🛑 ሰላማዊት ዮሓንስ ለምን ተመለሰች የሚኮ ማይክ ስካር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Komentáře • 257

  • @benjatube2
    @benjatube2  Před 19 hodinami +23

    በሁለተኛው ቻናላቹ ምርጥ ፓድካስት እነሆ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Před 19 hodinami +11

    ቤንጃ ብራዘር የመጀመሪያ👍

  • @bementfeker8334
    @bementfeker8334 Před 19 hodinami +8

    ሚኮ ማይክ ቀልብ እንዲገዛ ከህዝብ እንዲስማማ ቢታሰርስ እንደነ እንትና😊

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv Před 14 hodinami +3

    ከአለማየሁ ውጪ ማየት አንፈልግም

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před 16 hodinami +1

    በስንቱ ሚተካው የለም ማንም በማንም አይቀየርም ሚኪዬ በበስንቱ በስንቱ ማለትም አሌክስ በሚኪ አይተካኩ ልዩ እና በግላቸው ሚደንቁ ናቸው አይወዳደሩም አይተካኩም ግን ሁለቱም ድንቅ ናቸው ግን ልዩ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 19 hodinami

    ይቺ ማይኮ የእብድ ፈስ ቅንብቢት ፊት ሳታብድ ፀበል ውሰዱዋት 😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 19 hodinami +11

    እውነት ነው ደርግ በኢትዮጵያ አንድነት ያምናል እንዲህ እንደዛሬ እንደቅርጫ አልተከፋፈልንም

  • @bedruousman7529
    @bedruousman7529 Před 19 hodinami +10

    ቤንጃ ፍጠን እየዘገየህ ነው የተወሰኑትን ሌላ ቦታ አይቻቸዋለሁ ቅደም❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 16 hodinami +1

    ሚኮ ማይክ ግን እግዚአብሔር ይማረው በእውነት

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d Před 19 hodinami +4

    ትግስት እውነቷን ነው እኔም መንጌን ነው የምወደው ።

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před 19 hodinami

    ለኔ ግን አንተ ተክተህው በስንቱን ብትጫወት ትተካዋለህ ብይ አስባለሁ😅😅😅😅

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před 19 hodinami +3

    ብኔጃ

  • @endutube9461
    @endutube9461 Před 19 hodinami +1

    Wow ዛሬ አምሮብካል እስከርቡ የሌለ ፈላ ነው ያስመሰለክ ይመችክ ፀባየ ሰናዩ ወንድማችን

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před 16 hodinami +2

    ሰላም ቤንጃ ሰሞኑን የአረፋ በአል ላይ ሆኜ አልገባሁም ብዘገይም ላይክ አድርጊያለሁ ኢማማህ አንገትህ ላይ ያደረከው ያምራል ማሻአላህ

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Před 14 hodinami +3

  • @MedinaNurye-pz5lr
    @MedinaNurye-pz5lr Před 19 hodinami +2

    ቤንጃ አምሮብሀል ዛሬ ጥምጣምህ👌👌 በተረፈ እኖድሀለን❤❤ወንድሜ🎉

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 19 hodinami +3

    አማኑኤል አንዳችንም ድምፁ ሳንሆነው አይ እኛ😢

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Před 19 hodinami

    Ke yikirta gar yihe seid mibalew fara betam yidebregnal personally....besintun mitekaw be tkkl geltekewal enem esun gemetku woww Yimechi Bro Benjachin respect 🙏

  • @user-gs4kh2we1c
    @user-gs4kh2we1c Před 19 hodinami +2

    Positive ሰው ነው benja

  • @rawdaismael4257
    @rawdaismael4257 Před 19 hodinami +5

    በነፃነት ወርቅነህ ቢተካ ደስ ይላል