ፖርቱጋል ሌላ ጀግና ያገኘችበት ፤ ሮናልዶ “ከትራጄዲያዊ” ፍፃሜ የዳነበት ምሽት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 69

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe Před 2 měsíci +4

    Alexo መልካም የስፖርት የጋዜጠኞች ቀን እንኳን አደረሰህ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 2 měsíci +21

    ግሩም ቅኝት ነው ያደረግኸው አሊዝ; እናመሰግናለን። ቁጥሮችን እና መረጃዎችን መሰረት አድርገህ ያለአድልዎ በሚዛናዊነት ትንታኔ ስለምትሰራ ሁሌም ትወደዳለህ።
    ይህንን ድራማዊ የሆነ ጨዋታም አብጠርጥረህ ነው የተነተንኸው።
    "በሮናልዶ ዙሪያ የተገነባ ቡድን ከሆነ በቂ የሆነ አቅርቦት ያስፈልጋል።" ያልኸው ያስማማል። ራፋይል ሊያዮ ይህን ማድረግ አልቻለም። ምናልባት በፈረንሳዩ ጨዋታ ብዙ ለውጦች እና ሌሎች ድራማዎችን የምንመለከት ይመስለኛል።
    በድጋሚ አመሰግናለሁ አሊዝ።

  • @prokal9470
    @prokal9470 Před 2 měsíci +6

    Alez 🔥 🔥 🔥

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před 2 měsíci +3

    ሮናዶ በጣም አሳዝኖኝ ነበር በመጨረሻም ተሳካለት ደስ ብሎኛል 🔴🟢🔥

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 Před 2 měsíci +7

    አሌዝ ምርጡ አንተን ማዳመጥ ከጀምርኩ ጀምሮ ለምትቸረኝ ጥሩ ሞያዊ አበርክቶ አመሠግናለሁ ።
    እንኳን አደረሰህ 🙏
    Hats off Aliz 🫡

  • @dejenetesema1408
    @dejenetesema1408 Před 2 měsíci

    Uffff ምርጥ ፕሮፌሽናል ትንታኔ ሁሉም ነገር በትክክለኛ ባለሙያ ሲያዝና ሲነገር እንዴት እንደሚጥም አንተ ማሣያ ነህ።

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Před 2 měsíci +8

    አሌክሶ እንኳን ለእስፐርት ጋዜጠኞች ቀን አደረሰህ

  • @tarikuylkal8481
    @tarikuylkal8481 Před 2 měsíci +14

    እግርኳስ ባለውለታዋን አልረሳችም❤

  • @Abduy194
    @Abduy194 Před 2 měsíci +2

    እንኳን አደረሰህ አሊዝ 🎉

  • @user-xj4ug4sc6h
    @user-xj4ug4sc6h Před 2 měsíci

    Ronldo goat

  • @mikyastsegaye7834
    @mikyastsegaye7834 Před 2 měsíci +1

    Great analysis!!!

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 Před 2 měsíci +3

    አሌክስ
    በብቃቱ ፣ በሞራል ልዕልናው ፣ ለፍፁምነት በተጠጋው ፕሮፌሽናልነቱ ።፣በፕሮግራም በአቀራረቡ ፣ ጆሮ ገብ በሆኑ ትንታኔዎቹ ፣ እና ስፖርታዊ አረዳዱ ከፍታ የተነሳ እንዲህ እንዲያ ነው ሳንል ለእንቁው የስፖርት ጋዜጠኛ መልካም የስፖርት ጋዜጠኞች ቀን ብለናል።

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 Před 2 měsíci +1

    Happy sport journalists day👏

  • @TesfayeKiya
    @TesfayeKiya Před 2 měsíci +1

    Alazar &50werk bexam newu mwedachu .❤❤❤ tesfaye nangi ya Bobby farmino wedaj

  • @Melikizm-wn1tm
    @Melikizm-wn1tm Před 2 měsíci +39

    የስፖርት ጋዜጠኞች ግን ግልፅ ሁኑ ሮናልዶን እናንተ ስለጠላችሁት እኛ የእሱ የእድሜ ዘመን ደጋፊዎች አንጠላውም ፕሮግራሞቻችሁንም መከታተል አናቆምም ስለዚ በተዘዋዋሪ ጥላችሁን ለመግለፅ ከምትሽከረከሩ በግልፅ አውቀን እናድምጣችሁ ። አሌክሶ በእግር ኳስ ሮናልዶን እንደምወደው ሁሉ ከእስፖርት ጋዜጠኞች አንተ ለእኔ የምን ጊዜውም ምርጥ ነክ ለሮናልዶ ያለክ ጥላቻ ቢያስከፋኝም ግን ላንተ big respect

    • @meharimena8093
      @meharimena8093 Před 2 měsíci +7

      Mn atefa yegd ende messi mekeber alebet ?
      Bro messi another level

    • @yonasshimelis2321
      @yonasshimelis2321 Před 2 měsíci +8

      መቼ አለ እውነቱን ስለተናገረ ነው

    • @prokal9470
      @prokal9470 Před 2 měsíci +1

      Gazetegna geleltegnana ewnetegna Sihon ende Alex new. Sele ronaldo bicha yeserawin program admetew esti.

    • @getuhailugebremeskel3071
      @getuhailugebremeskel3071 Před 2 měsíci +4

      Bro I'm not here to defend Alazar & yet a fan of CR7. As much as we love Chris, but Alazar spoke the truth abt the legend. He 39, and he is what he is. We have to accept his recent weaknesses.

    • @user-vt4um9cp4s
      @user-vt4um9cp4s Před 2 měsíci +9

      ሮናልዶ በጨዋታ ጥሩ አልነበረም ማለት ሮናልዶን መጥላት ወይም አይችልም ማለትነዉ???

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 Před 2 měsíci +3

    አሌክሶ አንተ ሰው ነህ ስሜት አለህ ሜሲን ማድነቅ መውደድ መብትህ ነው በተቃራኒው ሮናልዶን አለማድነቅም አለመውደድም ይሄ ነገር ግን ፕሮግራምህ ለይ እየተንፀባረቀ ነው ለማንኛውም ይመችህ እኔ በበኩሌ ሮናልዶ በኳስ እንደማደንቀው በእግር ኳስ analyst ያንተም አድናቂ ነኝ ❤

  • @berekttakele5616
    @berekttakele5616 Před 2 měsíci +1

    ስለ ማንቼ ብዙ ሚወራ ጉዳይ አለ ነገ እንጠብቃለን አላዛር 🙌

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon439 Před 2 měsíci +1

    Laura's sports man of the year🤷‍♂️

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Před 2 měsíci +1

    መልካም ሰበር ዜና ለ'ኣቶ ኣል'ኣዛር ኣስገዶም ትናንትና በተደረገው Tour de Franc ኤሪራዊ ጀግና ወጣት ብንያም ግርማይ ኣንደኛ፡በምውጣት ጥቁር ኣፍሪቃዊ ለፍሪቃ ገናና ስም ኣትርፈዋል፡፡በዓለም ያሉ መድዪኣውዎች አየተቀባበሉ ኢሪትራዊ ብንያም ግርማይ ጅግና አያሉ አያመግሱት ኣምሽተዋል ፡፡ቢኒ የፍሪካ ኩራት አንክዋን ደስ ኣለህ፡፡

  • @NejibKemal-ou4ku
    @NejibKemal-ou4ku Před 2 měsíci

    CR7 wow

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Před 2 měsíci +3

    አሌክሶ እውነታ ነው extra ordinary መሆናቸውን የሚያስመሰክሩበት ብቃት አልፏል ሮቤርቶ ማርቲኔዝም በሱ ምክንያት ቡድኑን ባላንስ አድርጎ ማሰልጠን ይቸግረዋል እንደዛ እያባከነ ደክሞም ብዙ አማራጭ እያለው 120ደቂቃ ማጫወት

  • @binspired4094
    @binspired4094 Před 2 měsíci

    Yeleben tenagerekelegn Sele Messi and Ronaldo

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 Před 2 měsíci +2

    You are right, Aliz. The atmosphere is poisonous, and you are unable to give either player any technical thought.

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o Před 2 měsíci +3

    እንደዉ. ለመንሱር እልክ ሲባል ዋጫዉን እነ ክሪስ ቢያነሱ ምኞቴ ነዉ

  • @amarebelay9814
    @amarebelay9814 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @b.nebiyu9795
    @b.nebiyu9795 Před 2 měsíci +4

    The first 🎉

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 2 měsíci +4

    አላዛር የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ግን ደግሞ ከሙያ አንፃር አርዕስትህ ላይ የመሚታየውን "ትራጄዲያዊ" ያልከውን በአማርኛ ተርጉመህ ብታስቀምጠው ያም ካልሆነ ራሱን በእንግሊዝኛ ብትፅፈው ይሻላል ባይ ነኝ።

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go Před 2 měsíci +1

    ስረም ፈያን ቀጠይ ጡሩ ጨወታ እነየለን

  • @mkkh814
    @mkkh814 Před 2 měsíci +4

    አንዳንድ ጊዜ ሰወች መሆናቸውን እንረሳለን

  • @BirukGetu-or7po
    @BirukGetu-or7po Před 2 měsíci +4

    ለምንድነው ደክመን የፃፍነው አስተያየት ማታነቡት😮

  • @yitbarekmesfin8638
    @yitbarekmesfin8638 Před 2 měsíci +2

    Alexo Best
    ye Arenal new ማልያ era Givet

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 Před 2 měsíci +3

    እግርኳስን ይበልጥ እንድወደው እያረከኝ ያለኸው አሊዝ በዕለት በዕለት እንደሚወሰድ መድሃኒት የአንተን ትንታኔ መስማት እንዴት ፈውስን እንደሚሰጥ ደሞ።

  • @nahomgirma7388
    @nahomgirma7388 Před 2 měsíci +3

    ለምንድነው ሮናልዶን criticize ስናደርግ ሜሲንም አብሮ criticize የምናደርገው። የሮናልዶ አድናቂዎች ቅር እንዳይላቸው መሆን አለበት። while Messi is a wholesome team player Ronaldo is just a poacher

    • @su72973
      @su72973 Před 2 měsíci

      Smartest pessidog cry more 🤣🤣🤣

    • @Abdu-Ri
      @Abdu-Ri Před 2 měsíci +1

      የኔም ጥያቄ ነው አላዛር ሜሲን እዚ ጋር እንደ መስዋት በግ ነው የተጠቀመው

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 2 měsíci

    አላዛር በጣም የበሰለ ትንተና ሰጥተሀል thank u ግን አንድ ያልገባህ የመሠለኝ ቡድኑ የተሠራው በሮናልዶ ዙሪያ ነው የሠራሁት ነው ያለው አንድ ጎል እንዲያገባ ተፈልጎ ነው ያቺ ጎል ብትገባ የዕድሜ ልክ ሪኮርድ ለማስመዝገብ ነው በስድስት የአውሮፓ ሻምፒዮን በሁሉም ጎል ያገባ የሚለውን ሪከርድ ተፈልጎ ነው የሚሰለፈው. በዙሩ አንድ ቢያገባ ኖሮ ዘጠና ደቂቃ አያሰልፈውም

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o Před 2 měsíci +1

    እረ በናታችሁ ተዉ እኛ ክሪስን እንወደዋለን እባካችሁ እሱን አትተቹ ፔናሊቲ መሳት አድስ አደለም እባካችሁ

    • @yosefgetachew4378
      @yosefgetachew4378 Před 2 měsíci

      lemndnew mytechew sew adel ende he is not God don't be a child arif sichawet ymogesal kalone demo ytechal that's how it works

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Před 2 měsíci

    ሮናልዶ ቤንች ከሆነ ፈረንሳይን ያሸንፋሉ።

  • @yimamErmrm
    @yimamErmrm Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛውን ነፃነት ልገፉት ነው እንደ አንድ ሰወች ለምን ይተቻል ማለት ምን ማለት ነው በቡዱኑ ያለውን ክፍቱት እና ጥንካሬ ታልተናገረ ምን ትርጉም አለው ጋዜጠኝነት

  • @michealyilma3082
    @michealyilma3082 Před 2 měsíci

    Arif tintane new ya hula kokeb techawach yeyazew Portugal lemin endih endehone algebagnim yeaseltagnun bikat rasu teteratiriyalehu yeronaldo guday gin budinun affect eyaregew yimeslegnal ende ene impact substitute bihone leportugal yitekim neber 120 dekika kemichawet beza lay esu silebudinu sayhone silerasu bicha new stress yemiaregew aseltagun rasu yemisema aymeslegnim lemisale kitat mit kekirbim kerukim lekona yekerebe bihonun esu new yemimetaw lawim direct kick yih neger ketay chewata lay yemigodachew yimeslegnal yihin sil leronaldo tilacha norogn aydelem gin ewnetu ya silehone new

  • @amu12346
    @amu12346 Před 2 měsíci

    Intro bayinorew endet des yil neber

  • @guramayle2127
    @guramayle2127 Před 2 měsíci

    ለምን ግሪክ እንደምል አላቅም...hahahaha
    31:28

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti Před 2 měsíci

    አሊዝ እኔ የ CR7 አድናቂም ሲበዛም ወዳጅም ነኝ ከነችግሩ እወደዋለሁ ❤❤❤ እውነታውን ግን አልክድም አሁን ቤንች መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ ሌሎቹንም የመጫወት ነፃነት እየነሳቸው ነው

  • @user-sm3wk7ug7l
    @user-sm3wk7ug7l Před 2 měsíci +2

    ጣዕምህን አትጣ አንተም እንደሌሎቹ ለView ena ስሜትህን ማንፀባረቅ ከጀመርክ ያሳዝናል!!

    • @yosefgetachew4378
      @yosefgetachew4378 Před 2 měsíci

      mndnew mtaweraw 😂 hule sle ronaldo tru neger bcha mewerat alebet ende lante teblo? sew new arif kalone yweral slesum htsan athun grow up and be logical

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤