አናርጅ እናውጋ | በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ብቸኛው የባህል ሙዚቃ አስተማሪ የነበሩት - አርቲስ አለማየሁ ፈንታ | ክፍል 1 | S02 E09

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 5

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉን የፍቅር፤የአንድነት፤የሰላም ያድርግልን!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 lety

    This gentleman has to write a book on Ethiopian music and his life.

  • @Mule2007
    @Mule2007 Před 3 lety

    ሰላም አሻሞች እንዴት ናችሁ? በጣም እናመሰግናለን:: ጋሽ አለማየሁ የማሲንቆ መምህሬ ነበሩ በእውነት ግሩም መምህር ነበሩ:: ትንሽ ቅር ያለኝ ብቸኛ መምህር መባላቸው ስህተት ይመስለኛል:: እኔ ያሬድ ስማር የነበሩት የባህል መሣሪያ አስተማሪዎች ሶስት ነበሩ:: የጋሽ አለማየሁን ወርቅ አስተማሪነት ግን አልክድም

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 6 měsíci

    አለማየሁ ፈንታ የዋግሹም ጓንጉል ልጅ የደጃዝማች ከበደ ጓንጉል አዝማሪ አጫዋች ሆነው አዲሳባ መጡ ደጃዝማቹም ወዲያው በልጅነት ስለሞቱ በዚያው ቀርተው ታዋቂ ለመሆን በቅተዋል ።

  • @zenbabatube2648
    @zenbabatube2648 Před 3 lety

    czcams.com/video/-bNElaZ1LG0/video.html
    አይቀሬው ያባቶቻችን ትንቢት