Shewaye Damte vol #12 | ሸዋዬ ዳምጤ ቁጥር #12
Vložit
- čas přidán 27. 06. 2024
- Timestamp:
00:00 - ምንይዤ ልቅረብ በፊትህ
04:22 - ከጣሪዬ በታች
09:54 - ክብር ይሁንለት
16:12 - ኑሮ ከጌታ
23:52 - ስንጠፋ ዝም አትበል
28:21 - መጓደጃ አባቴ
32:50 - ትላንት ከትላንት በስቲያ
37:05 - ሕይወቴ ፍሬ ሳታገኝ
41:54 - አምላክ ብርቱ
46:34 - እራሴን አሳየኝ
52:57 - ቀሪውን ዘመኔን
አምላክ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱ በየዘመናቱ
Really.... Thanks
ሁሉም መዝሙሮቹ የሚጠገቡ አይደለም ሁሌም ዘምራለው አዳምጠዋለሁ ❤❤❤❤ ጌታ ዘመንህን ይባርካው ❤❤❤❤
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
በልጅነቴ ይህን ካሴት በብዛት ነበር እሰማ የነበረው በተለይ "ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ" የሚለው. ሸዋዬ ዳምጤ በእርግጥ በመዝሙሮቹ ብዙ ትውልድን አንጿል. እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው
እኔም በልጅነቴ
@@eyesusgetanewmezmurchannel Greetings the you both in His name. Same here, brings back vivid memories of playing the cassette on both sides on repeat trying to make out the words :)… early 80s. Powerful lyrics!
Getan bemalawuk zemen albumun hulun isema neber zare degmo sisema hayle hulu yitadesal tebarek kekalat belay tebarikewalew tebarek yegetabariya.idme zemenih yilemlim idmen yichemirilih geta.
እድሜ ይጨምርልህ እግዚአበሔር ፓስቴር ሻዋየ
ለትውልድ መልካም ዝማሬን ያሰተላለፍህ የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ይባርክህ
❤❤❤ameen
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ምን ይዜ ልቅረብ ጌታሆይ ሀፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ጌታ ዘንሁሉ ይባረክ ለበረከት ሁን
ልብ የሚነካ መንፈሳዊ መዝሙር
ተሰምቶ የማይጠግብ ሰማያዊ መዝሙር
ከላይ ስለሆነ ተባረክ
ቨ፤የዠኔቩ ዠ
Am not Protestant but grew up Listening to and singing most of these songs… am in tears looking back in life…
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
ዘመንህ ይባረክ paster
ያደግሁበት የምወዳቸው ዝማሬዎች ናቸው ተባረክ ወንድሜ
Praise the Living Jesus!
Tebark.lbyemineke.mezimur.zebenh.ybarek
ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም በእድሜ በጤንነት ዘመንህን ይባርክ ተባረክ።
Amen amen amen tebarekilg🙏🙏🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር እድሜ ዘመን በፀጋ በረከት ይሙላክህ 😘😘😘😘😘
This song reminds me my childhood.
kalat yelugnm simetun lemeglets zemenun geta yarzzzzzzzzmew enantenm yibarkachu
Amen 🙌
Zemen ybarek ❤❤❤
God blesse you
Eysus yalnte hwot bado nwe
አሜን ተባረክ
Woww. Kibr legeta bicha yihun. Amen. Ye geta baria tebarek.
God bless you singer Damtew
አሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ
ዋዉ ደስ የሚል ቅባት ያለው የሚባርክ ተባርክ
GOD BLESS YOU brother 🙏
ዘመንህ ብሩክ ይሁን 🎉🎉🎉🎉
ጌታ የሱስ ዘምንህን ይባርክ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ የጌታ ሰው
❤
ዋዉ ዘመንህ ይባረክ
Yeadikidan zemeri shewaye geta abzto ybarikih
Holly spirit fill me when I listen to this song!!! Amen geta hoyi kibari.
God bless you.
አሜንአሜን😍😘😘😘
Ameeennn 🙇♀️🥹🥹🥹
ጌታ እድሜ ዘመንህን ይባርክ!!!
nuro kegeta keyesus gar milew yaslekisegnal
በጣም ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
Geta eysus yebrkih wawe amazing mezmure
ግሩም !!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን ንንንንንንንን ♥️♥️♥️
Amen amen
❤❤❤❤❤
አሜንንንን
Abaaa Eyesus leza yalew zemen meleselen .Abaa Abaaa
Baay'een ittiin eebbifame waaqayyo sihaa'eebbisu !
May GOD blesse you!!
Geta yibarkot
geta E/gzaber zamanke yibarek bbz ategedeb Amen Amen Amen haluya God bless you
Geta yebarek
Amenn Amennn Ameenn A.menn Amen Amen Amen Amennn Ameenn Amennn Ameenn Ameenn Gottes Willen und die Augen zehn!!
Gott sei Dank Gott schütze die
Amen amen 😭😭🙏🙏🙏🙏🛐🛐🤲💘
Amen amen Amen amen 🙏 amen Amen amen amen Amen 🙏 amen amen Amen amen amen 🙏 amen amen Amen amen amen 🙏 amen amen Amen amen
God bless u are our blessing
The real spiritual songs of Shewaye damte, tesfaye Gabiso, dr. Dereje kebede, tamirat haile and Agegnew yideg ...
Amee..!!!! Jallellujah..!!!
Now days so hyppctical believers and secular songs ...
The house of God, become so secularity and no the shower of the Holy spirit , poisoneous and hypocritical pharises envious one another ...
You’re right. Most of Shewaye’s songs are lesson teaching like “እራሴን አሳየኝ" and "ከጣራዬ በታች" and others (this is why I listen to songs from the olden days until the 90s E.C.). May God help us.
አሜንአሜን
ዋው ዋው የዛሬ አረባ አመት አዋሳ፣ጋሞ ጎፈ፣ሆኜ ሳለ፣የተዘፈነ መዝመር አስታውሳለሁኝ የናዝሬት ዘማሪያን በህብረት መተው በቅንነት በመልካምነት ሲዘምሩ ሲያገለገሉ ፣መተው በገሞ ጎፈ፣ወላትታ ሶዶ ህቦ አርማጭ ወዘ ሲያገለገሉ፣አስታውሳለሁኝ።አሁን እማ የለሰ እምነት ሁሉም የግሉ በማድረግ የሙገስጽ የለም በሀገራችን ለዛ ነው ዞዲ፣ሉበላ በሀገራችን አስብስቦ የመጣው።
Amen. Geta. Eyesus. Yibarik
ዋው ዘምር አንተ ጌታ ይባርክህ ተባረክልን አባታችን ሸዋዬ
Zemene yebark
Dinik melikt geta yirdan!
tebarek
እራሴን አሳየኝ እባክህ?🙏😥
51:11
Tabarki
1984 ዓም፥ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን፥ 4ኛ ክፍል።
ተባረክ
Tebarek bebezu Wendem
Amaaaaannnnnn,
Yen abate zmnhe bruk yihun ke lijnte jmro ymwdw mzmuru ayimron ymiyads mnfs yalw mzmur nw tbarkln
Amen. Amen. Amen. Tebarek. Yegeta. Sew
thank you ! bless you richly !
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
i love
I like it
Ameen
👏👏👏👏👏👏🙏🙏
😭😭😭
እግዚአብሔር ፣ይባርካቹሁ ማለት አውዳለሁኝ በአሁኑ ሰአት አየሰማሁት ያለው አንድ ቀንም አስበቤውም ፣አኸልሜውም አለውቀምበነር ፣ነገር ግን እግዚአብሔር የለው ነው እና በአሁኑ ሰአት የምገኘው በእስራኤል ሀገር ሆኜ ነው የምሰማው።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የድሮዎቹ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች አይጠገቡም ነበር አሁንማ የማንም መጫወቻ ሆነ።
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው / ማንኛችሁም ጋር አሉ ???
1. የዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 ( Dagi 2006 VCD )
2. የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 (VCD 1)
3. የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 (VCD 2)
4. የሄኖክ አዲስ VCD
5. የወርቅነህ አላሮ "እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ" live worship ቪሲዲ
ተዉ እንጂ! ቁጥር 12 ????
Yes
እኔ እራሴ አላወቅሁም ነበር
Leyu etem nw (1999/2007). Ke Taraye Betach Guadaye yemilew. Yekereta egna gar yeneberew kasetu seletefaben nw yekereta
ይህ ዝማሬ ወንድማችን ሸዋየ ዳምጤ ከዘመራቸው እና ከማይረሱ ዝማሬዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ እርግጥ ነው ነገር ግን ከአዲስ ኪዳን አስተምህሮ አንጻር ግን ምን ያህል የቃሉ ድጋፍ አለው ? የአዲስ ኪዳን አማኞች የእግዚአብሔር ጽድቅ ከሆነ ጽድቃችን ጽድቄ የመርገም ጨርቅ ነው ስንል ገብቶን ይሆን ? መገለጥስ ያለበት የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ አይደለምን ?
ጌታ ይባርክ በመንፈስ ቅድስ የተሰጠ ዝማሬነው ዘመን የባረክ
ወይ ጉድ እስኪ ክርስቲያን ክርስቲያን የሚሸቱ ዝማሬወችን እናዳምጥበት ተውን ድሮስ የኛ ጽድቅ የመርገም ጨርቅ እንደሆነ የሚናገረው ቃሉ ነው በክርስቶሥ ጽድቅ ተሸፍነን እንጅ
እሱም የመርገም ጨርቅ ያለው የእግዚያብሄርን ጽድቅ አይደለም
ጽድቄ የመርገም ጨርቅ ነው እያለ የሚዘምረው ፣አልጸደኩም ለማለት ሳይሆን ሰው በደል ሀጢያት ውስጥ ገብቶ ሲዋኝ ወይም ስንዋኝ ፣ለንሰሀ ጸሎት እራስን ለመግለጽ መሆኑ ነው እኔንም የገባኝ < ሁሌ መዳናችንን ልንፈጽም ሲገባን ገና ያልጨረስነው የክርስትና ጉዞ ስለሆነ እራሳችንን እንዲህ እገለጽን ንሰሀም እየገባን ፍጻሜያችንን አስተውለን መንፈስ ቅዱስን ባለማሳዘን እንድጓዝ ይረዳናል ብዬ አምናለሁ ፣ጸድቄያለሁ እያሉ በሀጢያት መለወሱንስ እንዴት ያዩታል 🙏🙏።
@yoseph kefelgn
ብ ር
አሜንንንንንን ለምልም❤❤❤❤❤