76ኛA ገጠመኝ ፦ የልጅሽን ለልጄ መዘዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2020
  • አንዳንዴ ልጆቻችንን ለማጋባት የምናመጣው የባህል ዘዴ የሚጠቅም ቢሆንም የተዳረችው ልጅና የምታገባው ሰው አይገጣጠምም፦ በዚህም የተነሳ ወደመ|ት ይገባሉ ይገዳደላሉ

Komentáře • 317

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +75

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አረጉ ወገኖቼ ለራሳችን ብቻ አናዳምጥ ላልሰማ አሰሙ መምህረን ልናበረታታው ይገባል

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +7

      ትክክል ለአለማዊ ነገር ማንገባበት ቦታ የለም ለእግዚአብሔር ቃል ግን በጣም ጥቂቶች ነን አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

    • @user-tp2ig4mq1t
      @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +4

      በትክክል እዉነት ነዉ ሁሉም ሰዉ መማር አለበት

    • @user-we9cj4tg8y
      @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +3

      እውነት ነው መምህር ጊዜውን ሳአቱን ሁሉ መሰዋት ከፈሎ ለኛ ሲያደረስ እኛም ደረሻችንን መወጣት አለብን ብዙ ህዝብ አለ በጣም ግራ ገብቶ የተቀመጠ እዚህ ጋራ ሁሉም አለ ችግሩ አለ አዎ አለ መፍትኄ ነው ሰው የቸገረው ይስማ ይለወጥ ነብሱን ያትረፍ ተያይዘን መሄድ አለብን የነፍሳችንን መዳኒት ነው እሠጠ ያለው መምህራችን

    • @user-we9cj4tg8y
      @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው በጣም አሁን መንቃት አለብን

    • @user-tp2ig4mq1t
      @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +1

      @@user-we9cj4tg8y አይ ምእመናኑ የለም ብራንክ እያየ ነዉ እግዚአብሄር ለቦናችንን ያብራልን

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 3 lety +30

    አሜን መምህር በጣም ነዉ በትምህርቱ ራሴንእያየዉ ያለዉት ዘመንክ ይባረክ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 3 lety +14

    *ተመሥግን መጣልን መምህራችን አተ ሠዉ የማትንቅ የክርሥቶሥ አገልጋይ ባራ ጸጋዉን ብዝት ያድርግልክ መምህር ተሥፋ ሥላሤ*

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤናክን ያብዛልክ !!!

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +35

    ወገኖችዬ ላክ ማድረግ አትርሱ ማስታወቂያ በመሀል ሲመጣ ታግሰን እንጨርሰው እሱ ለኞ እየለፋ እኞ ደግሞ ይችን ቀላል ነገር እናድርግ ለአለማዊ እናደርግ የለ መልካምነት ለራስ ነው

    • @solamatisa4083
      @solamatisa4083 Před 3 lety +2

      You are brilliant and blessed

    • @user-bv8vw6rs6h
      @user-bv8vw6rs6h Před 3 lety +2

      እውነት ነው እናም ሁሌም በጸሎታችን እናስባቸው

    • @ageresileshi4369
      @ageresileshi4369 Před 3 lety +1

      ልክ ነው

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +1

      ትክክል እውነት

    • @user-oj7we6zq6t
      @user-oj7we6zq6t Před 3 lety +1

      ኣው ኡነትህ ነው CZcams የሚከፍለው መጣወቅያ ከታየ ስለሆነ፡ ታግሰን ማየት ኣለብን።🙏❤🙏

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +1

    ባደምጠው ባደምጠው የማይጠገብ ትምህርት መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-kf5ot8es4n
    @user-kf5ot8es4n Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር በጣም ነዉ በትምህርቱ ራሴንእያየዉ ያለዉት ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-sr9fv2qn9c
    @user-sr9fv2qn9c Před 3 lety +1

    መምህር አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም የህወት ቃል ያሰማልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +1

    መ ምህር ተስፋዬ ተባረክ ትምህርትህ በጣም አስፈላጊ የሚጠቅም መረጃ ነው

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t Před 3 lety +16

    እባካቹ ጭንቅ ብሎኛልና በፀሎት አሥቡኝ ትርሥተ ማርያም ነኝህ

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      አይዛሽማማየ
      እመብራሀን ታስብሽ

    • @user-zi4cb1ty5e
      @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +1

      አይዞሽ ጸልይ ማማዬ

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

      እማ ሁላችን ነን አይዞሺ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +5

      እኔን እኔን፦ ምነው ምን ሆነሽ ነው ....ሳለ መድዬ... አይዞሽ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    አባታችን መጣህልን ተመስገን አምላካችን ይጠብቅህ እኔስ መቼ አይህ ይሆን የ ፵ አመት ታሪክ አለኝ የካ ሚካኤል የኔ አጥቢያ ነው ግን ግዜው አልደረሠም አንተን ለማየት እመቤቴ ድንግል ከሁላችንም ጋር ትሁን አሜን።

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +25

    አንተን ያኑርልን እንጂ መምህር እኛ ህይወታችንን እየቀየርን ነው በአስተሳሰብ ለሌሎችም ምሳሌ እንድንሆን ፈጣሪ ያግዘን

    • @user-my5vy3jf8m
      @user-my5vy3jf8m Před 3 lety

      ኣሜንን

    • @user-my5vy3jf8m
      @user-my5vy3jf8m Před 3 lety

      መምህር ተስፋየ ስንቲ ህዜ ለማግኔት መክሬ ግን ኣይችኣልኩን ኣባክህን በምውድሃት እመ ቤተይ ልለምኒ 004915213764318 እኔ ኤርትራውት ኝይ ኣማርኛ መስማት እንጂ መውራት ብዙህ ኣይደለሁን እና እባክህን ወድሜ መልስለይ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +1

      @@user-my5vy3jf8m አይዞሽ ማሬ ያነሳልሻል ተረጋጊ የጊዜ እጥረት ይሆናል

    • @user-my5vy3jf8m
      @user-my5vy3jf8m Před 3 lety

      @@user-ps2dd7ez8r እሺ ማርርር ልመክር ቢዬ እንጂ እኔ ማይረባ ሶው ሌኔ እንዳይገባኚ ብደንቢ ኣውቃሎው
      ግን ዶሞ ገጠመኚ ትምህርቲ በመስማተይ
      እድለኛ ኘይ እሄ እንካን ሌኔ ቖሻሻ ኣይግበኛም
      ግን እመ ቤተ ስለ ምትወድኚ ኖው

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +1

      ሁላችንማ ሀፅያተኛ ነን ግን ደግሞ ወደ ትክክለኛው ቦታ መመለስ የእግዚአብሔር መልካም ነገር ነው ለዚህ ምክንያት ደግሞ አንዱ መምህራችን ነው ለእኔ
      መበርታት ነው ከእኛ ሚጠበቅብን
      ለበለጠ ምክር ከፈለግሽ አንድ ቀን ይሳካልሻል እማምላክ ትርዳሽ እናቴ

  • @handsome21
    @handsome21 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ የመላእክተ መምህር ግርማ ፍሬ በጣም ጎበዝ በርታ። ገና በትንሽ ግዜ ብዙ ትምህርት አስተማርከን። በተቻለህ መጠን (the History of christianity) እንዴት ክፍፍሉ እንደተጀመረ (the shism) the EAST AND WEST and the (the history of christianity in ethiopia) በሚል በሰፊው ብታስተምረን እንደዚሁም መጽሐፍ ቅዱስን ደግሞ ከዘፍጥረት እስክ ራእይ ድረስ ቀስ በቀስ ብታስተምረን ጊዜ ሲኖርህ በፕሮግራም። አሉ የሚባሉ አስተማሪዎች እንኳን በቀስታ አያስተምሩም እንዳንተ እና እንደዚሁም ብዙ ትምህርት የማገኘው ወይም ብዙ information በእንግሊዝኛ ነው ያለው ወይም ደግሞ protestant ናቸው የሚያስተምሩት። በኛ documantary እራሱ አይቼ አላውቅም ! በተረፈ በርታልን እኛም እንጸልይልሃለን። ስለሰው ደግሞ ብዙ አትጨነቅ አንተ አስተምር እግዚአብሔር ያለህን በተረፈ የሚማር ይማር የማይማር አይማር ከፈለገ፥ እግዚአብሔር የጠራው ግን ይድናል፥ አሁን መጥፎ ዘመን ነው አብዛኛው መሳደብ እና መመተት ላይ ብቻ ነው ጉብዝናው

  • @user-vl8lz2xl5i
    @user-vl8lz2xl5i Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ህዝብ እየተለወጠ ነው ጸጋ ውን ያብዛልን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው እንለውጥ ሰንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን እኔስ ደክሜ አለሁ በፆለት በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ/ተንሳኤ ብላችሁ

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምርህ በድሜ በፀጋ ያኖርልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +7

    ይህ ሁሉ ትምህርት እኛ እድንቀየርበት ነው የሆነን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ያክብር እድሜና ጤና ይስጥ ፀጋውን ያብዛል አነቃከን

  • @girmawalteneguse1249
    @girmawalteneguse1249 Před 3 lety +1

    በርቱልን መምህር እድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛሎት✞👋👋👋👍

  • @user-fc7cv6og8r
    @user-fc7cv6og8r Před 3 lety +16

    መምህር ተስፋዬ : የታደልክ ሰው ነህ :: በውነት በሰው ቀንቼ አላውቅም :: ባንተ ግን ቅናት ( መንፈሳዊ) ይዞኛል

  • @mesrettmeche3498
    @mesrettmeche3498 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷በጣም ብዙ ነገር ተማርንበት የኔንም ህይወት ዳሰስኩ ይገርማል

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቦኝ ወለተ ስላሴ

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 Před 3 lety +2

    ወድማችን ቃለዎት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 3 lety

    አሜን መምህር በጣም ነው በትምህርቱ እራሴን አያ የዉዘመንህንይባርከውወድሜበረታ

  • @astersime8874
    @astersime8874 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንክ የበአርክልክ በህውነት ተስፍዬ በርተአልኝ በጠአም ተቀይረን አል

  • @himanotyemaryamlij5256

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናንተን የመስለ መምህራን ስቶን ጠላትን ነቅተነበታል

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠለት ምነኛ በነቀን ግን ሁሉም በጊዜው አልፎል ቸርነቱ ሲጠብቀን መምህር እኳን ደህና መጣህ እኳንም ለ2013 አደረሰህ ከመለአው ቤተሰብህ ጋር

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +1

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጦልን መድሀኒ ያለም በድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @kanataffara6588
    @kanataffara6588 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 💠💠💠ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💠💠💠💠💠💠

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 3 lety

    በጣም መልካም ትምህርት ነው እራሴንም እያየሁበት ነው መምህር

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b Před 3 lety +6

    *እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን መምህራችን እናመሰግናለን*
    *እህት ወንድሞቼ ኑ አብረን እናዳምጠው*

  • @himegirma4996
    @himegirma4996 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ ትምህርት ስጪእና እራሳችንን የምንፈትሽበት ነው በጣም አመስግንሀለው

  • @user-sw9xv9em3c
    @user-sw9xv9em3c Před 3 lety

    ትምህርቱን ስሰማ ሁሌም እራሴን እያመመኝ ተቸገርኩ ስራ እየሰራው ነው የማዳምጥ ግን በቃ ድካም እራስ ምታት ይለቅብኛል እግዚአብሔር ይገስፀው ወገኖቼ ፀልዩልኝ ወለተ ፅዮን እያላችሁ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይምስግን መምህር እውነት ነው ሁሉም ነገር ይሚሆነው እግዚአብሔር ባለው ነው እሺ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ያበርታንየእኝም ጥርት ይፈጋል ያለፈው ዘመኔን ሳስበው አንዳንዴ እንቅልፍ አይወስድኝም ስልነቃበት እሱ ነቃብኝ ስለጠነብኝ አሁንማ ግዜዬ አለፈ እባካችሁ በግዜ ንቁ እግዚአብሔር ይመስግንለነብሴ ከእግዝያብህር ጋር እደርስበታለው መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @shshshehsgsvsbdd9330
    @shshshehsgsvsbdd9330 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +1

    መምህራችን ተኝተነ የነበርን እየነቃን ነው መምህራችን በርታልን ለእኛ እንደ ምታስብልን ሁሉ ልጀቹሁ እግዛቤሄሬ ያስብልህ

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +10

    እዳዉ በቢቱ ያፅናሽ በሉኝ ያባታችን ፕሮግራም ከጀመርኩ ጀምሬ ማህላይ አሠናከለኝ አሁን ደግሞ የመምህራችን ትምርት ከምሠማ ጀምሬ ክብሩ ይሥፍ እኳን ለራሢ ለሠዉም እየመከርኩ ነዉ መጨርሻሽን ያሣምር በሉኝ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +3

      መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ሁላችሁም

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety

      @@memihirtesfayeabera አሜን፫ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የዚህን የሰውን ህይወት በዝባዥ አጥፊውን መንፈስ እንድናውቅ ያደረጉንን በር ከፋች አባታችንን መላከ መንክራት መምህር ግርማን እንዲሁም ልጆቹን ልጆቹ ሲባል በስጋ በደም ብቻ አይደለም ምሳሌ እንደዚህ አይነት ትምህርት ለአለም እዲደርስ ለሚያስብ ለወንድማችን ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ መሰናክል ይጠብቅህ ከሁሉ ቤት በእምነት ዘው ብለህ ስትገባ ተፈውሼ ፈውሴን ለአምላክ ልመስክር እንዲሁም ለሌሎች አራያ ልሁን ብለህ ስንት ሰው ወደ እግዚአብሔር ቤት እየመለስክ ነው ከእኔ ጀምሮ ብዙ ነገር አውቄአለሁ ትላት ፀባዬ ነው ወይም የእናቴ የአባቴ የአያቴ ባህሪ ፀባይ ነው እያልን በዘልማድ ይዘነው ተሸክመን የምንዞረው ከሰው ጋር የማያኖር ፀባያችን ግን በትክክል ሲታወቅ ሌላ ጉዳይ ነው ንቁ ብለዋል አባታችን ቃሉን ለመተግበር የአህምሮ የእምነት ልቦና ይስጠን እኛ አውቀንም ለሌላው ለመትረፍ ቅን አሳቢሆች ያድርግን እኔ ከጠገብሁ ስለሌላው ምን አገባኝ ከማለት እግዚአብሔር ያውጣን

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 Před 3 lety +2

    አሜን ላዪክ ሼር እናድግ ከብዙ ሰው አድ ሰዉ እሄንን ትምት ሰምተዉ ሊድን ይችላል የማድነዉ የእግዚአብሔር ትምት ነዉ ሁላችንም ወደ ቤቱ ያምጣን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mv9ex7vm7j
    @user-mv9ex7vm7j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!! እኛ በጣም እየተማርን ነው።

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +2

    ከኔ የበርታቹሁ አስቦኝ በጸሎታቹሁ ስንት ጉድ አለ በየ ቤታችን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጥሩ እየተማርንና ነብሳችንን የምናድንበት መንገድ እየመራኸን ነው እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety

    ተስፋ ሥላሴ ጀግናዉ እንካን አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ እኔም አባተ ብዙ ተለዉጫለሁ ሰዉ ለመሆን እዳዳ ያልኩት በአባ መላከ መክራት በወቅሸት ገብረኤል ሥብከት ከዛ አንተም ጋ እየተከተልኩ ነዉ ሥፆም ሥፀልይ ገራሜ ህልም እያዬሁ ነዉ መምህረ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +2

    እግዚሀብሄር ይመስገን መምህር ሠላምህን ያብዛው ከነመላው ቤተሠብህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +2

    መምህር እግዛብሄር ይመስገን ሰላም ነን
    እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ እሰቡኝ ወለተብርሃን ብላቹ

  • @user-nu6cx6ry7h
    @user-nu6cx6ry7h Před 3 lety +1

    አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በዚህ ስዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    መምህራችን ነፍሳችን በሱኑቱኑ ትምህሪት አዳንካት ቃለ ህወት ያሰማልን ። እግዛቤሄሬ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸረነቱ ይቅር ይበለን አሜን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጡልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před 3 lety +3

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ✟⛪👏👏

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የእኔ የስደት አባት በእውነት መምህር ተስፋዬ ሰለትምህርትህ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እጂግ በጣም ድንቅ የሆነ ህይወትን የሚቀይር ወደ እግዚአብሔር መንገድ የሚወስድ ነው ተስፍሽየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልጆችህን ያሳድግልን ቤተሰብህን ህይወትህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛💓

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን
    እንኳን ደህና መጣህ
    ትምህርቶችህን ሁሉንም። ገጠመኝም። ስለ አይነጥላም። የኮርሱንም። ትምህርቶቸ። ገጠር ላሉ ቤተሰቦቼ እፈልጋለው በፅሎታችሁ አስቡኝ እንዲሳካ እመብርሀን ትቅደም

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety

    ገጠመኝ 75 መቸም አይቸዉ ሰምቸዉ አላዉቅም በጣም ከባድ ነበር ስሰማዉ እግዚአብሄር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    በጣም እየተማርንበት ነዉ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ በሰደት
    ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የእግዚአብሄር ጥበቃ ከሁላችሁ ጋር ይሁን በእዉነት
    መልካም አድስ አመት

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    በጣም ተስማምቶናል መምህራችን

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦችህ

  • @bx395
    @bx395 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ሠለቃሉ
    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የከበረና የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @user-ns8wu8ql4r
    @user-ns8wu8ql4r Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስግን መምህተስፋየ ትምህርቱ በጣም ቀይሮኝ አን በፀሎትህ አስበኝ ወለተሜካየል ብልህ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እሺ እግዚአብሔር ያንቃን አሜን ፫

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴትነህ። ገጠመኞች በጣም አስተማሪነው በርታ የስውን ነቀፊታ አትስማ ስጣን ስራው እየተገለጠበት ስለሆነው እኔ በአንተ ትምህርት ሁልጊየምጣላት ልጅነበርች በአድስ አመት ይቅርታ ጠይቂት በስላም መኖር ጅምረናል። አሁን ውሀ ቀጠነ በይ የሚጣላት ጎደኛዬ። ዛሬ ያ የሚነገራት ነገር ጭራሽ አስጠላኝ ሁሉመቻል መጀምርኩ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +4

    *ወገኖቼ እንደምን ሰነበታችሁ ሼር &ላይክ አድርጉ ብቻችንን አንመገብ ለወገኖቻችን እናካፍልን*

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @tesfaalemetesfa15
    @tesfaalemetesfa15 Před 3 lety

    ውድ የእግዚአብሔርን ወዳጆች ፀሎት ላደርግ ስል ይደክመኛል 2013 የወሰኩት ሙሉ ለሙሉ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነበር ግን አላደረኩትም በደብረ ሰምጬ መግባት ስለሀይማኖቴ ማወቅ ማበብ እፈልጋለሁ ግን ያሰፈኛል ፀልዩልኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ አስቡኝ

  • @jimichekol9201
    @jimichekol9201 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በርታልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ትምህርቶች ራሳችንን እንድናይ አድርጎናል እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል
    የስማነውን በስነልቦናችንን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን

  • @user-ss8fz3gd4q
    @user-ss8fz3gd4q Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 3 lety +2

    አደኛነኝ የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @user-om9xj3dw1r
    @user-om9xj3dw1r Před 3 lety +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ መ\ር ናችሁ. በእናንተ ት\ት. ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ. በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በርቱ የምታስተላልፉት ገጠመኝ ሁሉ አስተማሪ ነው

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጥሩ እየተማረን ነው አንድ ብዬ የተማረኩ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ሥላሴ
    አዎ ሰምተናል አባታችንን ደምፃቸውንም ሰማን ደስ ብሎንናል ልክ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተማረነው በተግባረ ፈፀመን እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኝበት ይሁንልን በእውነት ነው አሜን ፫

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 Před 3 lety

    አሜንንን ስለትምህርትህ በየቤታችን የሚያኳኳውን ነገር ነው የምታስተምረን እውቀትህን እግዝአብሄር የበለጠ ያስፋልህ

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo8141 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የመስገን መልካም ትምርህት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን ልባናችንን ያብራልን እኔን ጏጢያተኛ በፀሎት አስብኝ ወለተ ሀና ብላቹ

  • @user-xh6xi9yp7x
    @user-xh6xi9yp7x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እያለኝ ነው ምሰማው ትምህርቶች የምከታተለው

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 3 lety

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ እኔ ሳስበው ክስማይ የተላክልን መለአክ ነው የምትመስለኝ እግዚአብሔር የነብስን ዋጋ ይክፈልህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +2

    እግዚያብሄር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @yayalew5573
    @yayalew5573 Před 3 lety +2

    መምሕር፣እኳንደኅናመጣሕ፣እግዚአብሔር፣እድሜናጤናይስጥሕ

  • @danielasefa7568
    @danielasefa7568 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ
    ላይክ ሸር ሰብስክረይብ አድርጉ ሰው ይዳን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት የሰማልን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

    እንኳን መምህራን በሰላም በጣህ እግዚአብሔር ይመስገን የብዙያቻቸን የህይወታችን ትምህርት ነውእግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ከምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ትምህርት ተምረናል እግዚአብሔር ክብረት ይስጠልን እኛንም ከስደት ወደሀገራችን ያስገባን በፀሎትህ አስበን መምህር ኑርልን የልጆችህ አባት ያድርክህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር ።

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ሟርተኛ ድግምተኛ ጠንቌይ ልብ ይስጣችሁ
    ማስተዋሉን ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እመቤቴን በጉጉት ነው እምጠብቀው ገጠመኙ እስኪለቀቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም እየተማርንበት ነው ብዙ ሰው እየተለወጠበት ነው ዳውሎድ እያደረኩኝ በቴሌግራም ገጠር ለሚኖሩ ወገኖቼም እየላኩኝ ብዙ ለውጥ አለ

    • @bm-xi7ry
      @bm-xi7ry Před 3 lety

      እናት በቴልግራም የልኩሽውን ለኔም ለክልኝ ስልክ ደውን ሎድ አልድርግም ብሎኛል እናት ከይቅርታ ጋር 00965 55 59 16 47 የቴልግራም አካውንት ነው

  • @hulagerishlegesseteshome1689

    Amen Amen Amen bewnet lememhrachin kalehiwot yasemalin

  • @user-yd7vj5yb2p
    @user-yd7vj5yb2p Před 3 lety +2

    እግዚያበሔር ይመሥገን መምህር እንኮን በሠላም መጣህ

  • @seniybini1805
    @seniybini1805 Před 3 lety +3

    አሜን

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 Před 3 lety +2

    Tesfu, can you teach us about fasting and the meaning behind all of the different fasting, please ?

  • @user-zm6gd8cb9g
    @user-zm6gd8cb9g Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እንደት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን ሰላምክ ይብዛልን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 Před 3 lety

    እሰይ መምህሬ መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ስሙ የከበርና የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ በጣም ደስይላል ጥሩ ትምህረትነው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ ውዶቼ

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +3

    እኳን ደህና መጡ መምህር አሪፍነው አምላክይመስገን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ሰአት በቸርነቱ ስላደረሰን መምህር ሰላም ለእርሶ ይሁን ለሁላችንም ባለንበት

  • @yednglmaryamlg2864
    @yednglmaryamlg2864 Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማል ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት የቀየረን ነው

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን