የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /የትግራይ ልጆች ያስታውቃሉ/ Bishop Dawit Funny

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2022
  • CHRISTIAN EMPIRE /ክርስቲያን ኢምፓየር /
    👑በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች (Song lyrics) ከመልቀቅ በተጨማሪ የተለያዩ #የአልጋዮች አስቂኝ የመድረክ ንግግር
    #non stop የሆኑ የመዝሙር ውቅሮች (collections)
    #የተለያዩ መንፈሳዊ ዘጋቢ ፊልሞች
    #የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችና ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎችንም ለመንፈሳዊ ህይወት የሚጠቅሙ ዝግጅቶችን ያገኙበታል
    ስለዚህ Subscribe በማድረግ የደዉል 🔔 ምልክቷን በመጫን ዘወትር የምንለቀዉን ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ማግኘት ይችላሉ
    ቪድዮዉ ከተመቻችሁ Like መርሳት አግባብ አይደለም
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

Komentáře • 200

  • @memberearega7500
    @memberearega7500 Před rokem +4

    የእግዚያብሄር፡ሰው፡ወይኔ፡እንዴት፡እንደምወድህ፡እግዚያብሄር፡እድሜህን፡ልምልም፡ያድርግህ፡ ኑርልን፡ኢትዬጲያዊ፡አገልጋይ፡ ስለሆንክ፡ስላንተ፡እግዚያብሄርን፡አመስግናለሁ፡ እጅግ፡ እጅግ፡ አድርጌ፡እወድሀለሁ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡የጠላቶችህን፡ደጅ፡ውረስ፡ለምልም፡፡

  • @dinkinashdeasling2124
    @dinkinashdeasling2124 Před rokem +6

    በጣም ነው ምዎድህ 💝💝💝ፖስተር

  • @stahayyebeyo3451
    @stahayyebeyo3451 Před rokem +3

    Dawity God bless you 🙏 ❤ 💖

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 Před 25 dny +1

    Pastr Dave. Egziabher keante gar newu.

  • @HailuHarka-v4x
    @HailuHarka-v4x Před 11 dny

    Tebarek igiziabher yobarekih
    Ketilibet.

  • @medinabelete9573
    @medinabelete9573 Před rokem +3

    ጋሸ እድሜ ይስጥልኝ
    ዘረህይባረክ
    ግልፅ ያለ ሰብከት ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @amberbir4144
    @amberbir4144 Před rokem +14

    ዕድሜህ ይባረክ ፓስተር

  • @user-wf6tu8jn4s
    @user-wf6tu8jn4s Před rokem +12

    በወሬ የሚወረስ ተስፋ የለም በተግባር እውነት እንጅ ምላሱን ያሾለ ነጋዴ ሁሉ የክርስቶስ ወንጌል ተናጋሪ ኢየሱስን ነዋሪ አይደለም የስጋውን መሻት አኗኗሪ እንጅ ሞላጫ ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ ቢል ካልኖረው በወሬ የሚወርሰው አምላክ የለም

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +3

    ቤ/ክ. ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! በዚሁ ኮሜንት ላይ ልኬላችኋለሁና አግኙት፣ እማማ ነኘ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ተባረኩ።

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱሰ ይባርኮ

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 Před 7 dny

    tebareke

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +5

    ይቅር ይበላችሁ!!! የክብር ክብር ያለውን ጌታ ስሙን እንዲህ መቀለጃ!!!

  • @wondimac
    @wondimac Před 16 dny

    በጣም ነው ምዎድህ ፖስተር🥰🥰🥰

  • @selamselam8822
    @selamselam8822 Před rokem +1

    Kkkkkk pastor Dawit betam new miwedih

  • @teedywesego150
    @teedywesego150 Před rokem

    Amen amen paster dawit tebarek

  • @mihirettamiru1079
    @mihirettamiru1079 Před rokem

    Woy megelet zemenk yibarek

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Bishop Dawet betam ewdehalhuj

  • @etophanietophani4520
    @etophanietophani4520 Před rokem +5

    Amen amen

  • @semerearaya8115
    @semerearaya8115 Před rokem +4

    Eritreawian አሕዋት እዚኦም ለያቡ እዮም ተጠንቀቁ።

  • @jonabay5050
    @jonabay5050 Před rokem +1

    እስቲ መቶ በል? እዋይ ሞቶ አልኩ አይደለም እንዴ? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co Před 25 dny +1

    Stand up comedy 😂😂😂😂

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem +5

    እንዳንተ አይነት ግልጽ ሰው ቢኖር ምድሪቱ ትባረክ ነበር አንተ ብሩክ ነህ ።

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před 29 dny

      ለምን የሽንገላቃል ትናገራላችሁ እንዳንተ አይነት ሰው ቢኖር ምድሪቷ ትባረክ ነበር ይባላል ወይ ቲሸርት ለብሶ ኮሜዲ መስሎ መድረክ ላይ ሲውረገረግ እየቀለደ እያያችሁት እደዚ የሽንገላ ቃል ስትጠቀሙ ትንሽ ጌታን አትፈሩም በረከት ወደቤታችሁ አይግባ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Ameen Ameen pastor Dave

  • @LIDIYAA21
    @LIDIYAA21 Před rokem +1

    God Blsd you paster

  • @user-wm3hg3mo3b
    @user-wm3hg3mo3b Před 17 dny

    “እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥4

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zu Před 20 dny

    የተጠላዉ እንዳልተጠላ የተወደደዉ እንደተጠላ የሚሆነዉ በእግዚአብሔር ፊት ብቻ ነዉ

  • @henokyohannes3228
    @henokyohannes3228 Před rokem +2

    ኣሜን

    • @user-hq9ym5dv6i
      @user-hq9ym5dv6i Před rokem

      መጸሀፍ ቅዱስኑ ለምን አትሰብክም አልልም ይህንንሰው አያቀውማ

  • @kibrebanti5171
    @kibrebanti5171 Před rokem

    The man of God

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 Před rokem +16

    ሀሳዊ መሲ ድራማ ነው የምትሰራው ? ወንጌል እንደዚ መቀለጃ ይሁን ?

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před rokem +7

    ትክክል አዉነትም ኮመዲ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před rokem

      Lol he is sooo funny haha I hope I'll be his neighbor when I get to heaven!! Praise God for His grace & the talent DV got!!

    • @asmerettesfamihreat859
      @asmerettesfamihreat859 Před rokem

      ወይ ኮመዲ እህ ብለህ ብታዳምጠው

  • @abushbirhanu4068
    @abushbirhanu4068 Před rokem

    Geta yibariki paster Dave

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před rokem

    AAMENNN AMEEEEEEEN ❤❤🙏🙏

  • @user-mx6dq5fs4x
    @user-mx6dq5fs4x Před 11 měsíci

    Woow

  • @demozedefar
    @demozedefar Před 20 dny

    eyekelede yastemiral des yilal; geta yibarkewu

  • @dawitdaniel532
    @dawitdaniel532 Před rokem

    Wow

  • @zerihunalemu8104
    @zerihunalemu8104 Před rokem

    Good

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před rokem

    Pastor endate endametmachej melex kale yelejm Egzabher mogesun xegawn yachemrelh

  • @user-fo5wt2up4w
    @user-fo5wt2up4w Před rokem

    10x and moonx Paster Dave እኔ አገሌ አረማመዱን ከእ/ር ጋር አደረገ በሚለው ብቻ አምናለሁ በዛ ድል አለ በምንም አይደለም አንተንም ጌታ በዛ መሥመር ይረዳሀል ቋንቋው መቼም የትም አንድ አይነት ነው።

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more

  • @AdisuBeyne-hn8xh
    @AdisuBeyne-hn8xh Před 7 měsíci

    Amen amen❤️💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mizanwoldegebriel9571

    Yes

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስም የጠራ ሁሉ ፃድቃን ነው ያለህ ማነው ሰይጣንም ለማሳሳት Jesus ይላል አትጃጃል

    • @gendimokefene1628
      @gendimokefene1628 Před 15 dny

      The bible says, the one who says "Jesus is Christ himself" is from God. Because Devil do not have the power to say Jesus is the Christ him self.

  • @bewketethiopia209
    @bewketethiopia209 Před rokem +2

    ለማይገባ አምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ሰባኪነኝ ባዩንም ተሰባኪውንም ወደ ልቦናቸው ይመልስልን

    • @gendimokefene1628
      @gendimokefene1628 Před 15 dny

      Insulting is sin because Bible says insulters are out of the heavenly kingdom of God. So please repent from this sin and receive Jesus Christ as your personal saviour and he will wash your sin with his precious blood and you will be freed from the yoke of sin causing eternal death to your soul. More over you will be sanctified in Jesus name and get eternal life by him. The only thing you need to have is faith on Jesus as he was crucified on wood cross because of your sin and sin of whole world. Then he was dead on Cross and buried, after three days of his death the spirit of holy God raised him from death and he was also revealed for many of his followers, after that he was resurrected to God the father to prepare living place for us and will come back to take his followers to where he is now. And this is the only way to the heavenly kingdom of God.
      JESUS CHRIST IS THE WAT, TRUTH AND LIFE.

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před rokem +1

    እውነት ነው

  • @rahelamare5848
    @rahelamare5848 Před rokem

    በጣም ታሳዝናለክ

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před 29 dny

    ዘመንህን ሁሉ እንደቀለድክ ትኖራለህ ተሳቀልኝ ተብሎ ዝምብሎ አፍ መክፈት ኧረ ጌታን ፍራ ተው ጌታ ሊመጣ ነው አንተ ዘንድሮም ልቀልድ ትላለህ ቀልደህ ብር ስላገኘህ በዛው ቀጠልክበት በኃላ ግን ሲኦል እንዳትገባ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Před rokem +5

    ዴብ ተባረክ እዚ ውስጥ የምትሳደቡ እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጣቹ መቸም ያለ እየሱስ መዳን የለም ለ44 ጣኦት እየሰገድክ መዳን የለም የሚሰገድለት አንድ ነው እሱም እየሱስ ይባላል ❤🙌👈

    • @AbrhamTesfaye-vq7ey
      @AbrhamTesfaye-vq7ey Před rokem +1

      ኮሜንት የሰጡትን ሁሉ ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር አያያዝክ አስተያየት መስጠትህ ተገቢ አይደለም፡፡ አንተና የዘመኑ ለጥቅም የተመሰረተና አሳሰሳች እምነትህ ሳይከሰት የኦርቶዶክስ እምነት ጌታ እየሱስ አዳኛችን እንደሆነ አስተምራለች አሁንም እያስተማረች ትገኛለች፡፡ ስለራስህ እምነት ጠንቅቀህ እወቅ በሌላው ላይ ጣትህን ከመቀሰርህ በፊት እንዴት ለምን ብለህ ጠይቅ ፡፡ የኦርቶዶክስ እምነትን አፍርሰው አገር ለማፍረስ ከሚጥሩ ጋር ከመተባበርህ በፊት፡፡ ሠላምንና ትዕግስትን አብዝቶ ይስጥህ እውነቱን ይግለፅልህ፡፡

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před 29 dny

      እቀባጣሪ አቃጣሪ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Před 23 dny

    ቢሾፕ(ጳጳስ) ዳዊት ። የሆነ የምታጨሱት ነገርማ አለ😂

  • @Ariana_Stories
    @Ariana_Stories Před rokem +1

    Enante Ye Oromon Art Bitdegifu Yishalal Be Haymanot kumar kemitchawetu.

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 23 dny

    ቂቂቂቂቂ ዛድግ አብርሃ በለውዋ!!

    • @gendimokefene1628
      @gendimokefene1628 Před 15 dny

      Devil was fall down from the heaven because of his evil desire like searching to be proudest than God and trying to made himself equivalent with God.
      Know you says you are knowledgeable than those preaching the true gospel of heavenly kingdom in Jesus name, this indicates how much you're far from truth of God and leads you to death.
      So please repent from this sin and receive Jesus Christ as your personal saviour and he will wash your sin with his precious blood and you will be freed from the yoke of sin causing eternal death to your soul. More over you will be sanctified in Jesus name and get eternal life by him. The only thing you need to have is faith on Jesus as he was crucified on wood cross because of your sin and sin of whole world. Then he was dead on Cross and buried, after three days of his death the spirit of holy God raised him from death and he was also revealed for many of his followers, after that he was resurrected to God the father to prepare living place for us and will come back to take his followers to where he is now. And this is the only way to the heavenly kingdom of God.
      JESUS CHRIST IS THE WAT, TRUTH AND LIFE.

  • @thabangaleseng9294
    @thabangaleseng9294 Před měsícem

    አንተን ማን ነው የክርስቶስ ጠበቃ አድርጎ የቆጣው እሱ ጌታችን ማደን ተችን የነበረው የለው የምኖር እሱ ይፈርድ አንተ ግን በቶንኮል ሽንገለ እንዳትተለል 1 ያታስቃለል ህን ኢየሱስን ታማልከት

  • @merontsehaye3402
    @merontsehaye3402 Před rokem +5

    ግዜ የተረፈው እንደዚ አይነት ስብከት ይሰማል

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Před rokem

      አንቺ ግዜ ስለተረፈሽ ነው ያየሺው

  • @johnstudioofficial3787
    @johnstudioofficial3787 Před rokem +2

    የኔ አባት ስወድህኮ

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Před 27 dny

    መዝሙር ዘሚካኤል እስራኤልን እየሸጠ የሚበላ ኋዳም እስከቤተሰቡ

  • @user-fp1ik2zp2g
    @user-fp1ik2zp2g Před rokem +1

    መጨረሻህን ያየህ ሰው 🤔

  • @samuelasaminew9067
    @samuelasaminew9067 Před rokem

    turinafa turumba tastelaleh

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před rokem

    fetari yimarik wendime

  • @HaileJenai
    @HaileJenai Před měsícem

    Becomedinet Bishopsteignton!!!

  • @debalkekebede1695
    @debalkekebede1695 Před rokem

    Yihe Sweye and tiru negeru Ye Abiyen chamade alsamem

  • @fitsum21
    @fitsum21 Před rokem

    ቢሾፕ?
    ሃሃሃ
    ወይ ፈጣሪ ምን ዘመን ኣደረስከን.... የጉድ አገር::

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem +2

    ምነዉ አማራን /ነፍጠኛ ፈራህ?dave

  • @helina5990
    @helina5990 Před 20 dny

    ለህዝቡ አዘንኩ ! እንዴት ይህን መንፈስ ተከተሉ አባቶቻቸው አያቶቻቸው ቅም አያቶቻቸው እምነተ ቢሶች ነበሩ ወይ እንዳንል አባቶቻቸው አምላክን ቆመው የሚያናግሩ ነበሩ ታድያ ምን ተፈጥሮ ህዝቡ የስጋ ወንድሞች ያሉትን ሳጥናዔል ኢየሱስ ሰባኪ ከረባትታጣቂ ጎረምሶችን ተከተለ ?

  • @HaileJenai
    @HaileJenai Před měsícem

    Bishopinet becomodinet!!

  • @yakovtekle1579
    @yakovtekle1579 Před rokem +1

    ጥሩ ኮሜዲ!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +3

    ዳዊት፣ እባክህን፣ ተረት ተረት ይብቃህ!!??! እሰከ መቼ የእግዚአብሔርን ህዝብ ግሳነግስ ትመግባለህ!!!???!!! መድረኩን እግዚአብሔር ለቀባቸው ፣ የጌታን አዳኝነት ለሚሰብኩ አገልጋዮች ስጥ !! ወንጌል ቱብ. ላይ ወይም ማዶ ቱብ ላይ የምናያቸውን ታላላቅ አገልጋዮችን ጋብዝ!! በክርስቶስ ፍቅር አወደሀለሁ፣ የአንድ አባት ልጀች ነን።

  • @oneeritrealoveeritrea332

    ዋናው ነገር የአዲስ አበባን ልጅ አትሸውድም ኤርትራዊየንን ዋና ወጥመድ ውስጥ እየስገቡ ሀይማኖታቸውን ለማስቀየር በደካማ ጎን በመጠቀም ነው ኤርትራውየን ከም ዚኦም ዝመሠሉ መታለልቲ ናይ ፖሮቲስታንት ኢና በሀልቲ ተጠንቀቁ ዋላ ሺ ግዜ ይፀግመና ገጥ ሀይማኖትና!

  • @amenmovie6208
    @amenmovie6208 Před 11 dny

    ቀልድበት ማራንዮንታሪያ? ምንማለት ነው እስቲ ፍርድ አለብህ

  • @genetshabu9150
    @genetshabu9150 Před rokem

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @dammublood5312
    @dammublood5312 Před rokem

    Gezzbaaa people Ethiopia metbale hagere people YETRGMACHU HONACHUU EKOO

  • @user-fp1ik2zp2g
    @user-fp1ik2zp2g Před rokem +1

    ይሔኮ club new😂

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před rokem +2

    የሰው ከብት የዲያቢሎስ መጫወቻ ውይ እግዚኦ ምድረ ደነዝ አስተምረኽ ልብህ ውልቅ ብሏል ሿሿ ማለት አንተ ነህ ደነዝ ሰይጤ ጌታ ይገስጽህ ሹሿሹሿሹሿ...

  • @MuleMulemulu
    @MuleMulemulu Před 24 dny

    Betam yemigermew bedenmb abrogn sewul yenebere duruye ye gondar lij new sebakiw mulu semu molalgn adugna tegn yibalal yichin keldu yalksbetal dedb

  • @nizamuhasan775
    @nizamuhasan775 Před rokem +1

    Ayi shetan

  • @AyframDerb
    @AyframDerb Před 27 dny

    አባቱ ወንድሙ ሳሙኤል መዝሙር ዘምካኤል ኋዳም ናቸው

  • @yeabsrayohannes5379
    @yeabsrayohannes5379 Před rokem

    Yeshermuta lij ... dedeb anten blo ye eyesus kal sebaki ... leba yeleba lij .. yedhawn genzeb zrefut .. yedabown genzeb eyekemachu... enante tendelakekubet ... lezih hulu lebnetachu 1 Ken tkeflataleh ... mdre leba paster

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Před rokem

    ትግራይን አትጥራ አተ መናፍቅ የመቤቴ ጠላት ሥላሴ ይገስፅህ ባዶ

  • @kiberenigestsebez6633

    ዒማም፡ዳዊት፡ሐይ፡ብያለሑ

  • @siquarie
    @siquarie Před rokem

    Sew gen meskin new,..
    Eyaweku new wenese yehun eyalu new endihe lehulum neger Amen yemibalew,...Ene gen bandum yemetsehafe kedusse kefele endihe kelde kene' Kibebew Geda yemiyasenke kelde' alayehume,...Mamo Ato Bishop Comedy betam yawatawale,....People yagerae lejoche please yemikeledebeten neger eneweke...? YEMISAKEBET KEHONE CHEGRACHEHU LET ME KNOW, Endegude ale dehemo Amen new sele AMEN HALELUYYYA ENDATELU.

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 28 dny

    የጌታን ቤት ኮሜዲ ማድረግ አይደብርም?

  • @girmamekonnen8628
    @girmamekonnen8628 Před rokem

    9

  • @fahmiadem4811
    @fahmiadem4811 Před rokem

    Menfes yemilew eko ye aganent menfes new .le sew segawi felagot endimech argew new misebkuachu eyesus meder lay eyale yhen alneberem yesbekew.esti metshafun anbebut ye pastor teketay athunu

  • @ghirmayaraya3158
    @ghirmayaraya3158 Před rokem +1

    ተሀድሶ ነኝ በጸጋው የዳንኩኝ ስለ ትግራይ ምን ብሎ ይሆን ብዬ ለመስማት እንዴት መንፈሴ እንደተረበሸ
    በፕሮቴስታንት የተሰበሰባቹ ጌታ ይርዳቹ ምን እላለሁ
    አረ በስመአብ ቅዠት ኡኡኡኡኡኡኡ

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 Před rokem

      ተሀድሶ ማለት እኮ ድርቅ ብሎ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ፕሮቴስታንት ማለት ነው ያው አንተም ፕሮቴስታንት ነህ

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem

    Wengel naw hewata yesefer wera tamasegen ortodox bemehona

  • @surafialwondmu3331
    @surafialwondmu3331 Před rokem +3

    ሳቅ ስላቅ የሞት መንገድ ናቸው

  • @saratemam3075
    @saratemam3075 Před rokem

    Niftam beG

  • @adanemulu7204
    @adanemulu7204 Před rokem

    P.dawit kante belay ebid yelem fetehn eyew ante dabelos be chifera hizben emtaset awre seytan neh

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y Před měsícem

    ለኢርትራኖች ካሰብክ ከኢትዮጵያ ኢንዲወጡ ንገራቸዉ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Před rokem

    salaaaam lantee qidus

  • @samblack3420
    @samblack3420 Před rokem

    Lemindnew ytsebsebew hizbu 🤯

  • @danitesfa502
    @danitesfa502 Před rokem +1

    እዚህ ዉስጥ 95% ቱ ለመሳቅ የመጣ ነዉ ።

  • @adanemulu7204
    @adanemulu7204 Před rokem

    Bebir yetegeneba chinkilat yizeh wetatun gedel wesedkew

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv Před rokem

    Hhh like 666ohhyyy

  • @samuelasaminew9067
    @samuelasaminew9067 Před rokem

    ahiha dedeb menfesam

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Před rokem

    Seyitan!!!

  • @Hena423
    @Hena423 Před rokem

    Beka ykeldbachewal Eritrawian kkk

  • @woine123
    @woine123 Před rokem

    ይሄ ሁሉ ህዝብ የተሰበሰበው መሳቅ እንዴት ናፍቆታል::

  • @omranata168
    @omranata168 Před rokem

    😤😤😤😤😤😤🙈🙈🙈🙈

  • @user-qb2xx7zh6b
    @user-qb2xx7zh6b Před rokem

    bishop mnden malet nw

  • @firehiwothagos5233
    @firehiwothagos5233 Před rokem +1

    this guy should be comedian not a postor lmao