እልፍኝ (ጥበብ መሃል) የሴቶች ባህላዊ አለባበስ እና አጊያጊየጥ በምስራቅ ጎጃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2022
  • እልፍኝ (ጥበብ መሃል) የሴቶች ባህላዊ አለባበስ እና አጊያጊየጥ በምስራቅ ጎጃም

Komentáře • 17

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 2 lety +7

    የጎጃም። የጎንደር። መዋቢያ። ነው። ያምራል። እኔ ገጠር ሳገባ ተገዝቶልኝ ነበር። አማራነት። ያብባል❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Před 2 lety +4

    በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው ።በርቱልን

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 Před rokem +1

    አመለኛው ጎጃም እኔም ሳገባ ተገዝቶል ነበር ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ በሌም ትዝ አለኝ የስራህን ይስጥክ ስደት😍😍😍😍

  • @natnaelandualem5690
    @natnaelandualem5690 Před 2 lety +3

    ከላይ ያለው ጥቁሩ አሁን ነው የመጣው እንጂ ነጭ ነበር ጥቁሩን ብትተውት ጥሩ ይመስለኛል

  • @user-qq7vs2wt1u
    @user-qq7vs2wt1u Před 5 měsíci

    በርቱ ግን የጎጃም ባህል ነጭ ሻሽ ነው ከግዜ በኋላ ነው የመጣው ጥቁሩን አስተካክሉ ሸማችንንም በጣም በዙ አይነት ነው ይህ ብቻ አይደለም አስተካክሉ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety

    አሩፍ ፕሮግራም ነው ብርቱ ትኩርት ለዋግ ህዝብ በእረሀብ ለሚሞተው

  • @sameman536
    @sameman536 Před 2 lety

    አያቹ ደሞ የአገውና የቅማንት ነው !!!

    • @user-pd7my1ui2q
      @user-pd7my1ui2q Před 2 lety +4

      አንት፡ቁሻሻ።የማታዉቀዉን፡አትዘላብድ።ለመሆኑ፡ጎጃምን፡ታዉቀዋለህ?ከአገዎች ጋር፡አንድ፡አይነት፡ባህል፡ነዉ፡ያለን።ዐምሐራ፡በእርሻም፡ሆነ፡በአሸማመን፡ሌሎችን፡እናሰለጥናለን፡እንጂ፡ከሌሎች፡መኮረጅ፡አናዉቅም።

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety

      @@user-pd7my1ui2q ጉበዝ ልጅ

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu Před 2 lety +3

      Same Man ሁዋላቀር አናሳ። መጀመሪያ አማርኛ በደንብ ለመናገር ተማር

    • @user-pd7my1ui2q
      @user-pd7my1ui2q Před 2 lety +1

      @@teninetwuletaw7228 ኑርልኝ ደሜ🙏

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety +2

      @@user-pd7my1ui2q አሜን እንበረታ አማራየ ❤️