#አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #አማን_ሻሎም_ተሸውደህል_ቢኒያም_ሽታዬ_ወይን_ጠጅ_ከሚጠጡት_ጋር_ነው #ጸገነት_ደገፉ_ዝምታዋን_ሰበረች_በናንተ_ምክንያት_ስድብ_ጠገብን_ከቲክቶክ_ውጡ #ወንጌል #ኤል_ቃል #ebs #ኢየሱስ #ተናገር_እውነቱን #ኢትዮጵያ #habesha #film

Komentáře • 550

  • @user-kt3kq7yd3w
    @user-kt3kq7yd3w Před měsícem +5

    በጣም አዝኜ የምለዉ ጠፍቶኝ ግራ ተጋብቼ ነበር በእዉነት አንቺ ጀግና የጌታ ልጅ አፅናናሽኝ ዘመንሽ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 Před měsícem +27

    ኡፍፍፍ........ አንቺ ትልቅ ሴት እንዴት የተባረክሽ የእዉነት ሴት ነሽ አንጀቴን አራስሽዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ለዘላለም ይባርክሽ!!!

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  Před měsícem +1

      Thank You stay blessed!!!❤❤❤

    • @teddyw-eyesuse6859
      @teddyw-eyesuse6859 Před měsícem +2

      Excellent explanation

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před měsícem +1

      እውነት ነው፣ እህታችን የተባረክሽ ነሽ! አንድም ስህተት አንድም የማይመለከተውን ሰው ስም አልጠራሽም፣ አንድም የፍርድ ቃል አልተናገርሽም፣ ያዳመጡሽ እንደ ሆነ ሊድኑበት የሚችሉበት ትልቅ ተግሳፅና ምክር ነው፣ የምትናገሪያቸውን በአንደበትሽ ያስቀመጠና ያሳሰበሽ ጌታ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው ቢሰሙሽ ይጠቀማሉ፣ "use it or lose it!" ይላል ፈረንጅ።
      ፀጊ ተባረኪልኝ አስተዋይ ነሽ፣ ቀጥይበት።

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 Před měsícem +24

    ጌታ እውነት የብዙ ክርስቲያኖችን ለቅሶ ባንቺ አንደበት መከረን ጌታ ካንተ አይደለም የአባቴ መንፈስ ገልፆልህ እንጂ እንዳለው ተባረኪልኝ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před měsícem +85

    እንደው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እንደዚህ በግልፅ ወቶ የሚገስፅ አባት እናት ጠፍቶ አንቺ ግን በግልፅ ሳታደባብሺ ሳትመሳሰይ በግልፅ መተሽ ስለ ገፀሻቸው ትክክለኛ እህታቸው መሆንሽን አስመስክረሻል እኔ ቁጣሽን ምክርሽን ወድጄዋለሁ ተባረኪ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +2

      ይቺ ደግሞ የበሰበሰች አሮጊት ኬታባትዋ ነው የመጣችው ምናባሸ ታለቀልቅያለሸ ክፍት አፍ ኧር እፍሪ ቢኒያም ጀግና ነው አንቺ ቢኒያምን መሰደብ አትችይም ዉሻ ጣሳ ጭንቅላት ነሸ እማማ ምን ይላሉ ቀለሜና አንቺ ቦሃቃዋች ናቹ የብልፅግና ወንጌልሸን አራምጂ

    • @edenbirhanuwoldamuel1491
      @edenbirhanuwoldamuel1491 Před měsícem +4

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass አፍሽን በበረኪና ታጠቢው ...መቼም ለዚህ ኮልጌት ምንም አይጠቅመውም ....

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Před měsícem +1

      የትኛዉን ጌታ አግኛተሽ ነው እንደዚህ የምትዘባረቂ

    • @solomonnegash4141
      @solomonnegash4141 Před měsícem +4

      የምትሳደቡ ሰዎች ከየት እንደሆናችሁ ይታወቃል፤ መገለጫችሁ ይሄው ነው፤ ባዶ ስለ ሆናችሁ ነው እኮ

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc Před měsícem

      @@solomonnegash4141 ከ የት ነን የትኛውን እየሱስ አግኛተህ ነው የ አማን ሻሎም ፡ ካልቪኑን የ ኤርሚያስን አርመኑን ፡ጥራ

  • @user-vt4nk7it7i
    @user-vt4nk7it7i Před měsícem +21

    ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ የልብ ሰው የእውነት ይብዛልን በብዙ ተባረኪ መሻቴ ነው

  • @zelebek4298
    @zelebek4298 Před měsícem +4

    ተበረኪ አህቴ እንደዚ በግልፅነት ስለገሠፅሽ

  • @abityyegeta
    @abityyegeta Před měsícem +4

    ብርክ በይልኝ

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před měsícem +19

    ወርቅአገኘሁ እናመሠግናለን ! ፀጊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ! ተደስቻለሁ ።

  • @nebuyosefa2084
    @nebuyosefa2084 Před měsícem +24

    ተባረኪ

  • @Dior768
    @Dior768 Před měsícem +4

    እውነት ለመናገር ኤርሚ ገድላትን መገላለጥ ሲጀምር ጠላት በገዛ ወገኖቹ ተጠቅሞ ሀሳቡን ፈፀመ አሁንም በዳይም ተበዳይም ንስሀ ይግቡ።

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před měsícem +12

    የሚያዋጋቸውን መንፈስ በለማወቀቻው ወንጌልን ሰበክሽላቸው ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před měsícem +3

    ጸግዬ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ለምልሚ❤

  • @user-pw3sw8bq1s
    @user-pw3sw8bq1s Před měsícem +3

    የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ የልቤን ነው የተናገርሽው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +7

    በእዉኀት ነዉ የሆነዉ ሁሉ አስደንጋጭ ነዉ :: የተደበቀ ማንነታችን ተገለጠ :: እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን :: እህቴ የተባክሽ የጌታ ባሪያ ተባረኪ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fikaduazazh5088
    @fikaduazazh5088 Před měsícem +3

    ፀጊዬ ተባረኪ ይህንን ምክር ብንሰማ እንፈወሳለን ።እባካችሁ እንደ ጌታ ቃል እንኑር።ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅርን እንያዝ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +14

    ፀገነትየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ዋው!!

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el Před měsícem +15

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ሕይወትሽን አገልግሎትሽን ጤናሽን ይባርከዉ ከዚህ በላይ ለእናንተ መላዕክት መጥተው አይመክሯቹም መንፈስ ቅዱስ ተናግሯል ተመለሱ

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  Před měsícem +2

      Thank You stay blessed!!!❤❤❤

    • @simretambi2760
      @simretambi2760 Před měsícem

      እየሱስ ክርስቶስ ተሳደቡ ይላል እሱ ይለው በፍቅር መሀል እገነኝለው ነው ይለው

  • @NiguseHailu-t7y
    @NiguseHailu-t7y Před měsícem +3

    ከአፏ የሚወጣው ቃል የሰው ቃል እንዳይመስልህ የመንፈስ ቅዱስ መቃተት ነው ብራዘር

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před měsícem +10

    God bless you

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před měsícem +7

    ልብ አድርስ ፀገነት እሰይ ተባረኪ

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před měsícem +25

    አቤቱ ጌታ ሆይ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክቶች አታድርገን!!!ተሳዳቢዎች ከዳተኞች ወዘተ እባክህንንን እርዳን ማስተዋልን ስጠን።

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem +7

    ተባረክ እዉነቱን ነገርሻቸው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před měsícem +3

    እህታችን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ትክክል ብለሻል አሳፈሩን ሰው ወደ ጌታ እንዳይመጣ መሰናክል እየሆኑ ነው

  • @meleket
    @meleket Před měsícem +6

    እነዚህ የቲክ ቶክ ወንጀላውያን በሰይጣን ለመፈተን የሚበቁ አይደሉም። የእኔነትና የራስ ክብርን የመፈለግ ፈተናን እንኳን ማለፍ ያልቻሉ ሥጋውያን ናቸው።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před měsícem +3

    🎉እንዳች አይናት ኡነተኛ ጀግና ሤት ያብዘልን ተባረክ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před měsícem +3

    እደ ትዝታው ሳሞኤል ወንጌልን ሰሩ እነ ሜሎሰን የመሳሰሉ እደነሱ ወጌልን ይሰሩ

  • @user-vq2cj3zv9n
    @user-vq2cj3zv9n Před měsícem +25

    ፖፖዩ ይችን ጀግና የክርስቶስ ባሪያ እውነተኛ እንደ እግዚአብሔር ሰው በአጠቀላይእውነት

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před měsícem +6

    Tebareki ❤

  • @etsegenetyohannis6543
    @etsegenetyohannis6543 Před měsícem +5

    ተባረክ እህታችን የምገስፀን ሰው ነው የጠፋው የጌታ ስም ሲቀል መስማት በጣም አሳዛኝ ነበር

  • @addiszewude9147
    @addiszewude9147 Před měsícem +6

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před měsícem +13

    ወርቃገኘው የምታቀርበውን ሁሉ ወደዋለው ሰው ያወራውን ሁሉ እየለቃቀመክ አታመጣም ተባረክ ስለዚህች እህታችን ጌታ ይባረክ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ ገሳጭ አስተማሪ ወደ መስመር አስገቢ ነው ታድያ እነዚ ሰዎች መንፈስ ቅዱስ ርቋቸው ይሆን የቲክቶክን መንደር የበጠበጡት እህቴ ተባረኪ የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před měsícem +3

    I like that ወንድም አለሞች.....

  • @mame8874
    @mame8874 Před měsícem +12

    ጌታ እንዴት ያሉ ልጆች ቀብቶ አስነሳልን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ እርስ በርስ መካሰስ አሳፈሩን ሰይጣን የራሱን አጀንዳ ሰጣቸው

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před měsícem +14

    ጌታ ይባርክሽ ጌታ ይመስገን አንድ እውነተኛ ሰው የሚገስፅ ስለሰጠን።
    በዉንጌል ጀምረው በወንጀል ጨረሱ ወንድሞቻችን 😢

  • @BetyyBetyy
    @BetyyBetyy Před měsícem +6

    Yene konjo zemenish yibarek yeliben new yetenagrishw❤🎉❤

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před měsícem +16

    እፅገነት ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @Angela_436
    @Angela_436 Před měsícem +10

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ወይኔ የልቤን እኮ ነው የተናገርሽው። በጣም የተናደድ ኩት ቢኒያም ለሚባለው ሰው በር መክፈታቸው ወንጌልንና ክርስቶስን ለመቃወም ታጥቆ የተነሳን ሰው የልብ ልብ መስጠታቸው እንዳልሽው ይሄን ሰው እኔ ታስሬ ሊጠይቀኝ ቢመጣ አባርረው ነበርርርር።ለነገሩ አሁንም አንሸማቀቅም ቢንያም ተብየው ጮቤ እንዳትረግጥ ቤተክርስቲያን አትፈርስም።አቤል አማን ኤርሚያስ የኛ ማሳያ አይደሉም ፥ማሳያችን ጌታችን እንከን የሌለበት ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው እግዚሀብሄርን ለመምሰል እራስህን አስለምድ እንደሚል ጳውሎስም እኔ ኢየሱስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ ነው ያለው ኢየሱስን ማይመስል ሰው ሞዴላችን አይደለም

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 Před měsícem +5

    TEBAREKI! HULUM KE MEDIA LAY YISEWERU. SELECHUN.

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Před měsícem +9

    ትክክል ብለሻል ፀጊዬ እህቴ ዳግም ከነሱ ላንሰማ ስንቶች እንደተበሳጨን ቤቱ ይቁጠረው

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe Před měsícem +3

    በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 Před měsícem +13

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @messimessi828
    @messimessi828 Před měsícem +5

    😢😢😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek 🎉🎉🎉🎉

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 Před měsícem +6

    RIGHT❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm Před měsícem +7

    ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ነጭ ነጭዋን

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 Před měsícem +7

    100/100❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 Před měsícem +8

    ሁሌም ትመቸኛለሽ ❗️እውነቱን የሆነውን እውነት ሐሰት የሆነውን ሐሰት ማለትን ሁላችንም ካንቺ መማር አለብን😢🙏

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před měsícem +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የተና ገርሺው ሁሉ ትክክል ነዉ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 Před 28 dny

      በምን እረጋገጥክ?
      እኔ በጣም እሰማት ነበር ግን ስህተት ነው እየተናገረች ያለችው
      ግን ማንን እንስማ?

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před měsícem +11

    እፀጊ እውነት ብለሻል በንስሐ ቢመለሱ ያዋጣል ተባረኪልኝ ።

  • @mame8874
    @mame8874 Před měsícem +12

    ፀግዬ ብርክ በይልን አፋችን የልባችንን ነገርሽልን በየቤታችን የምንለውን ነው የተናገርሽው ተባረኪ

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před měsícem +5

    በብዙ ተባረኪ እህታችን ዐፀገነት...አዎን በመጨረሻው ዘመን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ልማድ እንመላለስ ተባረኩ ወገኖቼ

  • @amel2941
    @amel2941 Před měsícem +9

    እግዝያብሕር ይባርክሽ ፀገኔት ሁላችንም የእኔሱን ሙግት በአድባባይ በጣም እሳዝናኖናል

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před měsícem +7

    ክርስቶስ ን ዳግመኛ የሰቀለ ቢንያም ሽታዬ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před měsícem +1

      ባለጌ ክርስቶን ቅኝ ገዢ ነው ያመጣልን እኛ ስድ ሁላ

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před měsícem +8

    ጌታ ይባርክሽ ይሄ ነው እውነቱ አቶ ቢኒያም የመጨረሻ ክፉና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው ።ደግሞ ለወንጌል እንደታሰረ ሰው ይመጻደቃል shame on them 😢

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  Před měsícem +1

      Thank You stay blessed!!!❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723 Před měsícem

      @@workagegnehuhaile Amem my brother you too 🙏🙏🙏

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 Před měsícem +13

    Wow, beautiful massage. I agree with you 💯 sister you are blessed 🙌

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před měsícem +2

    እንደው አፌ ቁርጥ ይበል የእኔ ጀግና የሚገርሙ አሳፋሪዎች ከቢኒያምን አቅፈው ኤርምያስን ሲሳደቡ በጣም በጣም በጣም አዘንኩ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Před měsícem +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ....ልብ ያለው ልብ ይበል .....

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před měsícem +3

    ፀገነት ተባረኪ!! ፀጋው ይብዛልሽ!!!

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 Před měsícem +3

    ብትሰደቡም ምን አለበት ዝም ብትሉ አሳ ጎርጓሬ ዘንዶ ያወጣል ክብር ፈላጊ ክብሩን ያጣል ።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před měsícem +8

    ኡፈይ ምንላርግሽ ብርክ ብርክርክ በይ

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před měsícem +11

    እውነቱን የሚናገር ሲጠፋ እግዚአብሔርአንቺን ተጠቅሞ እየተናገረን የሁላችንም ጏዳ መፈተሽ አለበት ስተናል ተሳስተናል ሁላችንም በድለናል ፈጥነን በንስሃ ወደ ጌታ እንመለስ ስንመለስ እርሱ ደግሞ ወደኛ ይመለሳል ጊዜው አሁን ነው ኢየሱስ ይራራል ይመልሳል ተባረኩልኝ

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před měsícem +6

    ተባርከሽ ቅሪ ፀዲ ለሁሉም ሳታዳዪ እኩል ስለተናገርሽ🙏 ❤🙏❤🙏

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před měsícem +3

    እህቴ እፀገነት ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን በፀጋው ይባርከው አሜን

  • @alemneshshimeles3373
    @alemneshshimeles3373 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክሽ የልቤን ነው የተናገርሽው፣ ብሩክ ነሽ

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem +2

    ሁሉም ውቀጠው ውቀጪው እንጂ እንደ እግዚአብሄር ቃል የገሰፃቼው አልነበረም ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን 🙏❤ እንግዲህ እውነቱ ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ የራሳቼውን ጉዳይ እንጂ ወንጌሉና አማኙ ህዝብ ወደ ጎን ተጥለናል እግዚአብሄር ልባቼውን ይመልሰው 🙏❤

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 Před měsícem +17

    ፀገነት ጌታ ይባርክሽ አውነትን ነው የታናገርሽው በጣም የሚገርም እኮ ነው በጣም ነው ያዘንኩት ጠላት ተጠቀመባቸው የሁላችንም አላፋነት ከለብን በፀሎት እናግዛችዎለን❤

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv Před měsícem +2

    እህታችን ዘመንሽ ይባረክ❤❤ ከተወሰኑት ወንድሞች በስተቀር አሁንማ ምንሰማው ድምፆች መንፈሳዊ መአዛ የሌለው ጩኸት ብቻ ስለሆ እንዳልሽው ውስጡ እንዲጠራ ንስሃ ገብተው ካልተመለሱ በስተቀር ሊጠራ ስለማይችል ጌታ በአንድም በሌላም ይናገራልና ምክሩን ሰምተው ከተመለሱ ጌታ የወንጌሉን ሥራ ይሰራባቸዋል አለዚያ……ምናየው/ምንሰማው ይሆናል፡፡

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana Před měsícem +10

    ❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉Tebareki ehte endi yemimekr teftoal hulum yagaglal

  • @WubalemBeraco
    @WubalemBeraco Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! ዘመንሽ ይባረክ!! እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለተናገርሽ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @assefaalebachew1089
    @assefaalebachew1089 Před měsícem +2

    Wud yegeta jegnit ehtachin bebizu tebarekilign!!!endachi yalutin yabzalin!!!!❤❤❤

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před měsícem +2

    አሜን ፀጊ ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před měsícem +5

    Be blessed ,this is mother of church

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před měsícem +3

    ❤🎉ዋዉ ተባረኪ ዘመንሺ ይለምልም

  • @user-kj5tp8gb7c
    @user-kj5tp8gb7c Před měsícem +6

    እህትዬ ዘርሺ ይባረክ ሙሉ በሙሉ እውነት ብለሻል እነሱ ያሉበትን ገልፀሺዋል ግን እልህኝነት ልባቸውን ደፍኖታል በተለይ አቤል አቡና መንፈስ የገጋበት ይመስላል በፍፁም ትግስት አልባ ነው ቁጣና ስድብ ተሞልታል ለይቅርታ ምንም ስፍራ የለውም

  • @user-hm8ew9fd7b
    @user-hm8ew9fd7b Před měsícem +2

    ተባረኪ እህታችን።

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Před měsícem +3

    ተባረኪ ጌታ ይጨምርልሽ

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 Před měsícem +5

    ምናምንቴ ሰዎችም አቤሴሎምን ተከተሉት ይላል የጌታ ቃል
    በአባቱ ላይ ያመጸን ከሚከተል ትውልድ ጌታ ያድነን።

  • @Halleluyah4
    @Halleluyah4 Před měsícem +6

    Well said…..May God increase His blessings upon you.

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx Před měsícem +2

    እህቴ ተባረኪ🙏

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před měsícem +4

    ቅዱሱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶና አትረፍርፎ ይባርክሽ።እህቴ በእውነት ተባርከሻል።በፅድቅ ቃል መከርሽን ገሰፅሽን ተባረኪ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +8

    ትዝታው ክብሩን ጠብቆ እያገለገለህነው በርታ በሉት

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Před měsícem +5

    የተሰማኝን ነው የተናገርሽው ተባረኪልኝ ምርጧ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před měsícem +2

    የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před měsícem +2

    ተባረኪ ልክ ብለሻል እህቴ አንዱ ዝም ቢል ኖሮ ይሄ ሁሉ ክብሪት አይጫርም ነበር። አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመልሰን። ልቡና ይስጠን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +2

    ውዷ እህቴ እፁ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ የጠላትን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ...
    አብዝቶ ይግለጥልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሹ

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንገታችን አስደፉን እኮ በእየሱስ ስም❤❤ ዘመንሽ ይባረክ ❤ ተው ባይ ጠፍቶአል ውድ ተባረኪኪኪኪ❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před měsícem +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ በጣም አጸያፊ ነው 💔

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před měsícem +5

    እማ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @BeziBe
    @BeziBe Před měsícem +6

    እፀገነት በእውነት የተባረክሽ ነሽ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
    የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ነው
    በቁጣችሁ ፀሃይ አይግባ ወንድሞቼ ይህን መልክት ሰምታችሁ ተመለሱ ለይቅርታ ልባችሁን እልኸኛ አታርጉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ሰይጣንንም አሳፍሩ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před měsícem +2

    ተባረኪልኝ ጸጊዬ የተከበርሽ እህቴ

  • @eyerusalemzelleke8888
    @eyerusalemzelleke8888 Před měsícem +3

    ፀጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው። እግዚአብሔር የምህረት እጁ ተዘርግታለች አልረፈደም ሁላችንም ንስሃ እንግባ ፈራጅ የሆንነው ጌታ ማስተዋል ይስጠን።

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 Před měsícem +4

    EZIE YOU ARE BLESSED TO TELL YOU THE TRUTH, I AM TOTALLY AGREE WITH YOU. ALL OFF THEM ARE REPENT .

  • @berhantekla2608
    @berhantekla2608 Před měsícem +2

    ተባረኪ ስንት ጌታ ነዉ ያለን?አንዱን ጌታ አሳዝን እንደዚህ ነው መግለጥ

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před měsícem +4

    ፀጊ ጌታ ይባርክሽ ! እኔም እንደ አንቺው የእነዚህን ወንድሞች ትምህርት በፍቅር ነበር የምከታተለው ፤ ታዲያ ምን ዋጋ አለው በመዘራጠጥ ይቋጩታል ። ለኤርሚ ህክምና ጊዜ ሲሰባሰቡ "ከእንግዲህ በምንም አንቀያየምም " ዓይነት በእንባ የታጀበ ንግግር ሲያሰሙ ጠላት ምንኛ እንዳፈረ ተሰምቶን ብዙዎቻችን ደስ ብሎን ነበር ነገር ግን ብዙም ዕድሜ ሳይዘልቅ ለዳግም ግጭት ተዳረጉ ። ፀጊ እንዳለችው በኅብረት ማገልገል ከተሳናችሁ እንደ ትዜ በተናጠል ወንጌልን ስበኩ ። በዚህ አጋጣሚ ፓ/ር ትዝታውን ሳላደንቀው አላልፍም ስለስሙ ፣ ስለክብሩ ግድ የማይለው ከአፋቸው መልካም የማይወጣ ሰዎችን እንኳ በብሎክ ከማስወጣት ይልቅ እየሰደቡትም ቢሆን ወንጌልን እንዲሰሙ ዕድል የሚሰጥ ልበ ሰፊ ሣቁ እንኳ የሚናፍቅ ወንድም ነው ። ትዜ በጀመርከው መንገድ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ወንጌልን ወጥረህ ሥራ እውነቱን አብራ ።
    ባለፈው ዘማሪ በረከት " ኧረ ጊዜ የለንም ወንጌልን እንሥራ " ለሚለው ወንድማዊ ምክሩ " እኛን በምትመክርበት በዚህ ሰዐት ራስህ ወንጌል ሥራበት " የሚል ስላቃዊ ዓይነት ምላሽ ከመካከላቸው ሲሰጥ ሰምቼ አፈርኩ ።
    ፀጊ ስጋቶችሽ በሙሉ የእኔም ስጋቶች ነበሩ ወንድማችን እንዳልክ " ከጴንጤዎች ጋር እወያያለሁ እንጂ በፍፁም ጴንጤ አልሆንም " የሚለውን ውሣኔውን ቀልብሶ መጥቶ ይኼን የወንድሞች መለያየት ሲመለከት ወደኋላ ያፈገፍግ ይሆን ? የሚል ስጋት የነበረኝ ቢሆንም ዛሬ ላይ " ምን ነካችሁ ጴንጤዎች ለነገሩ ጴንጤዎችን ዐይቼ አልመጣሁም ክርስቶስን እንጂ " የሚለውን አባባሉን ሰምቼ ተፅናናሁ ሌሎችም አዳዲስ ክርስቲያኖች ከእንዳልክ ይቺን ተማሩና ዐይኖቻችሁን ከእኛ እልኸኝነት ላይ ነቅላችሁ መሃሪ ፣ቅን ፣ቸር እና ሩህሩህ በሆነው አምላክ ላይ አድርጉ ።
    በዚህ ሰዐት ምልስ ከማለት ይልቅ ለዕፀገነትም ወጥታችሁ ኔጌቲቭ ምላሽ ለመስጠት የምትዘጋጁ ብትኖሩ እንኳ ምንም አይጠቅማችሁም ። እልከኝነቱን ትታችሁ በተቻላችሁ ወንጌልን ስበኩ !

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před měsícem +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት የሳቱትን ተቆጥቶ መክሮ የሚመክር በጠፋበት በወንጌል እዉነት ብቅ ብለሽ በመገሰጽሽ ጌታ ይባርክሽ‼️❤❤

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክሽ አንቺ ጎበዝ ሴት እግዝአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před měsícem +4

    😢😢😢😢 በጣም ነው ሚከብደው ለእኔ ለአዲሳቹ ጌታን ሰው ማይከበርበት

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 Před měsícem +2

    ትክክል ነሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před měsícem +6

    ውይ አንቺ ሴት ተባረኪ

  • @meditajc
    @meditajc Před měsícem +2

    ተባረክ እህታችን ዝም ብለዉ ፍሬን የበጠሰ መኪና ይመስል ወደአገኙት መንገድ እየሄዱ ስለሆነ መገሰፅ አለባችሁ እንዳንች አይነት ለቤቱ የቀኑ ይብዙልን