Ethiopia: ሰምሃል መለስ ስለዐቢይ ብዙ ምስጢር አወጣች semahal reveal secret abot abiy ahmed Addis Agelgil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #ethiopianews #ethioforumኢትዮፎረም #fetadaily #ethiopia #ethiopianews24

Komentáře • 261

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 14 dny +15

    እውነት ተናገርሽ ጦርነቱ የትግራይ ህዝብንጂ ባለስልጣናቱን አላገኛቸውም የደሀ ልጂ አለቀ

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 Před 14 dny +4

    Thank you Semhar Meles for the truth Information you sharing GBU all

  • @MekonnenAssegu
    @MekonnenAssegu Před dnem +4

    A daughter never judges a father wrongfully. Semhal Males the case in point. Has she been graduated? Is she matured enough to write a book? Does she have moral duty and gut to making critics on the current Ethiopia?

  • @user-ms5xp7fn6w
    @user-ms5xp7fn6w Před 14 dny +11

    ለትግራይ ካሰበች እናቷ ከዘረፈችው ገንዘብ ትርዳቸው።

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Před 14 hodinami +12

    አባትሽ ያመጣው ዘረኝነት ነው ኢትዩጵያን ለዚህ ያበቃት

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 14 dny +39

    ሀገር የቀበረውን የአባቷን ጉድ ብታወራ አይሻልም !?

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před 14 dny +36

    ያባትሽን ጉድ ከራስ እስከ እግርሽ ተሸክመሽ የናትሽን ሌብነትና ዘራፊነት አብረሽ ተባብረሽ እየበላሽ ምናባትሽ እናነዉ አብይን የምትወነጅይዉ ባንች አባት ተሰቃይቶ እዚህ ስለደረሰ አንች በመጠ ጥና በድራግ ያበድሽ ቀዉስ ምን ሞራልና ብ😅ቃት ኖሮሽ ነዉ እሱን የምትወነጅይዉ ያ ኩርፋድ አባትሽ ኢትዮጵያን በማስተዳደሩ እንዴት እንደምናፍር አይገባሽም አሁን እናትሽ የዘረፈችዉን ገንዘብ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ስለሆነ እንድትመለስ አስጠን😅ቂቃት አንች ከእብዶች ለይተሽ አትታይም ለትግሬይ ህዝብ አዛኝ ከሆናቾሁ 27 አመት ሙሉ ከስቃይ ባወጣችሁት አሁን ምን ትቀባጥሪያለሽ ራቁቱን አስቀርተችሁ ዘርፋችሁ አብይ ባዶ ካዝና ነዉ ያስረከባችሁት አሁን ሀገር ሲየምር ተናነቃችሁ ገና አንለቃችሁም የበላችሁትን እናስተፋችዃለን።

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Před 14 dny +34

    ዛሬ ላይ ሰመአሃል ምንም ብትል ድምር ውጤቱ 0 /ዜሮ ነው አባቷም ሆነ የህዋሕት ኃላፊዎች ኢትዮጲያን እንደሚገባት አድርገው በድለዋት አልፈዋል የእርሷስ እናት ብትሆን ፈላጭ ቆራጭ አልነበረችም እንዴ

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Před 14 dny +7

    ፐ እንዴት ያለ ቁም ነገር አሰማኸን ደነዝ

  • @atsedebisrat7277
    @atsedebisrat7277 Před dnem +3

    ናዚ የናዚ ልጅ።

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Před 14 dny +15

    ወንድም ወንድመን ማጥፈት ያለማመድን ያንግዜነው እንዴት ይረሳል እናትዬ

  • @user-by3bz5wl9s
    @user-by3bz5wl9s Před 7 hodinami +1

    I hope he didn't stop Tencol @ Gehanem ! 😅😅😅

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 Před 14 dny +6

    Buchy

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo Před 14 dny +2

    ሰሙሐን፣ምን፣ትበል፣ምን፣እኛ፣አንፈልጋትም፣እባብ፣ለመደ፣ተብሎ፣በኪስ፣አይያዝም፣እዛዉ፣ጥግ፣እሽን፣ይዘሽ፣ተቀመጪ፣አቺ፣እንደ፣ሴት፣ጀምሮ፣እንደ፣ወንድ፣የጨረሰሽ፣አባትሽ፣ያልጨረሰዉን፣ነብስ፣ልትጨርሺ፣ነዉ፣የመጣሽዉ።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Před 4 hodinami

    Medree wayaana Allahe yedfat

  • @hiraomer6393
    @hiraomer6393 Před 14 dny +7

    Poor analysis. She sees things only on her father glassess. Wake up dude, that is passed. Your father on his stay on power, he did to Ethiopia more harm than good, that is the fact. He was ruthrless dictator!!!

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Před 14 dny +30

    ኢትዮጵያን በክልል የከለለ እርስ በረሳችን እንድንባላ እንደ ውጭ በደንበር እንድንሟሟት ያደረገ አባትሽ አደል እንዴ ወደዬት ኮተት ኮተት ትያለሽ 😢😢

  • @user-fw7mv8wi8x
    @user-fw7mv8wi8x Před 14 dny +3

    😂😂😂 ሳቅቸው ሞትኩኝ።

  • @kalebAsrat-f4f
    @kalebAsrat-f4f Před 16 hodinami

    ጎበዝ ሰምሃል በርቺ፡፡

  • @kalebAsrat-f4f
    @kalebAsrat-f4f Před 16 hodinami

    ሰማሀል ጎብዝ ውጣተ ናቸ;፡፡ የምሳድቡ ስዎቸ ቅጥርኞቸ ትምስሉኛላቹ፡፡