ግጥም በጠ/ሚ አብይ አህመድ - በላይ በቀለ ወያ | Funny Poem | Belay Bekele Weya | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 99

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 2 měsíci +1

    Belay Bekele is a hero! He speaks truth and paid the sacrifice!

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w Před 4 lety +11

    እግዚአብሔር የበለጠ በእውቀት ያሳድግህ።ጥሩ ኢትዮጵያዊ ።

  • @Ritam432
    @Ritam432 Před 4 lety +18

    በላዬ እኔን ይብረደኝ።አድናቂህ አክባሪህ ነኝ። ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ሰው❤

  • @user-nz4oo1wr7z
    @user-nz4oo1wr7z Před 4 lety +19

    ይሄ ነውደ በላይ በቀለ በአካል አላቀውም ነበር ግን ግጥሙን በጣም እወድለታለሁ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @twinkeltwinkel9224
    @twinkeltwinkel9224 Před 2 lety +4

    ....በብሔሮች ግጭት ክብሯን ባጣች ሀገር...😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fx3hc6dd3p
    @user-fx3hc6dd3p Před 4 lety +7

    በላያ ምርጥ ሰው።ስወድክ

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 Před 4 lety +9

    ፍቅሬ ናፍቆቴ: በላይዬ የኔ ልዩ ።

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Před 4 lety +13

    "ያወደሱ ድመት ነብር ነኝ እያለ" ምርጥ አባባል

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 Před 2 lety +1

    Gobez mar neh yanten aynet sew yibeza♥️🇪🇹👍👍👍🙏😭

  • @user-hg8je4vk9m
    @user-hg8je4vk9m Před 3 lety +2

    ድንጋዮች በድንጋይ ሰው ሲገሉ👌

  • @genetdemisse4163
    @genetdemisse4163 Před 4 lety +3

    ሠላም በሰላም ባስ ይመጣል ጠብቁ፤ የብሄር ጸብ.. እውነትን መናገር እንዴት ደስ ይላል፡፡

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 4 lety +8

    ሰላም በሰላም ባስ ይመጣል ጠብቁ😂😂😂😂

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 Před 4 lety +3

    ስወድእ ተባረክ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +2

    Bekele Weya, mirt geta I! Burlington! 💚💛❤️👌👍🙏

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před 2 lety +2

    You are gifted bro

  • @mulugetanega4753
    @mulugetanega4753 Před 2 lety +2

    Tigist, that is an excellent poem!

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 4 lety +4

    ዋው በላይ ነህ ጎበዝ 👍

  • @user-nw4pc3ql6k
    @user-nw4pc3ql6k Před 2 lety +1

    በርታ ሠላም ለእምየ ሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲

  • @seadakebede6195
    @seadakebede6195 Před 2 lety +2

    በላየ ስወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ጀግናችን

  • @luly5175
    @luly5175 Před 2 lety +3

    I love this guy he is smart.

  • @sintayewbeyu4297
    @sintayewbeyu4297 Před 2 lety +1

    አግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ለእውነት የቆመ ሰው።በብሄሮች ምክንያት የተሸበረች አገር ኖሬ የብሄር ቀን ላክብር?

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety +3

    ምርጤ በዝህም መጣህ ሥወድህ

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +13

    ድንጋዮች በድንጋይ ሰዉ እየገደሉ

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s Před 4 lety +3

    ልዩ ነህ በርታ

  • @yttyhg9284
    @yttyhg9284 Před 2 lety +1

    በርታ የኔ ጀግና

  • @kalfikr5522
    @kalfikr5522 Před 2 lety +1

    beyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @ermiasyosef2521
    @ermiasyosef2521 Před 4 lety +1

    ምርጥ ገጣሚ

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 Před 4 lety +6

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን

  • @lulaahmed5891
    @lulaahmed5891 Před rokem

    ለዚህ ልጅ ያለኝ ፍቅር 😇

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety +1

    ቅኔው ምርጥልጅ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před 2 lety

    የኔ ውድ ስወደው አንዛመድ አህቱ

  • @user-oe4op8rx4l
    @user-oe4op8rx4l Před 2 lety

    ኡፍፍፍ በጣም ክብሯን ባጣች ሀገር 😭😭😭

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Před 2 lety

    ወጣቱ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እናትህ የሁላችን እናት አባትህ የሁላቻን አባት ያለቀሱት ለበላይ ልጃቸው ብቻ አይደለም ልጆቻቸው በግፍ ተረሽነው እንዳያለቅሱ ለተከለከሉት በሰደፍ ለተከፈተሩት ወላጆች ጭምር ነዉ
    መንግስቱ አስሮ ይበላል ፍርዱ በርሱ የዶዶመ ነገሩ ግን በጀምላ ገድሎ በጀምላ ልክ እንደ አብይ ቤንሻንጉል ቀጭን ትዛዝ ከ207 በላይ ከነብሰገዳዮች መክሮ ዘክሮ ገና ቤተመንግሥት እግሩ ሳይደርስ በዶዘሩ እየተገፉ
    በአንድ ጉድጎድ ተቀበሩ መከራ የፀናባቸው አማሮች በላይ እኔን የሚያናደኝ አብይ የኢቷዮጵያን ምድር የደም መሬት ማድረጉ አይደለም የኦውቀቷ ጮራን የጥበብ መፍለቂያ
    ስነጥበብንም እግር ተወርች መጠፈሩ ነው
    በላይ እውነቱ ከተነገረ የሎሬት ፀጎየ ገመድኑ
    አሸሪዉ ቄርሱ እኑዲይጠፋ የስጦታ ልጅ ነህ
    ጨለማውን ብርሃን የማድረግ ችሎታ አለህ
    ከክፉ መቅሰፍት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አንተንና ሸበላወችን

  • @mela1567
    @mela1567 Před 2 lety

    የብሔረጠብ ቀን!

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Před 2 lety

    God job 🙏 sister

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před rokem

    ውድ አብያችን ይገባዋል

  • @hiwettadesse4910
    @hiwettadesse4910 Před 4 lety +1

    ምርጥ

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @rahwaalemu6954
    @rahwaalemu6954 Před 4 lety

    Tileyaleh

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b Před 3 lety

    በለዬ ምርጥሰው

  • @anwarrrmuhamed8047
    @anwarrrmuhamed8047 Před 2 lety

    በርቱልን

  • @getamesayhabtamu4299
    @getamesayhabtamu4299 Před 3 lety

    ይመችህ በላያ

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před 2 lety +1

    በርታ ወንድማችን አዳዲስ ቪዴኦ ስትለቅ እንከታተልሃለን!

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před 2 lety

    አረ እንደይበላህ አብይ አህመድ ወንድሜ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 4 lety +1

    በላይ ምርጥ ሰው በርታ

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @mescoffee8888
    @mescoffee8888 Před 2 lety

    በርታ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 Před 2 lety

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @birhanutaye8082
    @birhanutaye8082 Před 2 lety

    Best

  • @dandanieldannycus3463
    @dandanieldannycus3463 Před 2 lety

    😮Wow

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    በላይበስትመከራአስፈትተንደሙእደያሲሪሂ
    ጢበበኛወድማችን

  • @mela1567
    @mela1567 Před 2 lety +1

    በብሔሮች ግጭት ክብሯን ባጣች አገር
    ላክብር የብሔር ቀን?

  • @asnihailu1904
    @asnihailu1904 Před 3 lety +1

    በናትህ ግጥም እወዳለሁ ደሞም እሞክራለሁ የት ነው የማገኝህ😭😭

  • @ethiolove5692
    @ethiolove5692 Před 3 lety +2

    አንተም ችለህ ስለመጣክ እናመሠግናለን 😂😂

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 Před 4 lety +1

    ወወወወወወወይ ድስለል በእዉት ኒረልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @ethioliterature509
    @ethioliterature509 Před 4 lety

    Nice one

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 Před 2 lety

    Good

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 lety +2

    Beautiful, you seem to me that you love to love. I don't blame you. You deserve love. I hope you will find someone who loves you back.

  • @birtukangirma8545
    @birtukangirma8545 Před 4 lety +5

    ደግአርገህ አስቀህኛል በፌስቡክ ሳነበዉ ደስየሚልግጥም ነዉ ግን በመድረክላይ አሪፍ ቀልደኛነህ ግጥሙንትተህ ወደኮሚድ ብገባ ያበላሀል ግጥሙን ለገጣሚወች ተዉላቸዉ አርት ጠራችኝ እያላችሁ እየገባችሁ አቀልዱ ሆ

  • @gebeyamenegsite3636
    @gebeyamenegsite3636 Před 4 lety +1

    በጣምጥሩነዉ

  • @sebleyilma9172
    @sebleyilma9172 Před 2 lety

    🌹🌹🌹🌹❤❤😍😍❤❤😘😘😘እድግ በል በክብር በፀጋ

  • @yitbietube8293
    @yitbietube8293 Před 2 lety

    Belay😁

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ

    Wawe

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 4 lety +2

    ኖሮ ውድ ሲሆን ሰው እየረከሰ 😭

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Před 4 lety

    ብሄር ብሄረ ጸብ ቀን ቀን kkkk.....

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @mitu2969
    @mitu2969 Před rokem

    Min hono new zegemtenga neger new

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +5

    እኔ ይሄ ልጅ ቀስስስ ብሎ የሚናገረዉ ነገር ያደክመኛል

  • @mahadareshume506
    @mahadareshume506 Před 4 lety +2

    meni yakutekuteshale ayamerebeshem

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 4 lety +1

    😍😍👏🏼👏🏼👏🏼👌👌😀😭😭

  • @ad_man8712
    @ad_man8712 Před 2 lety

    አንተ ትለያህ👏👏👏

  • @madigetachew194
    @madigetachew194 Před 4 lety

    Gexemu arif naw gene lijeu baxame fazaza eda Naka Bale ijey

  • @getasewtesfaw3113
    @getasewtesfaw3113 Před 3 lety

    ቅኔ የማይዘርፉ ባንክን የሚዘርፉ እንዳይሰሙህ።

  • @user-ld1iu8xb8t
    @user-ld1iu8xb8t Před 4 lety +3

    ሊንኩን በመጫን አዲሱን የበላይ በቀለ ወያ ግጥም ይመልከቱ
    czcams.com/video/an7Ea6LqJ5M/video.html

  • @alelgnalex3136
    @alelgnalex3136 Před 2 lety

    ትለያለህ

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 Před 4 lety +2

    በላይ በቀለ በጦጽያ በጃዝ ግጥም ላይ ጠፍተሃል ወይስ እኔ ነኝ ያላየውህ

    • @kasma8434
      @kasma8434 Před 4 lety

      czcams.com/video/5P5-0IWkUqA/video.html

  • @fasikatilahun6414
    @fasikatilahun6414 Před 3 lety +1

    ኧረ ወንድሜ በጣም ሞርጥ የአቀራረብ ስታይል ነው።እይታውም ገራሚ

  • @-sostmedia5396
    @-sostmedia5396 Před 2 lety

    ፍትህ ለወንድማችን በላያ
    czcams.com/video/QNHg5iiDbQE/video.html

  • @getachewzewdu9221
    @getachewzewdu9221 Před 2 lety

    ሰሞኑን በፌሰቡክ በጣም ሰምህን የምታብጠለጥልህ ሴት አለች ብሬን ዘረፈኝ እያለች የመልሰ ምት የለህም?

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 Před 2 lety

    Gitm lagm KKK ksegeaw ahya amad alqueda facist Araj olf opdo oromuma KKK gitm argo band snipper tit ginbarun

  • @bereketsiyum4184
    @bereketsiyum4184 Před 4 lety

    እየቀለዳችሁ ድራሻችሁ ልትጠፉ ነው በመጣው ስትቀልዱ

  • @onelove7063
    @onelove7063 Před 4 lety

    czcams.com/video/pdUOSRaY2Xw/video.html ጂጂ ኪያ ላይ ተለገጠባት

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 Před rokem

    ሲያዩት ጅላጅል ነው፤ ግጥሞቹ ግን ምጡቅ ናቸው

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Před 2 lety

    ሌባ ወመኔ

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před rokem

    በላየ ስወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ጀግናችን