měsíci

    ❤❤ASNE GETA ZEMNAHUN YBARKAW BAYSUS sem ❤❤

  • @lifewithtg2823
    @lifewithtg2823 Před 2 lety

    You are the true woman of God !! May Jesus Christ bless you more !!

  • @fikirtegetachew4558
    @fikirtegetachew4558 Před 2 lety

    Amen Egziabeher melekam new le sewu yemayechale le Egziabeher yechalale

  • @mimitube6305
    @mimitube6305 Před 2 lety

    Tebareki bunet🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @messiqueenmessiqueen584

    Uuuuffff ewunet tebarekiligh

  • @tigistmona4292
    @tigistmona4292 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @takalatadasse9883
    @takalatadasse9883 Před rokem

    Tabaraki ehite zamanishe yibaraki

  • @ganitoromia6902
    @ganitoromia6902 Před 2 lety

    Amenn.Amenn..kaa..saaudii..Arabiyaa....😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌

  • @aymenh7988
    @aymenh7988 Před rokem

    ወይ አስናቀች ፈጣሪ ነቢይ አድርጎ የሚልከው ወንዶችን ነበር::
    ነብይነት ከፈጣሪ እንጂ በራስ ፍቃድ እሚኮን አይደለም
    የዼንጤ አገልጋዮች ነብይ ነን ከማለት ተቆጠቡ እባካችሁ
    መኣት አታምጡብን ተራ ሰው እንደሆናችሁ እመኑ
    ፈጣሪ ከሚተናነሱት ጋር ነውና

  • @tigisttiruneh5109
    @tigisttiruneh5109 Před 2 lety

    ጌታ እንካን እረዳሽ እህቴ ህቴም ደርሶባታል ውይ ነብይ አስናቀች ስንወድሽ እኮ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před 2 lety

    Amen geta yeferedali Amen Amen eyesuse yedenali yetadegali Amen tebarekuuuu Amen

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 Před 2 lety

    Oh Amilke min ayenate zaman new indeyemi Ayizabe yeshalale

  • @uaeuae4692
    @uaeuae4692 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅

  • @masraal1693
    @masraal1693 Před 2 lety

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa

  • @zinashabrme
    @zinashabrme Před rokem

    Amne Amne Amne Amne🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612

    Amennn amennn inate yeseteni getay yibarekacho

  • @zanatzanat7857
    @zanatzanat7857 Před 2 lety

    አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @melesechkechine7038
    @melesechkechine7038 Před 2 lety

    Amen

  • @zebibtesfagiorgis6839
    @zebibtesfagiorgis6839 Před 2 lety

    Hallelujah praise god
    Jesus is lord ❤️🙏❤️🙏❤️

  • @zinashmimi6866
    @zinashmimi6866 Před 2 lety

    amen amen amen

  • @abbkiya
    @abbkiya Před 6 měsíci

    ❤❤Amen Amen Amen ❤❤

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 2 lety

    አሜሜሜን ይፍረድ ተባረኪ የጌታ ሴት

  • @mimiphone6030
    @mimiphone6030 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህሽ ነብይት

  • @fuffuti5538
    @fuffuti5538 Před rokem

    Amee amee amee 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @comceil5216
    @comceil5216 Před 2 lety +1

    የአልጋዩን ሰም መናገር አለባቹ ሰው እንድጠነቀቅ

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 Před 2 lety

    አይዞሽ ጌታ ታማኝ ነዉ በርቺ ፀልይ

  • @amaretkasay3418
    @amaretkasay3418 Před 2 lety

    አሜን አሜንንን ተበርክ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭🍇🍇🍇👏👏👏

  • @ferehiyeweteabera-ek2ow
    @ferehiyeweteabera-ek2ow Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @mirtdawitdawit2966
    @mirtdawitdawit2966 Před rokem

    Amen amen amen😭🙏🙏🙏

  • @mirtdawitdawit2966
    @mirtdawitdawit2966 Před rokem

    Amen amen amen amen amen😭😭

  • @abbkiya
    @abbkiya Před 6 měsíci

    ❤❤EZEH BET GETA ALE ❤❤

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @netsanetnetsanet3275
    @netsanetnetsanet3275 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባራክ

  • @merymareshet9257
    @merymareshet9257 Před 2 lety

    Tabaraki

  • @fenetdheresa3910
    @fenetdheresa3910 Před rokem

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 Před 2 lety

    AMEN AMEN Tabarakiiiiiiiii
    Tikikilnow ❤️❤️🙏🙏

  • @mustfa-jr6qo
    @mustfa-jr6qo Před rokem

    😭😭😭😭 ጌታ ሆይ