የብልፅግና አስደንጋጩ ዉሳኔ፣ የተመረዘው የመከላከያ ካምፕ፣ ስዓት ዕላፊና የም/ቤቱ ስብሰባ፣ የቴሌቪዥኑ ገፅ ተጠለፈ፣ ብርሃኑ ነጋ ስለወደቁ ተፈታኞች| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 358

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před měsícem +38

    ሃገሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ደደቦች መመራቷ ምን ያህል ያቆስላል ለህዝባቸው ምንም ርህራሄ የሌላቸው አረመኔዎች እግዚአብሔር ያጥፋቸው አቦ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ ተምረህ ይሄን ስርዓት በአንድነት ማስወገድ አለብን ይህ ካልሆነ አንድ ዳቦ 100 ብር መግዛታችን አይቀርም

  • @andenetmersha6997
    @andenetmersha6997 Před měsícem +3

    ፀሃዩ መንግስታችን እውቀቱን ተጠቅሞ አውጥቶ ጣለን እናመሰግናለን መንግስታችን

  • @user-ld9zp7om9w
    @user-ld9zp7om9w Před měsícem +39

    በትግራይ ውስጥ ንፁሀንን በግፍ ሲጨፈጭፍ ነበር ጁንታ ገደልኩ እያለ ኢትዮጵያውያን አብረው ሺጨፍሩ እና እሰይ ሲሉ ነበር ለአማራ እናቶች ህፃናት ንፁሃን ጽዮን ማርያም አትለያችሁ ይህን ክፉ መንግስት ነኝ ባይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያንሳልን የመከራው ግዜ ያሳጥርልን🙏

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 Před měsícem +1

      Dont blem Etiopiea ! TPLF was responsibility for that war Shame on you

    • @Dawit_Solomon-b9j
      @Dawit_Solomon-b9j Před měsícem +1

      😂😂😂​@@Ulla4444

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před měsícem

      😈😈😈😈😈​@@Ulla4444

    • @FIRAOL612.abc12-_
      @FIRAOL612.abc12-_ Před měsícem

      ​@@Ulla4444DON'T BLAME PP FOR THE WAR IN GOJAM BLAME TERRORIST FANO.

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před měsícem +5

      @@Ulla4444Anchi Shermuta nesh. You have zero knowledge of this topic. Go get your life together.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +54

    እንኳን ደስ አለን ይላል ደና ነገር ለህዝቡ እንዳመጡ የብልፅግና ካድሬዎች እና ደንቆሮዎች አገራችንን ወደ ማትወጣው አዘቅት ውስጥ አስገባት

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před měsícem +2

      ሀገሪቱ በቃ አበቃላት😢😢😢

    • @Ayn-r3j
      @Ayn-r3j Před měsícem +1

      አሜን ያጥፋልን

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před měsícem +38

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +38

    7ጨ ኢትዮጵያን አጨማለቃት. ህዝብ ግን ይበለው ስለደነዘዘ.

  • @addisketema5742
    @addisketema5742 Před měsícem +23

    በኢህአዲግ ቁጥር 1 ዘመን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሲተነትኑ የነበሩት የኢኮኖሚ ባለሙያ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የዛሬዋን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በምን ሁኔታ እንደሚገልፁት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር። እናንተን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @mutonichance3723
    @mutonichance3723 Před měsícem +6

    እንኳን ደስ ኣላችት እንጀራ በሽሮ በዶላር መብላት ስለ ጀመርን 🎉
    27 አመት በጨለማ ነበርን!!

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 Před měsícem +12

    እኛ ግራ ገብቶናል ! እንኳን ደስ አላችሁ የሚለው ምን ሆኖ ነው ? ለምን ያሾፍብናል ? ለምን ዝም አይልም? ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን ከዚህ ሰው !!

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 Před měsícem +32

    ዶላር ቢመጣም የብልፅግና ካድሬ ውጭ አገር መመላለሻና ድሮን መግዣ እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይፈይድም።

  • @getachewamare-e3y
    @getachewamare-e3y Před měsícem +13

    የብልግናው ዘመን የሶቆቃ ዘመን ነው😢 ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሰይፍህን አንሳ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před měsícem +15

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen Před měsícem

      የለለውን ሰላም ከየት ይምጣ😢😢😢😢

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 Před měsícem

      @@WondyeAmen ሁላችንም ስለ ሰላም ስንል ይቅር ስንባባል ስንተዛዘን የኔ ሃዘን ያንተ ሲሆን በምክንያት ስንቃወም በምክንያት ስንደግፍ የሃይማኖት አባቶችም ሀይማኖት ሲያስተምሩ ሌላም መጨመር ይቻላል በተረፈ ከዚህ የባሰ ሳይመጣ እንንቃ

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před měsícem +10

    ልክ፡ነው፡እንኳን፡ደስ፡አለን፡ኢትዮጵያውያን፡ክቡር፡ጠቅላዩ፡እንዳሉን፡
    በጣም፡ደስ፡ሊለን፡ይገባል፡በብዙ፡ነገሮች፡እያለቅን፡ስለሆነ፡በጦርነት፡በኑሩ፡ውድነት፡በእገታ፡በሙስና፡በቤት፡ፈረሳ፡ወዘተ😢😢😢😢😢

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před měsícem +5

    ባይባይ የኢኮኖሚ እድገት እና ነጻነት አብዮታዊ ዴሞክራሲያ ስትቃወሙ የነበራቹ እንኳን ደስ ያላቹ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před měsícem +26

    #የአማራ ህልውና ትግል ቀይ መስመር #ማሸነፍ ብቻ ነው።#አማራ💪💪💪

    • @warrior5847
      @warrior5847 Před měsícem

      Before when you were supporting PP you were saying Ethiopia Ethiopia now what happened to you guys you are saying Amhara Amhara are you gone be a country of your own with out Ethiopia ?

    • @user-lg8wn6ci2u
      @user-lg8wn6ci2u Před měsícem +2

      Amhara mashanaf ay jalem

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +1

      አወን፡አማራ፡ያሸንፋል፡ኢንሽ፡አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 Před měsícem +15

    "በስም ብልጽጊና በተግባር ድሂነት"!

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před měsícem +25

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬💪💪

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x Před měsícem +6

    እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብነኝ እንጂ በጣም ኣስከፊ ግዜ ደርሰናል በሁሉም 😢😢

  • @dagnachewbeshah-dn7ti
    @dagnachewbeshah-dn7ti Před měsícem +12

    ወይ ብልጥግና ድህነትና ደሃ መጥላት ተምታቶብህ አለህ!

  • @getachewhaftu6445
    @getachewhaftu6445 Před měsícem +8

    ኢህዴግ ከሚገዛኝ ሰይጣን ይግዛን አሉ መጣላቸው ነው ያለው ሰውየው

    • @kifliehaileslassie1842
      @kifliehaileslassie1842 Před měsícem

      ህውሓት ከሚገዛን ሴይጣን ይግዛን እንዳሉት ሆነላቸው

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Před měsícem

      አዎ ትግሬ ዘራፊ ጨፍጫፊ ነው አይገዛንም እናተ የቀን ጅብ

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před měsícem +6

    ያሳዝናል

  • @HelenAragaw
    @HelenAragaw Před měsícem +9

    እኛ ቆይ እስከመቺ ነው እብድ የሚመራን???????

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +13

    ❤ነዳጂ ተገኘ ሽታውም የለም አይ አቢይ በህልም እንጀራ ሀገር ይመራል❤

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj Před měsícem +6

    አገራችን በመሀይም አትገዛም እያሉ ይለፈልፉ ነበር አሁን በምሁራን እየተገዛች ነዉ አየ ኢትዮጵያ ያለፈዉ ዘመን መቸም አይመለስም

  • @user-fz8no2pt4k
    @user-fz8no2pt4k Před měsícem +4

    ደንቆሮነት 100% ትጠላለህ
    አይ አቢይ አይ ድድብና ድድብና እኛ ሀገር ለዛውም መሪ ተብየው ዋው።

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Před měsícem

      አሻጋሪዉ ሙሴአቼን አትንካብን😂

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat Před měsícem +17

    አንድ ዳቦ በ 500 ብር ልንገዛ ነዉ ማለት ነዉ ። እንግዲህ ሙሴአችሁን አሻጋሪአችሁን ዉሰዱ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul Před měsícem +1

      😂😂😂አይ ትግራይ ነች ለብቻዋ ሀገር ሁና በ50ሳንቲም ዳቦ እምትገዛዉ እንደዉ የትግሬ ዲያስፖራዉ በርገር ደፈናችሁ እንደ

    • @ኣኹሱማዊ
      @ኣኹሱማዊ Před měsícem +2

      ​@@tube-yn2ul
      ተጋሩ የሚያኮራን እንጂ የሚቆጨን እያደረ የሚያሳፍረን እንደናንተ ምንም ነገር ኣልፈፀምንም
      የኔ ሙሴ ሺ ኣመት ግዛን እያላቹ ስታሽቃብጡ የነበራቹ ውታፍ ነቃዮች እፈሩ
      ይሄንን መንግስት ለመረዳት ተጋሩ ኣንድ ኣመት እንኳ ኣልፈጀብንም እናንተ ግን ድፍን 4 ኣመት ፈጅቶባቹዋል ምድረ ደደብና ምድረ ውታፍ ነቃ በናንተ ፆሎትና ምህላ ነው ፈጣሪ ኣብይ የሰጠን

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 Před měsícem

      ​@@tube-yn2ul የትግራይ ሰው መሆኑን በምን አወክ ?

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat Před měsícem

      @@tube-yn2ul ያንተን አላዉቅም እኛ ተጋሩ ግን እንደናንተ እንደማንሆን እርግጠኛ ነኝ ደሞ ዲያስፖራ ሳልሆን TDF ነኝ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul Před měsícem

      @@TilahunMulat 😂😂😂እና ለብቻ ብር ማምረት ጀመራችሁ እንደ የመጣዉ እዳ ሁሉ እንደምትሳተፉ እወቁ እንጂ

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před měsícem +3

    Justice for Tigray 💔💔💔

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Před měsícem +2

    አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን 😭😭😭

  • @hftomatsbha193
    @hftomatsbha193 Před měsícem +6

    ምርጥ ምድያ

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před měsícem +12

    #ትግራይ 💛❤️✌️🙏

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 Před měsícem +4

    ዶ/ር ዓቢይ አህመድን፡የከበቡት
    በተለያየ ሙያ ጠቃሚና አዲሥ ምክር፡የሚለግሡ ሣይሆኑ ያለፈው ሥርዓት የሠራዉን ሥህተት፡ይደገም የምሉ ናቸው፡፡

    • @smd7650
      @smd7650 Před měsícem

      ቲሽ ዉሸታም ለሰዉ እድል ሲሰጥ እኮ ነዉ ሲጀመር ለማያቃቹ ያዉ ሙትቾች ናቹ

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před měsícem

    Thank U...

  • @Sara-hm6qs
    @Sara-hm6qs Před měsícem

    መድሃንአለም የብልፅግና ቡዱን ያጥፍልን
    መስኪን ህዝብ የተፈረደበት ሰቆቃ😢

  • @user-gi1wi1ud6k
    @user-gi1wi1ud6k Před měsícem +1

    አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይመጥናል።

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před měsícem

    Congratulations!!! /እንኳን ደስ አለን ይላል ደና ነገር ለህዝቡ እንዳመጡ

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před měsícem +7

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @gebregziabherwoldu6739
    @gebregziabherwoldu6739 Před měsícem +2

    ከውጭ investment የሚገቡ ሰላምና ስርዓት ሲኖር ነው እንጅ ህዝብን እየገደልክ እንኳን የውጭ investors (risk investment) የሃገር investors እየሸሹ ይገኛሉ

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +9

    ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖ አማራዊያን ከመቸዉም በላይ አሁን መነሣት አለብን አንድ መሆን አለብን 😢😢

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před měsícem

      Really? Do you see what happened to amhara by trying to restore the imperial days you are even loosing what you call Amhara.

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před měsícem +13

    ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️

  • @SelemoneGiremayi
    @SelemoneGiremayi Před měsícem +2

    ትላንትና ሰው ከነ ሂወቱ ሲቃጠል ዝም ብለን ያየን ሰዎች እንዴት እንደ ኬንያ ትሆናለህ

  • @soud986
    @soud986 Před měsícem +1

    ደስተኛ ነኝ ኢትዮጵያ በመጨረሻዋ የሞት ምጥ ላይ ነች

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus Před měsícem +1

    In the history of our country ,this is the worst season ever faced.

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg Před měsícem +7

    ድልፋኖ❤❤❤

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před měsícem +2

    Abiye wushatam now

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 Před měsícem +5

    Prevent Abiy from making the situation worse.

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Před měsícem +6

    በዚህ ስላም በለለባት አገር ማን ሊመጣ ነው ኢትዮጵያ ለናንተ ሲባል ኢትዮጵያምትባል አፍ ለህዝብ የመከራ መሬት ሆነች

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před měsícem +1

    የ 'እንኳን ደስ አለን 'ፕሮፖጋንዳ
    እንኳን አብሮ ደስ አለን ዘንዶዬ😁

  • @AbduletifA-tu7di
    @AbduletifA-tu7di Před měsícem

    የፈለጋችሁትን ብትሉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር አብይ አሕመድ ዓሊ እና ብልፅግናችን ይቀጥላል 44.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +5

    ❤ጋዝ ተገኘ ብለህ ነበር ሽታው የለም❤

  • @abrahagidey6886
    @abrahagidey6886 Před měsícem +1

    Good luck Ethiopian people!!!

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před měsícem

    ኢትዮጵያ ብፍላይ ካብ'ቲ ዕሉሉ መስፍናዊ መራሒ ሃይለስላሴ ዝጀመረን፡ክሳብ ሕጂን፡ ፍጹም ዕድላ ኣብ ኣዝዩ ሕማቕ ዘላን ኣብ ነንሓድሕዶምን ምስ ጎረባብቱን ዝፋልሱዋ ዘለዉ መራሕቲ ዝተዓደለትን ሃገር እያ።
    ኢትዮጵያ ብሕርሻዊ ሸነኽ ሃብታም መሬት ከለዋ ብጥሜት ክሳብ ሕጂ ዝፈልስ ዘሎን፡ ሕማቕ ዕድል ዝተዓደለትን ሃገር እያ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Před měsícem +2

    Welcome

  • @yosephtefera9384
    @yosephtefera9384 Před měsícem

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ፤ ስሙም እግዚአብሔር ነው። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሊ።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Před měsícem +4

    ከዝንብ ማር አንጠብቅም ወገኔ

  • @user-br8qd9ey6i
    @user-br8qd9ey6i Před měsícem

    የኢት/ያ ህዝብ የብልፅግና ሰረአት አሚን ከመለት በጋር ሆነው ማሰወገድ አለበት ከልሆነ ብልፅግና ትልቃት ያለው ማቃብረ ጉዱገድ እየቆፌረልን ነው ማሰቆም ማቻል ነው ✔️✔️✔️

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 Před měsícem

    ወገን ሁላችንሞ እንነሳ ስራ ማቆሞ አድማ መደረግ አለበት ከዛም ተከታታይ ሰልፉ እናድርግ ምን እንጠብቃለን

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 Před měsícem +3

    ዊይ እባብ መሆን

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Před měsícem +1

    የውጭ ኢንቬስተር ለመሳብ ሰላም መኖር ያስፈልጋል::አብይ አኽመድና መንግሥቱ በቅዠት ውስጥ ናቸው ሠላም የላቸውም::

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před měsícem

    ዬህፃናቱ አምላክ ማአት ያውርድባችሁ

  • @teklayfisaha22
    @teklayfisaha22 Před měsícem +3

    አየ ብልፅግና ብልግና የፈሶች ስብስብ

  • @user-cv1ol8xd7r
    @user-cv1ol8xd7r Před měsícem +3

    አራሚው ማጣራት አለበት የግል ተቁማቱን ለመዝጋት ነው

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ። የኸንን ጭራቅ አጥፋልን።

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere Před měsícem +1

    የብር የመግዛት አቅም መዳክም እና ማሽቆልቆል በምን እና እንዴት ባለ ሂሳብ ደስታን ፈጥሮ ነው? እንኳን ደሰ አላችሁ የሚያስብለውና የሚያስፈነድቀው? ደግሞስ ምን የሚሉት ማለባበስ ነው? ማሻሻያ የሚል ስም መስጠት¡ ይልቁንስ በማኑፋክቸሪንግ ፤ በአግሪካልቸሪንግ ዘርፎች እና ትርጉም ባለው ኢንቨስትመንት ፣ እንዲሁም በምርት አቅርቦት ላይ ለሕዝቡ ተደራሽ መሆን ሲገባ ሀገሪቱን ወደ ለየላት ቀውስ የሚያመራ ውሳኔ መወሰን በወገን ላይ መጨከንን ነው የሚያሳየው

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +1

    የባንክ አስተዳዳሪው ህንፃ ልጅ
    ጠቅላይ ሚንስትሩ ህፃን ልጅ
    ታዲያ ምን እንጠብቅ ከዚህ የተሻለ

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 Před měsícem

    የአሳፋሪዎች ማህበር ጊዜቸውን ይጠብቁ

  • @abubekerseidhussen8998
    @abubekerseidhussen8998 Před měsícem +2

    የዚህ ሰውየ ሞራል በጣም ይገርማል ምኑ ነው እንኳን ደስ አለህ የሚያስብለው? ህዝብን ከመኖር ወደ አለመኖር የሚቀይር ማክሮ ኢኮኖሚ

  • @HaftomFkadu-kf3wp
    @HaftomFkadu-kf3wp Před měsícem

    ፈጣሪ ለሁሉም ሰላም ይስጥልን

  • @ekuba2010
    @ekuba2010 Před měsícem +2

    ለመንግስት ድጋፍ የሚሰጡ ሰልፍና ዕልል ብሎ የሚያንጨበጭቡ ታያላቹ::

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Před měsícem +5

    Mamo Meretu = Mamo Qilo.
    Abiy will use the money from IMF to finish his palace, build more parks and to buy drones.

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +4

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 Před měsícem

    Fana,EBC,Walta ለኢትዮጵያን ያለው ንቀት እንኳን ደስ አላችሁ ማለቱ የብር የመግዛት አቅም በ100% ገሎ ሰበር ዜና ብሎ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 Před měsícem

    ወጣቶችን አለማሰተማር ደንቆሮ ሕዝብ ለመፍጠርና እንደ እንስሳ ጨፍልቆ ለመግዛት ነው። ነገር ግን ብሶት ጋራ ይፈነቅላ እንከኳን መንግሥትን። ዋ አለች ቁራዋ !!!!!!!!!!!!!''!!!!!!!!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před měsícem

    Slam selam tigray❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrehiwothabtie7007
    @gebrehiwothabtie7007 Před měsícem

    እውነትም ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před měsícem +1

    Amhara Fanoking❤💛💚💪💪💪💪

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus Před měsícem

    In the near future having one bread with a cup of tea will be luxury if GOD don't do a miracle for our people.

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před měsícem

    ፈጣሪ ይርዳን እንግዲ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @robimassawino
    @robimassawino Před měsícem +3

    አሁን ኢትዮጵያውያን የሚሰደዱበት ኤርትራውያን ደሞ ወደ ሃገራቸው የሚመለሱበት ግዜ ደርሰዋል 😂😂😂😂

    • @smd7650
      @smd7650 Před měsícem +1

      መቼ እስኪ ከምቀኝነት ወተህ ያንን ሸፋፋ ሼባህን አስወግድ 6 አመት ለዉጥ አላሳያቹ ወይስ በሰዉ ሞት ነዉ የምትበለፅጉት የናንተስ ከፋ😏

  • @user-yt1ce7lk5z
    @user-yt1ce7lk5z Před měsícem

    Lets go Public protest!Down Down Down Abiy Ahimed and his prosperity party???????

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ በብልጭልጩ ብልጽግና ተታለህ ብትመርጥ የከፋ ነገር ይገጥምሀል

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před měsícem +4

    ማሙ ኣገር እያጎደልክ በኩራት የምታደነፋ ከንቱ ፍጥረት ኣይማርህ የምህረቱ ልጅ😂😂😂

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id Před měsícem +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh Před měsícem +2

    የብልግናው ስብስብ ንፍጥ ጥርቅም ነው ።

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před měsícem +4

    Imagine the shock of the Parrot Media on their “Congratulations” on the Birr$ exchange rate!

  • @fidleytube
    @fidleytube Před měsícem +2

    ሀይ የሚለው ያጣ መንግስ ትንሽ ቆይቶ ደሞ 1ዶላር በባንክ 100ብር ልያደርገው ነው

  • @user-lf4zn5ux3j
    @user-lf4zn5ux3j Před měsícem +1

    "በድህነትዋ ላይ ጥቻ ሞተባት" ተብሎ የለም።

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Před měsícem

    ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
    መዝሙረ ዳዊት 34:10

  • @user-cd8dm5ig5x
    @user-cd8dm5ig5x Před měsícem +2

    የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝቦቿ በህልም ዉስጥ እየተጓዙ ነዉ።

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l Před měsícem +1

    Ethiopian going from hero to zero lifestyle 😢😢😢very heartbreaking congratulations sound to hired

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 Před měsícem +2

    ኢ ፎሪም🎉ጆ

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat Před měsícem +2

    አንደኛዎች

  • @gideyhailu9330
    @gideyhailu9330 Před měsícem +2

    እነዚህ ሰዎች ኣስተዋዮች ኣይደሉም አቶ አስረስ መረዝ ማስቀመጣቸው እንጂ ውጤቱ አላወቁም። ሆኖም በጦርነት ህግ እኮ መርዝ እንደ መሳርያ መጠቀም የጦር ወንጀል ነው።

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 Před měsícem

    ከነበረው ምንዛሬ መቀነስ
    ሲችል መጨመር ጥሩ ነው
    የኢኮኖሚ ድቀት ነው

  • @hadguabay4066
    @hadguabay4066 Před měsícem

    ልማቱ ይቀጥላል። ድንቄም ብልፅግና

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SurafelHaftom
    @SurafelHaftom Před měsícem

    ያሳዝናል!!!! ከዚህ በኀላ መሬቱ፡ መአድኑ፡ ኢነርጂው፡ ኤር ላይኑ፡ ባንኩ.... በምዕራባውያን እጅ ወድቋል

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Před měsícem

    አብይ አህመድ አገራችንን ቀማን

  • @habtemichaeltilahun64
    @habtemichaeltilahun64 Před měsícem

    ወገን እየሞትን

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Před měsícem

    በኢትዮጵያ አገራት ሰርተው ሀብትና ንብረት ይፈጥራሉ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጉልበት እንዲተባበሩ ያስገድዳል ኢትዮጵያ ስሟን አስቀጥላ ሁሉንም ለአውሮፓውያን ንብረትነት መለገስ እንኳን ደስ አላችሁ ሳይሆን ለቅኝ መገዛት ተለማመዱ ማለት ነውና እውነተኛ ማሻሻያው።

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Před měsícem +2

    እኔ ግራ የገባኝ ሰው እኔዴት ከውጭ የሚገዛበትን እያሶደደ ቅናሽ የሚጠብቀው ዕቃው በዶላር የሚሸጥበትን አልቀየረም ዶላር እንጂ የወደደው እቃ እኮ አይደለም