"ወልደህ እየው" አዲስ ሙሉ ፊልም | "Woldeh Eyewu" | New Ethiopian Full Movie 2024. Suspense Family Drama Movie.
Vložit
- čas přidán 4. 07. 2024
- #ethiopia #newethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም
"ወልደህ እየው" አዲስ ሙሉ ፊልም | "Woldeh Eyewu" | New Ethiopian Full Movie 2024. Suspense Family Drama Movie.
የአይናዲስ በላይ ፊልም
በአፍሮ ከለር ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በሰከላ ኢንተርቴይመንት የቀረበ።
ዳንኤል ገበየሁ (አፍሪካ) - ቴወድሮስ ክፍሌ (ጭንቅሎ) - ኤልያስ ተስፋዬ - ህፃን ቪክቶሪያ ግሩም - ፀደይ ገናናው - ሲኒማቶግራፊ ያሬድ ደመቀ - ድምፅ ነፃነት - ካሜራ ያሬድ ደነቀ - ድምፅ ነፃነት አየለ - ሎኬሽን ብርሀኑ ጌታቸው - ኮንቲኒቲ እና ሜክአፕ ጽዮን ዘላለም - ኤዲተር መስፍን ሲሳይ - ደራሲ እና ዳይሬክተር አይናዲስ በላይ - ፕሮዱዩሰር ብርሀኑ ጌታቸው እና አይናዲስ በላይ - ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዱዩሰር ሰከላ ኢንተርቴይመንት (አምሳለ መኮንን).
Welcome to Sekela Entertainment. This is Our official You Tube Channel.
👉 Dive into the heart of Ethiopian entertainment with Sekela Entertainment!
We're your one-stop shop for captivating Ethiopian movies, laugh-out-loud sitcoms, heartwarming dramas, and toe-tapping music videos.
What makes us special?
Our name, Sekela, whispers of ancient stories. This town, nestled amidst the Gilgil Abay region, embodies the rich culture we bring to life on screen.
Subscribe to embark on a journey filled with laughter, tears, and everything in between. We can't wait to welcome you!.
👉 እባከዎን ላይክ ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ።
Join Us
👉 Facebook
WasihunAt?mi...
👉 Telegram
t.me/sekelaentertainment
👉 TikTok
/ sekelaentertainment
👉 Istagram
/ sekela_entertainment
👉 Don't forget to Subscribe.
N.B
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©Sekela Entertainment.
Sekela Entertainment is Australia and Addis Ababa based on Ethiopian media entertainment and ecommerce company.
We are here to Produce amazing and high quality Ethiopian movie, Drama, Sitcom, music video, Documenary and entertainment videos to the world, especially more than 70 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia.
Most of our viewers are from Ethiopia, USA, Soudi Arabia, UAE, Canada, United Kingdom, Isreal, Australia, German, South Africa and Others countries.
Join the Sekela Family!
👉 About Sekela
Sekela is found 165 kms south of Bahir Dar. The town of The Woreda, Gishe Abay, is located 30 km east of the town of tilily which is 430 km far from Addis Ababa. Gish Abay is located in the heart of Gilgil Abay..
"SEKELA" THE SOURCE OF THE BLUE NILE.
#ethiopia #newethiopianmovie #newamharicmovie2024
#ehiopiannewmovie2024 #newamharicmovie #bestethiopianmovie2024
#ethiopianmusic #ethiopiandrama #ethiopianmovies
#ethiopianmusicvideo #amharicmovie
#newethiopianmusic2022 #newethiopianmusic2024
#ethiopiannewfilm2024
#newethiopianmove2024 #newamharicmusic
#sekela #sekelaentertainment
#ሰከላ #ሰከላኢንተርቴይመንት #ethiopiannewromansfilm
#ezophabesha #venus #የይሁዳዕንባ #አዲስአማርኛፊልም #bestethiopianmovie, #ethiopiannewmovie2024
#አዲስሙሉፊልም #የኢትዮጵያፊልም - Zábava
ሲኖትራክ የመሠለች ሴትዮ ጨካኝ ነች ይች ገልቱ ፊልም ቢሆንም በጣም ያሣዝናል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
እናመሰግናለን።
ክክክክ
ልክ እንደዚህች አይነት ክፉ ድብኝት ሰዎች አሉ ለእጀራ ህጻናትን የሚያሰቃዩ ምንም ፊልም ቢሆንም እውነታ ነው 🎉ክብር ለእግዚሐብሄር ነው❤❤thank you
@@likukebede8440 እውነት ነው ወዳጄ
❤❤❤❤ ወልደህ ህየው ከባድ እርግማን የሰው ጭካኔ ግን ይገርማል
የሁሉም ሰው ባህሪ አንድ አይደለም። አንዳንዴ ያጋጥማል። የደረሰበትም ይኖራል
ምን አይነት ክፉ ብትሆን ነው የወረዳችውባት እስኪ ልያትና አስተያየት እሰጣለው የእኔን ትዩብም አሳድጉልኝ
እሚገርም አስተማሪ ፊልም
እናመሰግናለን ሰዋሀሊያ ሰዒድ
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ ፊልምም ቢሆን gin😢😢😢😢የኔን የሂዎት ታሪክ new😭😭😭እውነት new😭😭😭
እውነት?
@@sekelasourceofnile😭😭😭😭😭
Betam astemari yehone drama new !!! Ye ewunetegna tarik netsberak new ! Enamesegenalen !!!
እናመሰግናለን ያክብርልን።
እውነት ብለሻል አቃ
ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@@sendomalakumalaku5713 እናመሰግናለን።
I loved it Keep producing more of movies like this
thank you so much my Dear.
ዋው
እናመሰግናለን።
ወይኔ ኑሮዉ ያቃጠለኝ አንሶ አቃጠለችኝ ይች ደግሞ ኡፍ😏
እውነት ነው አቃጣይ ካራክተር ነች
አሪፍነው ያያቹሁ ላየውነው
አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን።
❤❤❤betam astemari yehone film new enamsgenalen
Yakbrlin. thank you.
Anch asmsaye eni behon yekerta aladergem
ይቅርታ እኮ ሁሉንም ያሸንፋል።
ፊልሙን የምትነግሩን ሰዋች ደና ናቹ😂
አይናዲስን ጠይቀው/ቂው
Very good job
Thank you! Cheers!
It's not her behavior but her character is 🤷
thank You so much.
እቺ ጭራቅ ከህፃን ጋር ፉክክር ስታስጠላ ፊልም ቢሆንም አናዳኛለች
አንዳንዴ እንዲህ ነው።
ጡሩናዉ ግን ሴትየ ሰተናዲ እዉናት መሰላኝ🎉🎉🎉🎉
አንዳንዴ ያጋጥማል ቢሆንም ግን እውነት ነው ያናድዳል።
እንደምታሰቃያት ለልጅቷ እናት ወይንም ለልጅቷ አጎት መናገር ይችል ነበር ወይንም ለፖሊስ 🤣😜😜😜😜
ለፖሊስ 911 ? it is not America.
yikirtan yemiyastemir mirx film new
ያክብርልን። እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ያክብርልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@user-du2xc1qk9d ያክብርልን።
ስታናድድ ቱ 😢
አንዳንዴ እንዲህ ነው።
😢😢😢❤❤❤❤
እናመሰግናለን።
የምር ወልደህ qimesew😭😭😭😭😭
እርግማን ነው ምርቃት?
Xeqoay ቦታ hedehim ቢሆን asferidibet አላለም አይ tedy 😂😂😂😂😂😂😂
ስለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።
እንቁራሪት የመሰለች
ካራክተሯ አናደደችህ?
@@sekelasourceofnile እውነት ነው ግን ፣አርቲቶቷን አደቃታለሁ ፣አክብራታለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።የጠላሁት ገጸባህሪውን ነው !!
ዉነትም እቁራርት 😂
ውነትም እቁራሪት
እንደሰትተች ካራክተሯን መርጣ መውሰድ ነበር የኛ ሰው የሚሰድበው ባየው ነው
Echi geletu yefilm sayehun yewenetm awori nat
አንዳንዴ በገሀዱ ዓለም እንዲህ አይነት ሰዎች አይጠፉም
ውይ አደለችም ሰፈሯ ኮተቤ ነው እንደሰውነቷ አመሏም ፎሽፏሻ ነው እኔም ሳያት ደንግጫለሁ እንዴት ቻለችበት ብዬ
hahahahaha serawon ayechelutem lemen yesewo sera endemiabelashu lezi lemender or ekaeka film
አረ ሰው
አቤት
ይቺ ምንዋ ሮቶ ናት ባፋጣር ይድፋሺህ አቦ ባርመል የሆንሺህ ሴትዮ
Ichi roto lijituan asekayech uko
ገፀ ባህሪዋ እንጂ ሴትዮዋ አይደለችም።
😂😂😂unte maselesh😂