የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 70

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 Před 4 měsíci +1

    ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ተባረክልኝ

  • @NatinaelAtenaAnage
    @NatinaelAtenaAnage Před 5 měsíci +1

    God bless you paster

  • @paulusewondossen2481
    @paulusewondossen2481 Před 2 lety +9

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ብዙ አስተምሮኛል።

  • @michaelbiratu43
    @michaelbiratu43 Před 2 lety +4

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር : አክሊልህ ይብዛ እንዲበዛም እኔና ቤተሰቤ ጸሎት አያደረግንልህ ነው ። በተለይ ቀጣይ እቅዶችህን አይተን በዚያ አየጸለይንልህ ነው ጌታ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ። ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !! አትዮጵያ መቂ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርከዎት

  • @gezahegnrobale1773
    @gezahegnrobale1773 Před 3 měsíci

    Amen

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 lety +2

    ፓሥተርየ አንተን የወለደች እናት የተባረኩ ናቸዉ። እኔ ሑሌ የምለዉ የምመክራቸዉ ልጀቸ በእግዚአብሔር ቃል ከኔ ጀምሮ ማጥናትና ለሠዉ አሑን አንተ እንደምታሥተምረነ ለሠወች የአግዚአብሔርን ቃል ማሥተማር ።በቃ ፓሥተርየ እንደ ዉሐ ጥጥት እኮ ነዉ ቃሉን የወሠድከዉ ።ዘመንሕ ከነ ሙሉ ቤተሠብ ተባረክልነነ።።።

  • @frewtigistu916
    @frewtigistu916 Před 2 lety +2

    መጋቢ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

  • @solaomonayele3847
    @solaomonayele3847 Před 2 lety +3

    መጋቢ ተባረክልን በዚህ ልክ ለማስተማር ብዙ ያለፋል መሰረታዊ ነገር በጠፋበት ጊዜ ስለተገኘህልን ጌታ ይመስገን

  • @user-yp4fo3qx3j
    @user-yp4fo3qx3j Před 4 měsíci

    Pastor betsam des yilal continue God bless you

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 Před 2 měsíci

    God bless you Pastor.

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 Před 2 lety

    Amen amen

  • @mhretsahle9041
    @mhretsahle9041 Před rokem

    Wawww paster Asfaw tebarek thank you twldn ewket eyetemare new btam eyetemarku negn

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛልህ።

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před rokem

    ተባረክበብዙ

  • @BiniyamMulugeta-xw5ng

    Geta ybarkh pastor

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ቅዱሳን እና የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው የጌታ የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::

  • @wudigutema3113
    @wudigutema3113 Před 2 lety +2

    ፓስተር እጅግ እብዝቶ ጌታ ይባርክ ወደ ውስጥ ገብተህ ጥልቅ የሆኔ ትምህርት ራስን በቃሉ ውስጥ እንዳይ ስለእስተማርከኝ thank you so much ዋጋህ በእርሱ ዘንድ የከበሬ ነው

    • @atadesse3622
      @atadesse3622 Před 2 lety

      ወንድም አስፋው ዘመንህ ይባረክ ማለት የሚችለው ይንን ብቻ ነው በእርግጥ እግዚአብሔር ሰው አለው

  • @tamiratabebe70
    @tamiratabebe70 Před rokem

    God bless you bro!

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡ ፀጋ ይብዛልህ ብዙ እየተማርኩ እየተጠቀምኩ ነው፡ እንደው ትምህርትህን በመፀሀፍ ቢፃፍ እስከ መገለጫ ስዕሎቹ ካርታዎቹ ፡በወረቀት ያለነገር ዘመን ለዘመን ይሻገራል እንደው ከተቻለ።ተባረክ ወንድሜ

  • @gezahegnrobale1773
    @gezahegnrobale1773 Před 3 měsíci

    Geta yibarkhi

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 2 lety +1

    ፓስተር በጣም ደስ የሚልና ለዘመኑ አስፈላጊ ትምህርት ነው ጌታ ረድቶህ ስላስተማርከን ተባረክ!!!!!God Bless You your family!!!1

  • @gutamahirbaye1988
    @gutamahirbaye1988 Před 2 lety

    ስለ ትምህርቱ ጌታ ይመሥገን ፓስተር አስፈ ተባረክ ወ/ጉታማ ህርባዬ ከዴቡብ ኦሮምያ ቡሌ ሆራ

  • @ihaveeternallifeinchrist7450

    ዘመንህ ይባርክ ። ፓስተር ሁሌ ትገርመኛለህ አንተን መሳይ ይብዙልን።

  • @user-lf8zg2kn9d
    @user-lf8zg2kn9d Před 11 měsíci

    አሜን ❤❤❤❤

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @meron4905
    @meron4905 Před 2 lety

    አሜን

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 Před 2 lety

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ እኔ ኤልሳ እባላለሁ ትምህርትህን ሁሉ ተከታትያለሁ ከናይሮቢ ጀምሮ አሁን ኤድመንተን ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይህን ትምህርት ስማር የቆሮንቶስ ቤትም ክርስትያን ያሁንዋን የኢትዩጰያ ቤተ ክርስትያን ትመስላለች ጌታ ቤተሰብህን ትውልድህን ይባርክ ወዳንተ ከተማ መምጣት እፈልጋለሁ ፅልይልኝ ተባረክ

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 Před rokem

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 Před 2 lety

    YES God Beautify the church !

  • @tsel4244
    @tsel4244 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር🙌🙌

  • @ethiopianculture9663
    @ethiopianculture9663 Před 2 lety

    ፓስተርዪ ዘመንህ ቤተሠብህን እግዚአብሄር ይባርክ።❤❤❤❤"ከቻልክ ፓስተር ቪዲዮው ብዙ ቦታ ስለሚጠይቅ በፒዲፍ ያለውን አታች ብታደርግልን ሊንኩን ብታስቀምጥልን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ያለውን"❤❤❤

  • @versavelmelaku5106
    @versavelmelaku5106 Před 2 lety +1

    Thanks Pastor

  • @anamel4788
    @anamel4788 Před 2 lety

    amen

  • @mistremarkos
    @mistremarkos Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር በጣም ተምሬበታለው ይህንን ትምህርት በ ሶፍት ኮፒ በፅሁፍ ፍቃደኛ ቢሆኑ እና አታች ቢያደርጉልኝ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ::

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 lety

    ተባረክ ፓስተር 🙏🙏🙏🙏

  • @alganesharaya4779
    @alganesharaya4779 Před 2 lety

    Live salketatel sile kerehu kir blognal pastor tebarek......❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielgeremew6778
    @danielgeremew6778 Před 2 lety

    Hallelujah

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q Před 2 lety

    በዘመኑ ካሉት መዝሙር አይባል ዘፈን ኩድሮ ከእግዚአብሔር ቃል መዝሙር ጋር ሲወዳደር ምንኛ ልዩነት እንዳለው አስተውል ህዝቤ መመስ ይሁንልን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ፖስተር

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 Před 2 lety

    Zemenihe yibarek Paster Asfaw

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 Před 2 lety

    Egziabeher amlake yebarekhe pastor

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před 2 lety

    Tebarek pastor bebzu🙌🙌🙏🙏❤️❤️🌿🌿

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety

    Amen Amen Amen pastor geta yeberekh 🙏❤

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    አሜንንንን ተባረክ

  • @fasikafyissa394
    @fasikafyissa394 Před 2 lety

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    2፤ በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥ የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 Před 2 lety

    Thank you it's awesome 👍 God blessed you👏👏

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Před 2 lety

    ተባረክልኝ ፖስተርዮ

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety

    Tbarekln Pastor

  • @meron4905
    @meron4905 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @beliyudaba5169
    @beliyudaba5169 Před 2 lety

    Blessed

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Před 2 lety

    Bruk nek Pastor 🙌🏽

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 Před 2 lety

    God Bless You

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 Před 2 lety

    GOD bless pastor the Lord is teaching me a lot and cleanse me from unhealthy....teachings

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 2 lety

    God bless you more and more Pastor 🙏

  • @helengm2977
    @helengm2977 Před 2 lety

    God bless you Pastor 🙏🙏💕💕

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 2 lety

    @ 1:43:50 and @ this teaching , Thank you Pastor!

  • @nahom0
    @nahom0 Před rokem +1

    7

  • @gelilat5379
    @gelilat5379 Před 2 lety

    Be blessed pastor 🙏 you have no idea how much this class helped me. May God bless you with everything you need!

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před 2 lety

    Shalom PASTER sra bot slemhon andende livestream lay angenagnim. Meches idlegna negn yhenin dasesawoch tekafay mehone. Siyalq gn tilq yemimarbet mefeter alebet kahinu temagn💙🤍 Geta xegaw yabzalih🙌🏼 teketatay ke Norwey le Fasika yalew online degmo bedesta intebqalen🙏🏽

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተር ወንድሜ. ለምሳሌ ቤተክርስትያንን የራሳቸው ያደረጉ በማስሜዲያ በደላቸው የተጋለጠ በአማኙም ባለ አማኙም ህብረተሰብ ፊት. እነዚህን እንዴት መገሰጽ ይቻላል አመሰግናለሁ ።

  • @fasikafyissa394
    @fasikafyissa394 Před 2 lety

    የሰው ጥበብ ወረራ ህም

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 Před 2 lety

    Wengel

  • @user-yp4fo3qx3j
    @user-yp4fo3qx3j Před 4 měsíci

    Pastor betsam des yilal continue God bless you

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 Před 2 lety

    Amen amen

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 Před 2 lety

    YES God Beautify the church !

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 Před 2 lety

    Amen

  • @salemghebremedhin5616

    7