እህቴን አስለቀስኳት ሾርጣ ያዘኝ ብየ😭🚔🚔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • አሰላሙዓለይኩም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ለቻናሌ አድስ የሆናችሁ አዳድስ የምለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ #አብዲሻ #like #share #subscribe እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ።

Komentáře • 758

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q Před 2 lety +66

    ወላሂ ለመጀመሪያ ግዜ ወደቤታችሁ ስመጣ አስለቀሳችሁኝ ያረቢ እህት ለዘላለም ትኑር

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐🌱

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      እኒምዛሬአይሁት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      እህትለዘላለምትኑር።አይውላሂ።በሳኡደ።ይሚበጀቱ።እህቱቻችን።አይህት

    • @haihao5362
      @haihao5362 Před rokem

      ወዋ ሰተምሩ በሪቱ

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před rokem

      ወላሂ እኔም አለስኩኝ ደግሞ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናተም ቤተሰብ ሁኑ😢😍

  • @kidistwelloyewayeambaselli6361

    ታድላ እኔም ቢኖረኝ የኔ እናት ስትል እንባየን ማቆም አቃተኝ እስኪ ለኔም ወንድም ሁነኝ በናትህ 😭😍😍😍😍💘 ትችላለህ ምርጥ ነህ በርታ ወንድም

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety +1

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐

  • @Lulu-yh5cl
    @Lulu-yh5cl Před 2 lety +37

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቸ የኔ እናት ስትል ኡፍፍፍፍፍ ወንድም እኮ ልዩ ነው 🥺🥺🥺🥰🥰🥰

  • @kadijaali2664
    @kadijaali2664 Před 2 lety +33

    የኔ እናት ስታሳዝን ወላሂ እህት ማለት እኮ ከናት ቀጥላ መከታ ነች አላህ ይጠብቀቃችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hareghareg667
    @hareghareg667 Před 2 lety +11

    የኔ እናት የእውነት እባየ ነው የመጣ እዳች አይነቱን የዋህ ያብዛልን❤❤❤

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn Před měsícem +1

    ወይኔ ኦፍፍፍፍ ወድሜን እኔም ሥለምወደዉ ኦፍፍፍ መቸ ነዉ ካገራችን ገብተን የምንገናኘዉ ናፍቆኛልልልል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před 2 lety +10

    የኔ እናት እንዴት እንዳስለቀስችኝ ተሳክቱልሀል ብርቱ

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Před 2 lety +13

    የኔ ውድ እህት ወላሂ አሳዘነችኝ 😥 አብዲሻ የስራህን 🤣🤣🤣

  • @user-uu9ol8jx7x
    @user-uu9ol8jx7x Před 2 lety +18

    የኔ እናት ወላሂ አስቀሰችኝ😭😭😭

  • @user-vv3ds8kv7k
    @user-vv3ds8kv7k Před rokem +3

    ወላሂ ለመጀመርያ ግዜ ሳያችሁ ደሞ ወድሜ 6 ወሩ ሳኡዲ ከታሰረ ስበብ ሆነኝ አልቅሸ ልሞት ነው እስቲ ዱአ አርጉልኝ ወዲሜ እዲበርልኝ

    • @user-gp4ou6mr6t
      @user-gp4ou6mr6t Před 3 měsíci

      አላህበሰላም ከቤተሰብ ያገናኘው የኔሁለት አመቱ የትእንዳለ አላውቅም ገናምንምሳያውቅ እሳትጉባብኝ መከላከያ እኛሳናውቅ እህህህአልቻልኩም

  • @hasen846
    @hasen846 Před rokem +4

    እህት ባለመኖሬ የምቆጨው እኮ ለዚህ ነው። ምርጥ አህት (እናት) አለህ ታድለህ

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před 2 lety +2

    እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሲመጣ እግዚአብሔር እህትህን ይጠብቅልህ ላይክ ኮሜንት ሰብስክራይብ የኔ ዎዶች በርቱልኝ

  • @kdyga3365
    @kdyga3365 Před rokem +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ የታሰሩትንም ወድሞቻችን በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ ያረብ

  • @user-jm6ui9bn7l
    @user-jm6ui9bn7l Před 2 lety +10

    የኔማልቀስ ምን ይሉታል ፕራክ መሆኑን እያወኩ😭 እኔም ወንድሞቸን ሙቸ ነው የምወዳቸው እናተንም ክፉ አይካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ😍😍

    • @emualiy6178
      @emualiy6178 Před 2 lety

      እኔም እፍፍፍፍ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@emualiy6178 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞

    • @user-fb4md4qw4t
      @user-fb4md4qw4t Před rokem

      ኧረ እራሴን አመመኝ ወላሂ😥💔

    • @user-rk1md8zp8k
      @user-rk1md8zp8k Před rokem

      ወላሂ እኔም😭😭😭😭

  • @hayet8663
    @hayet8663 Před rokem +1

    ወላሂ እኔንምአስለቀሳችሁኝ
    ለቤታችሁ አዲስነኝ ማሻአላህስታምሩ አላህይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před 26 dny

    አድስ ነኝ ለቤታችሁ የኔ ዉድ ኢክሩየ 😭😭😭 አሳዘነችኝ ወላሂ እናተ ጨካኞች ትልቁ አቀልድ የእዉነት

  • @user-fb4md4qw4t
    @user-fb4md4qw4t Před rokem +3

    በቲክቶክ አይቸው ልጨርሰ ነው የመጣሁት የኔ እህት የቀመሰው ያቀወል 😥😥💔 ሀራም አለይክ ወላሂ እንባዬን ልጨረሱት ነውዴ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před 2 lety +6

    የኔ እናት እፎ እህት እኮ ትለያለች♥♥አንተ ግን የተርገምክ

  • @zabibazabiba7605
    @zabibazabiba7605 Před 2 lety +15

    አይይየ ወላሂ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አያችሁ እህትነት ሡባሀን አላህ እህትኮ ከናት ለጥቃ እናት ናት

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před rokem +7

    ብራክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ አላህ ፍቅራችንሁን ያብዛላችሁ😭❤❤❤

    • @DjdiDjdj-po2br
      @DjdiDjdj-po2br Před 11 měsíci

      የኔ ማልቀስ ልጅቱ አሳዘነችን

  • @Fatima-cz1gl
    @Fatima-cz1gl Před 19 dny

    ወላሂ.አስለቀሳችሁኝ.ስታወሩ.እየሰማሆችሁ.ሚስጊኖች.ስታምሩ..አላህ.ይጨምርላችሁ

  • @user-tk1lk7he4f
    @user-tk1lk7he4f Před 2 lety +4

    ተዉ ጡሩ አይደለም እኔም ፕራንክ መሆኑን እያወቅኩ ስታለቅስ አለቀስኩ የኔ ማር ያገሬ ልጅች ኑሮልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 😭😭🥰🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety +2

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 Před 2 lety +11

    በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች የኔ ቆጆ አሥለቀሠችኝ እሧ ወላሒ

  • @babubb3519
    @babubb3519 Před 2 lety +4

    እናት የሆነች እህት አለችህ አብዱ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Před 2 lety +6

    እፍፍፍፍ አስለቀሱኝ አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢ደስ ስትሉ

    • @sfsr3244
      @sfsr3244 Před rokem

      ሉዉጥ ልጃ ኣስለቀስችኝ😭😭

  • @rgty4616
    @rgty4616 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ን ታላቀው እባዬ ፈሰሰ የኔ ውድ ውይ ምን ትሁነው 😭😭😭😭😭

  • @fatimaab4760
    @fatimaab4760 Před 2 lety +2

    አተ በዚህ አቀልድምነው አላህ ይጠብቅህ ወድምዋ እኔም ወድሜ አስደግጦኝ እስካሁን አኩርፊዋለሁ በዚህ አቀልዱ

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 Před rokem +12

    አቀዋለሁ ይሄንን ስሜት ባሌ ሲያዝ ያለቀስኩት ሁለት ቀን ነዉ ያለቀስኩት🥺🥺🥺🥺

  • @user-ps8bt7hm6w
    @user-ps8bt7hm6w Před 3 měsíci +1

    ወይኔ እኔ ብቻ በወድም ያልታደልኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭1 እኮ ከጎንሽ ነኝ እሚለኝ የለኝም 😢😢😢😢💔

    • @user-gp4ou6mr6t
      @user-gp4ou6mr6t Před 3 měsíci

      የኔውድ አይዞሽ እኔም ገናጩጨውወንድሜ ጓደኛጋመከላከያ ሳንሰማ ጉብቶ ሁለት አመት ልቤተቃጠለ እህትም የለኝም ሁሉአይሞላም

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem

    እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሗችሁ እናም ሰብስክራይብ አደረኩህ ወድሜ በርታ እህት ማለት እናት ማለት ነች ሁሉ ነገር ነች እግዚአብሔር የሁሉንም እህቶች ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-mi4jz6yu2d
    @user-mi4jz6yu2d Před 2 lety +6

    😭😭😭እህት እኮ መከታ ናት የናት ምትክ ናት አሳዘነችኝ 😭😭😭😭

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +1

    እኔ ወንድሜ ተይዞብኝ እስር ቤት ነው 9 ወሩ መጀመሪያ መያዙን ሲነግረኝ ሞቱ የቀበርኩት ያክል ነው ያለቀስኩት ሳላቋርጥ 1 ወር አለቀስኩ አሁንም እንደ በፊቱ ባይሆንም አለቅሳለሁ እንባየ የሚደርቀው ወንድሜ አገር ሲገባ ነው
    ወንድሜ አባቴም ነበር በጣም ነው የሚወደኝ እኔም በጣም እወደዋለሁ

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e Před 2 lety +1

    ሀራምአለይኩም በጣም አስለቀሰችኝ የኔ እናት እህህ በአሏህ በዚህ ፕራንክ አታድርጓት እጭ በጣም ነዉ ልቤ የተንሰፈሰፈዉ ያኡምሬ ኢንቲ

  • @fanostube15
    @fanostube15 Před 2 lety +5

    ደስ ትላላችሁ የኔ ውዶች የኔ ናት ይጠብቅሽ እኔም እዳች ወድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው ከምር አሳዘነችኝ 🤣

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      እህት።ለማንቻውም።አታለቅሸውንትምቢሁን።ይኒህትእደዝህ።ይዋህናት

  • @SaTa-hm3kc
    @SaTa-hm3kc Před měsícem

    😢😢😢😢እሕትነት ኡፍፍፍፍፍ የሥራሕን ይሥጥሕ አሥለቀስካት አሥለቀስከኝ😢😢😢😢

  • @z1521
    @z1521 Před 2 lety +7

    ወላሂ አስረቀሳችሁኝ አላህ ይጠበቃችሁ ስታምሩ 😍😍😍😍

  • @kalworku9852
    @kalworku9852 Před 2 lety +4

    ኡፉፉፉፉፉፉ አስለቀሳችሁኝ ስታሳዝኑ እህታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ💞😍😘

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐🌱

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +3

    የኒ ማልቀስ ምንይሉታል ሆ ይክሩዬ አስለቀስሽኝ የኒ ውድ

  • @hayattube9033
    @hayattube9033 Před 2 lety +8

    ማነው እዴኔ ያለቀሰው😭😭😂😂😂

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před 2 měsíci

    የመጀመሪያየ ብመጣ በለቀሶ ወጣሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx7bf9jv2d
    @user-bx7bf9jv2d Před 2 lety +5

    የኔ ማር ስታሣዝን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @zedabdu467
    @zedabdu467 Před 2 lety +8

    እህት ትኑር ለዘላለም 😭😭😭😭 አስለቀስችኝ አይይይ

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před rokem +5

    አብሽሩ ያገሪልጆች ወይ ደነገጠች❤❤❤❤

  • @qrr-k7w
    @qrr-k7w Před 5 dny

    ወይኔ አብዱ አስለቀስካት ኢክሩን የስራህንይስጥህ ኤክሩ ብድሯን መልሳ ታስለቅስህ😢

  • @yfig9389
    @yfig9389 Před rokem +1

    Uuuuuff yaa Rabbii koo Obbolaa keenya bakka jiranutti nuf egi nagaadhan walitti nufidii

  • @aiQueen-tc8wm
    @aiQueen-tc8wm Před 9 měsíci +1

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ይጨምር ደስ ስትሉ😢😢❤

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 Před rokem +3

    የኔ የዋህ እህቴ እኔም አመት አልቅሸ ወደሜ በመሰከርም በሠላም ወደሀገሩ አልሀምዱሊላ

  • @user-fc6gu9qu8n
    @user-fc6gu9qu8n Před měsícem

    ሚስኪን😢😢ወላሂ በራክ ይቅር የምተሉ ላይክ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 Před 2 lety +4

    አተ ለራስህ እባህ ሊመጣነው ስታለቅስብህ የምታሳዝኑኝ ነገረስ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-pr1wj3cw9k
    @user-pr1wj3cw9k Před 2 lety +3

    ወይኔ ልጂቷ እደኔ ቶሎ ነው እምታለቅሰው እኔም ወዲሜ ለቀልዲ ሲያወራኝ እሩጨ አለቅሳለሁ አዲ ብቻ ሰለሆነ እሳሳለታለሁ 😢😭😭😭😭❤️

    • @user-pl2lj8ox2q
      @user-pl2lj8ox2q Před 2 lety

      እኔም ቶሎነውጨየሚከፍኝ ወላሂ

    • @user-pr1wj3cw9k
      @user-pr1wj3cw9k Před 2 lety

      @@user-pl2lj8ox2q የኔ ውድ 😥😥

    • @user-fb4md4qw4t
      @user-fb4md4qw4t Před rokem

      እኔ በማያሰለቅሰው ነው የማለቅሰው 😥💔

  • @user-xs2rw3nd1p
    @user-xs2rw3nd1p Před 2 lety +26

    ሁላችሁም አሳዛኝ ናችሁ 🥰😍

  • @cherryBABE8
    @cherryBABE8 Před 2 lety +2

    አረ ጉድ ወንድሞቻችን በርቱ አዛኝ እህት አለሻችሁ ማሬዋ በነገራችን የኔ አይን እንቦ ቋጥሮ ነበረ ስሰማት

  • @temrali5943
    @temrali5943 Před 2 lety +1

    የኔናት እህትማለት እኮ እናት ማለት ናት ወላሂ አስለቀሰችይ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ddtghhh9979
    @ddtghhh9979 Před rokem +1

    ወላሂ ሆድሲብሰኝ አየዋለሁ የኔዉድእህት አላህይጠብቅሽ

  • @user-zm3ho8iu3o
    @user-zm3ho8iu3o Před rokem +1

    እህትእኮትለያለች😭😭😭ወላሂ እኔራሱ፡ወድሜ ፡በጣምነዉ፡የምወደዉ😭😭😭😭😭ኢክሩየ፡አላህ፡፡ይጠብቅሽ፡እኔንም፡፡አስለቀሰችኝ😭😭😭

  • @user-gt2lg2fz7p
    @user-gt2lg2fz7p Před 2 lety +5

    አላህይጠብቃችሁ. ከነዚህከሸይጦኖች. አይይይይዘድሮ😭😭😭😭

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐🌹

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 6 měsíci

    አሰላም አለይኩም ብሎ ውሸት እረ ተው ይሄ ፕራክ አይደለም ገደላችኋት ልዮ እህት❤❤❤

  • @user-hs9sq5pk4u
    @user-hs9sq5pk4u Před 26 dny

    እህትኮ ከባድ ነው የምር እህቶቸ እዝህ በሆኑ አሁንሥ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem +1

    የቆየ ፊደወ ነዉ ለቤታችሁም አደሥ ነኝ ግን ወደሞቸን ከራሢ በላይ ሥለምወዳቸዉ አሥለቀሠችኝ እኛ የናተን ደሥታጂ ክፉ አንወደም ተዉ ወደሞቸ አትፈታኑን 😢

  • @rahmettube
    @rahmettube Před 3 měsíci

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣች አህለን ወሳህለን ሀራም አሌኩም በንደዚ ነገር አይቀለድም አብዱ እኔን እህትዋ ሚስኪን እኔም አስለቀሰችን የኔ እህት

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před 3 měsíci

    12ሺ ሲላት ችግር የለውም አለች ሚስኪን😢😢😢

  • @user-qq3zq8ml7j
    @user-qq3zq8ml7j Před 2 lety +1

    አብድየ ወድምነት አታስጨንቃት እህትህን ወድምዋ ከናት ለጥቃ እናት ነች እህት ውደ በተረፈ በርታ አላህ ይጠብቃችሁ ወድምህጋ ትመሳሰላለህ አላህ ይጠብቃችሁ🙏🥰 ላይክ ሸር ብያለሁ ወድሜ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐

  • @user-gt2lg2fz7p
    @user-gt2lg2fz7p Před 2 lety +3

    የኔ ማር. አይይይይይይ. ሀራምአለይኩም. አሳዘነችኚወላሂ😭😭😭😭😭አላህይጠብቃችሁ

  • @zainbhailo489
    @zainbhailo489 Před rokem +1

    የኔውድ የኔ ቢጤ ገልቢ እኔም አለቀስኩ ወላሂ ወይኔ እህትኳ ሁለተኝ እናት ናት

  • @Hajeraa212
    @Hajeraa212 Před 2 lety +4

    የኔ እናት አላለም እህ አይ የእናት ልጅ ወድም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh Před 6 měsíci

    የኔ ውድ አልቅሳ አስለቀሰች 😢😢
    ደግማ እዚህ የሚፈራው ሾርጣ ነው ኡፍፍፍ 😢❤

  • @user-zn4ll5sc2h
    @user-zn4ll5sc2h Před 2 lety +1

    በዚህ አቀልዱ የተያዘጅ ያልተያዘ የለም 😒መትለም ጥሩ አደለም ስታለቅስ አሥለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭

  • @user-ot8tp1oo4f
    @user-ot8tp1oo4f Před rokem +8

    ማሻአላህፍቅራችሁንይጨምርላችሁየምርአስቀናችሁኝ❤

  • @HlimaHlima-b2y
    @HlimaHlima-b2y Před 4 dny

    የኔወድእህት። ❤❤❤ እኔም አለቀስኩ

  • @ZienatNureye
    @ZienatNureye Před 20 dny

    እህት ማለትኮ ሁለተኛእናት ናት እኔምወድሞቸ ሲያዙጠእደትእዳለቀስኩ ወላሂ😢

  • @foziabinteassefa2440
    @foziabinteassefa2440 Před 2 lety +3

    የኡምሪ እንደት እዳሳዘነችኝ😂😂😂😥😥

  • @user-gp4ou6mr6t
    @user-gp4ou6mr6t Před 3 měsíci

    ወይኔ የኔምወንድም እስካሁን ጀማልን ያክላል በህይወትካለ😭😭😭😭 ወንድሜ በምንላግኝህ የአላህህ ለማንልጩህ እሲኪ ድምፁን ያሰማሽ በሉኝ

  • @user-fs1kr8sx3p
    @user-fs1kr8sx3p Před 3 měsíci

    እህት ማለት እናት ነትአታሣሥቧት የኔ ማር ሢቀጥል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @erhmet2012
    @erhmet2012 Před 2 lety +4

    የኔ እባ ወረደ ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ😭

  • @mayedalktbi3596
    @mayedalktbi3596 Před rokem

    ወላሂ ለምጀመሪያ ግዜ ነበር የመጣህልኝ አይይይ እህትህ የኔ መልካም አስለቀሰችኝ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቅልህ እዳይደገምህ እደዚ አይነት ብራክ እሺ በርታ

  • @omureyan
    @omureyan Před 2 lety +1

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን ይህን ፕራክ ይቅር ወላሂ ወጣም አሳዘነቺን አረተውግ ይህን ፕራክ ??

  • @ZenetAbu
    @ZenetAbu Před měsícem

    ወላሂ እኔም አልቅሸአለሁ ማለቴ አሰለቀሰቸኝ ለቤቱምአድስነኝ😂😂😂😂😂

  • @tegesttefera270
    @tegesttefera270 Před 2 lety +1

    በስመአብ የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነው ፕራንክ የስራህን ይስጥህ እህት እኮ መከታ ናት

  • @user-vu7np3rt7o
    @user-vu7np3rt7o Před 2 lety +2

    ወላሂ ወላሂ ወላሂ እኔ እማለቅሰው ለምነው እድህ እምጫወተው ወንድም በጎኔ ባገኘው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @tesfayemebratu443
      @tesfayemebratu443 Před 2 lety

      በርቱልን ከሾርጣ ያትርፍችሁ🙏🙏#

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@tesfayemebratu443 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr Před 3 měsíci

    የኔማር እህት አስለቀሽኝ የኔውዶች አይለያችሁ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yn8fi6xs2v
    @user-yn8fi6xs2v Před 7 měsíci

    ከምር ደስ ስትሉ ግን እሷን አስለቀሳችኋት ደስ እምትል እህት አለቻችሁ

  • @user-hh3wm2dg4w
    @user-hh3wm2dg4w Před měsícem

    ግንኮ እህትህን እንደዚህ አታድርጋት ወላሂ በሧ ቦታ ብትሆን ሀቂቃ ያሚያውቅ ያውቀዋል

  • @fafi6359
    @fafi6359 Před rokem +2

    እህት ለዘላለም ትኑር እወናት ትለያለችሁ ለመጀመርያ ቀን ሰመጣ

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz Před 7 měsíci +1

    😢😢😢😢ኡፉፉፉ የኔ እህት😭

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 Před 8 měsíci

    ወይኔ ወላይ እኔን እንድዚነኝ ወንድሜ የዙህበት ቀን እንድ ነበሮ። ከበድ ነው😭😭😭😭😭😭😭 አረ ፈቅርች ደሰ ይለል አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይሰጣች

  • @zabibamisebo
    @zabibamisebo Před rokem

    የኔ እህት ኧረ እንደዚህ ፕራንክ አተርጉህ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ እኔም አልችልም እንባየ ነው ቶሎ የሚመጣው😢😢😢

  • @user-vg2oi2er4b
    @user-vg2oi2er4b Před 2 měsíci

    የኔናት 😢😢😢ወላሂ አስለቀሰችኝ 😢😢😢ግን ተከባከቧት አደራ😢😢😢

  • @ሮማል
    @ሮማል Před měsícem

    የኔ እናት ስታሳዝን ዉይይይይይ❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሾርጣ❤❤❤

  • @zamzzamn1187
    @zamzzamn1187 Před rokem +1

    😭መልካም እህት እና ወድም ያላቹሁ ታድላቹሀል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ahahahaha2122
    @ahahahaha2122 Před rokem +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን😥😥

  • @user-jk7iv3pw1z
    @user-jk7iv3pw1z Před 2 lety +2

    የእኔ ሚስኪን በቃ ጨክነህ አስለቀስካት ስደት ላይ ያለ ወንድም እደት ነው የሚኖረው ማሰብ የማልፈልገውን አሳሰብከኝ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety +1

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞💐💐

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před 2 lety +3

    የኔ ነት የእዉነት እባዬ ነዉ የመጣ🥰

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před 2 měsíci

    አስለቀሳችሁኝ ማሽአላህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lulu-yh5cl
    @Lulu-yh5cl Před 2 lety +1

    ወላሂ እኔም ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ያለቀስኩት ነገርስ ኡፍፍፍፍፍፍ 🥺🥺🥺የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ከነዚህ ሰይጣኖች እኔም ወንድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው ቢያዙብኝ እዚህ መኖር ሁላ እምችል አይመስለኝም በዱአችሁ አትርሱ እንዳይያዙብኝ በረራ እስከሚጀመር አብድሻ በርታልን 🥰🥰🥰🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ አሰጊኝ💞🇪🇹💐

  • @FilterKenaw
    @FilterKenaw Před 2 dny

    የእህት ፍቅር ❤❤❤❤

  • @hayat5617
    @hayat5617 Před rokem

    ወላሂ አስለቀሰችኝ የኔ ዉድ ኧረ አብድዋ በአላህ እንደዚህ ያለ ፕራክ አትስራ የለቅሶ ቤት መሠለ ወላሂ ይሄን ሠምቶ ያላለቀሰ የለም

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 Před rokem

    ሴት እህት። ማለት እናት ሁለተኛ እናት ናት ፍቃርችሁ ደስይላል። አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-pt4vk7fi3x
    @user-pt4vk7fi3x Před 2 lety +1

    ዋው ሀሪፍ ነው በርቱ ግን ሲስቱን ሳላደንቅ አላልፍም 100%

  • @tebhaalsuwaidi8345
    @tebhaalsuwaidi8345 Před 2 lety +2

    በ ዊንታ አስልቅሳችህች 😭😭😭 አልህ በስልም ይኝችህ

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Před 8 měsíci

    ሚስኪን ስታሳዝን ወላሂ አስራ ሁለት ሽ ስትል እሽ አላለችም የኔውድ እህት ትለያለሽ😢😢😢😢😢😢የስራችሁን የምር አታስደንግጧት የምር በሽተኛ ታረጎታላችሁ ወላሂ😢😢😢😢😢😢