ጣፋጩ ጉዞ 3 ሀሩንቲዩብ የወደዳችሁት የዛሬው ፕሮግራማችን እነሆ ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 238

  • @jemilalove6005
    @jemilalove6005 Před 6 lety +7

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው

  • @rihanayaallahbarya8641
    @rihanayaallahbarya8641 Před 7 lety +2

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምድሊላህ ሙስሊም የረሱል ኡመት ለአደረገኝ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @iloveyoumam6697
    @iloveyoumam6697 Před 6 lety

    ላኢላህ ኣኢለላህ መሓመዱ ረሱልላህ ኣልሓምዱ ሊላሂ ረቢል ኣለሚን ሙስሊም ላደረገን ኣላህ ያረቢ ሙስሊም ኣድርገህ እንደኸለቀን ሙስሊም ኣድርገህ ግደለን ያኣላህ ያራሕማን ረሒም

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 3 lety

    ሙሰሊም መሆነ መታደል ነው አልሃምዱሊላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @user-fl9nw7he7f
    @user-fl9nw7he7f Před 7 lety +2

    ጀዛከአላህ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እዳይቋረጥ ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም

  • @user-ic3ts3gb6w
    @user-ic3ts3gb6w Před 7 lety +19

    ሱብሀን አላህ በጣም ደስ እሚል ዝግጂት ነዉ ሁሌም በጉጉት እንጠብቃሉን ኢንሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @user-od5hx7mv4m
      @user-od5hx7mv4m Před 7 lety +2

      ሶፍያ g ያአላህ ዛሬም ጣእዋት አምላኪ አለደ ዱሮ ነብይ ሳይላክ ብቻ መስሉኝ ነበር የነዚህስ ወንጀል ከበዲ ይላል ወላሂ ሱበሃን አላህ

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 Před 7 lety +4

      i have you in my heart hani
      ሡበሀን አላህ እኔም ገረሞኛል እዳለሽው በድሮ ግዜ ነብያቶቸ ሳይላኩ ነበር:: ጣወት የሚመለከው እደሠማሁት
      አላህ ሂድያ ይስጣቸው::

    • @sofiasofia685
      @sofiasofia685 Před 7 lety

      subhan Allah

  • @zoozoozoozoo5249
    @zoozoozoozoo5249 Před 7 lety

    ጀዛኩሙላህ ኸይር። እዲህ አይነት። ባሀገራችን ብዙ አሉ። እኔ ብዙ ነገሮችን አይቻለሁ ዘርዝሬም አልጨርሰው። አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። ነገሩ በጣም ይገርማ

  • @khadigahahmad8225
    @khadigahahmad8225 Před 7 lety

    ሱበሀን አላህ
    ጀዣኩምላህ ኸይረን ኡቡ ሀሩን አላህ በዱንያም።በኼራም።ኑሮህን ያስምርልህ ብዙነገሮች በሀሩን ቲውብ አውቅናል።

  • @damma2573
    @damma2573 Před 7 lety +5

    ውይ ያዘሬው ጎድ ነው አሁንም ጠኦት አመለክዎች አሉ የአለህ

    • @rahmabinthuseenbinthuseen553
      @rahmabinthuseenbinthuseen553 Před 6 lety

      እንዴ ሲሪላንካዎች ማለትም ቡደሀ ዎች ኔባልዎች ቡዳሀ India ታሚል ሚባሉ እንዲውም ቡዳህ ወዘተ....አር ስንቱን ልንገራቹ

    • @user-fh6bm5yt8u
      @user-fh6bm5yt8u Před 3 lety

      ሱባህን አላህ

  • @user-nd5qu3pk3e
    @user-nd5qu3pk3e Před 7 lety

    አጂብ ነው ሱባሀናላህ አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው ላቀረበው ወዲማችንም ለተረጎምክልን አብዱየም ጀዛኩሙላሁ ኸይርን ጅዛ

  • @user-wh9sr8hp4u
    @user-wh9sr8hp4u Před 7 lety +2

    ወአለይኩም ሠላም
    ወራህመቱሏሂ
    ወበረካቱ
    ኢሻ አሏህ ኡስታዞች ሽኩረን ለኩም

  • @fetihyaislam2966
    @fetihyaislam2966 Před 7 lety

    አልኸምጁሊላ ሙስሊም ላደረገን አላህ አሚን አሚን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በርቱ አላህ ያግዛቹ ጀዛ ካላህ።

  • @user-lj6my7ml5e
    @user-lj6my7ml5e Před 7 lety

    ላሀውላ ወላ ቅዋተ ኢላ ቢላህ ወላሂ በጣም ይገርማል ሱበሀን አላህ አላህ ከክህደትና ከጥመት ይጠብቀን ሙስሊም አድርጓ እንደፈጠረን ሙስሊም ሁነን እንሙት ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ተርጉማችሁ ስላቀረባችሁልን

  • @alehamdulilaalakulihal7183

    ኢናሊላ ስንት ጉድ አለ ያረብ ስንቱን ኡመትህን ችለሀል
    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደተከኝ ጌታ አንተው ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ

  • @jemilalove6005
    @jemilalove6005 Před 6 lety +1

    ላረህማኑ ጥራት ይገባው ምስጋና ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኝ ለረቡና ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ጀዛ

  • @user-uq1bu3nk2v
    @user-uq1bu3nk2v Před 7 lety +2

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር
    ጀዛከላህ አቦሀሩን

  • @gfy4847
    @gfy4847 Před 7 lety +2

    ሱብሀን አላህ
    በጣም ይገርማን አላህ ይጠብቀን

  • @HalimaMola-nd3sc
    @HalimaMola-nd3sc Před 7 lety

    ያአላህ አዱኒያ ወል አኬራችንን የአለማት ጌታ አላህ ሱብሀነ ወታአላ ያሳምርልን አላሀምዱልላ

  • @abcs5504
    @abcs5504 Před 7 lety +2

    ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደንረሱለሏህ

  • @gnvegf688
    @gnvegf688 Před 7 lety +3

    ሱበሀን አላህ ሀሩን ቲዩፕ ጀዛክላህ ኸይር

  • @zamzam5543
    @zamzam5543 Před 7 lety +2

    ጀዛኩምአላህ ኸይር በጣም ይገርማል፡፡ሡበሀነላህ

  • @adnantariq1292
    @adnantariq1292 Před 7 lety

    ሱበሀን አላህ በጣምይገርማል
    አቡሀሩን ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 7 lety

    MashaAllah Abdurhim Good job bro,very interesting

  • @fatimatalegenyisaqeeth7967

    ሰቡሀንአላህ በጣም ነው ምወደው በጉጉት ነው ምከተትልው ጀዛኩሙለ ኸይር

  • @sunkitemuhammad6249
    @sunkitemuhammad6249 Před 7 lety

    ሱብሃን አለህ
    ኡነት ሚጎበኛቸው ቦተዎች በጣም አጀብ የሰኛሉ

  • @nsriyansriya4651
    @nsriyansriya4651 Před 6 lety

    ሱባሃአለህወለሂ ሀሩንቱዪቢ ቀላትአጣራኝ ጀዘኩማአለህ ሀዪራን። አለህ ዪጫምርልህ ወንድማችን አብድሬ

  • @user-lc1hd2tj3u
    @user-lc1hd2tj3u Před 6 lety

    ማሻአላህ ሀሮን ኢትዮብ አዘጋጆች አላህ ይጠብቃቹሁ ፕሮግራማቹ በጣም ድስ ይላል በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩዋቹ በጣም ምርጥምርጥ ዝግጅት ነው ምታዘጋጁት አላህ ከይር ጀዛቹ ይክፈላቹሁ ሰኢዳ ኑራህመድ ከቤሩት ነኝ

  • @mdrahimvvv2131
    @mdrahimvvv2131 Před 7 lety

    ሱብሀንአላህደስየሚልዝግጂትነው ሁሌም በጉጉትእጠብቃለን ጀዝህአላህህይር

  • @asmabintislamasma
    @asmabintislamasma Před 7 lety +1

    ሡብሃን አሏህ አጂብ,,,
    ጀዛከሏህ፡ኸይር ወንድሜ፡አብድረሂም

  • @zobaidaabida8793
    @zobaidaabida8793 Před 7 lety +1

    ሱብሀን አላህ በጣም አጁብ ነገር ነው
    ማሻ አላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @mekiyf3597
    @mekiyf3597 Před 7 lety +1

    ሱብሀን አሏህ ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የሁሌየም ዱዕዬ ነው

    • @alamhry4917
      @alamhry4917 Před 7 lety

      ሡበሀን አላ በጣም የሚያስገርም ታሪክ

  • @fitsumlove4740
    @fitsumlove4740 Před 7 lety +4

    አልሀምዱልለህ አላ ንዕመተል እስላም ጀዛኩም ኣለህ ሀይር ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @user-lz6tn2oe3t
    @user-lz6tn2oe3t Před 7 lety +2

    ሡባሀን አላህ
    አሚን አላሁመ አሚንንን

  • @user-cs2ph2mw3k
    @user-cs2ph2mw3k Před 7 lety

    ሱበሀነአለህ አለሀምዱሊለህ ሙስሊም ለደራጋን ጌታ ጀዘኩምለህ ከይር መንገድ ያሰቱትን ሁሉ አለህ ወደ ትክክላኛው መንጋድ ይምራቻው

  • @user-cz2kc2wh7q
    @user-cz2kc2wh7q Před 7 lety

    ጀዛከካ ኸይረን አላህ ሚዳችሁን ይክፈላችሁ በአዱኒያ ሳይሆን በአሄራ ይክፈላችሁ

  • @daymehasan612
    @daymehasan612 Před 6 lety

    May Allah subhanahu wata'ala accept from you MashaAllah.

  • @user-ro5dt8oj4i
    @user-ro5dt8oj4i Před 7 lety

    ሱበንአላህ
    አልሀምዱሊላሁለዚ ሀዳነ ሊልኢስላም

  • @jjasjsj2724
    @jjasjsj2724 Před 7 lety

    ረቢ ላታዛርኒ ፈርዳን ጌታዬ እርዳተሀን እከጂላለዉ

  • @rabe3aha836
    @rabe3aha836 Před 7 lety +1

    ሱበሀነላህ ጀዛከላህ አብዱሪ አላህ ከሽርክ ይጠብቀን

  • @user-tm1pg8np6q
    @user-tm1pg8np6q Před 7 lety

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገሮች ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 Před 7 lety

    ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ሀሩን ቲውቦች

  • @lubabayassen2786
    @lubabayassen2786 Před 7 lety +1

    ሱባሀን አላህ ጀዛከላህ ኸይር ሀሩን ኢትቪዎች

  • @user-gp4fn7vx6b
    @user-gp4fn7vx6b Před 7 lety

    ሡባሀን አላህ አጀብ ነው ሀገራችንም ወሊሂ ብዙ ሺርክ እየተሠራነው አላህ ቀናውን መገድ ይምራን

  • @iloveyoumam6697
    @iloveyoumam6697 Před 6 lety

    ጀዛኩም ኣላህ ኽይር ኣላህ ይጠብቃቹ ውዶች ለኣላህ ብየ በጣም እወዳቹ ኣለሁ ወንድም እህቶቼ

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830

    ያአላህ በጣም ዴሥይላል ይሄንፖሮግራም ለክርሥትና ተከታይ እህት ወንድሞች መማሪያ ይሆናል ልብቢኖራቸዉ ግን:::

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 Před 5 lety

    ሱብሀነላህ ሙስሊም መሆን መታደልነው

  • @user-im3bb3np1w
    @user-im3bb3np1w Před 6 lety

    ሱብሀነሏህ አላህ ሂዲያ ይሰጣቸው ጣኦትን ማምለክ አላህ በቃይበል በጣም ያሳዝናል

  • @user-eq9os2qe9h
    @user-eq9os2qe9h Před 6 lety

    ሡበሀላህ ጀዛኩምአላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @Amina-iv3bm
    @Amina-iv3bm Před 7 lety +1

    አሚን የረብ

  • @najatali2408
    @najatali2408 Před 7 lety

    ሱበሀን አሏህ ከዚህ ጠብቀን የአሏህ አጂብ

  • @AbdullahAbdullah-bs9lq

    ሡበሀነላህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ጀዛከሏህ ኸይር

  • @heyiryaali8245
    @heyiryaali8245 Před 7 lety +1

    ሱብሀን አሏሁ ጀዛ ከላሁ ኸይራ አቡ ሀሩን

  • @user-kb8bs3zk3p
    @user-kb8bs3zk3p Před 7 lety +1

    ወለይኩመ.ስላም.ወረህመቱለሂ.ወበረካቱሁ..ወንድሞች.
    እድትነች..ማሻአላህ..አለህምዱሊላሂ..እነትመ.ጀዛኩም.
    አላህ..ኸይረን...በስማንው..ምነጥቅምአላህይረግን

  • @aligdjczxfgjjj7292
    @aligdjczxfgjjj7292 Před 6 lety

    በጣም አጀበ ነው ወላሂ ጣፍጨ ነው ጎዙ ነው ጀዛኩሙላሂ ከይረን

  • @kemilaendiris2891
    @kemilaendiris2891 Před 7 lety

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ዋሊኩም እሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካ ትሁ ሱበሀን አሏህ ወል አሀምዱሊላህ ዋናው ነገር ወዴ ኢስላም መጣታቸውም ነው አልሀምዱሊላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ጂዛ።

  • @user-ye1he8hr5d
    @user-ye1he8hr5d Před 6 lety

    አሚን ሀሩን ቱዩብ ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @zehramashaallah5050
    @zehramashaallah5050 Před 7 lety +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @user-eh2hj8us3o
    @user-eh2hj8us3o Před 7 lety

    የአለሀ በዘሬ ዘመን የመይሰመ የመይጠቅምን ጉኡዝ አካል የምየመልከ አለ መለት ነው አለሀ ህደየ ይስጠቸው

  • @zeyibabintendris2235
    @zeyibabintendris2235 Před 7 lety

    Waleyikum Selam werahimetullahi weberekatihu Jezakumu allah heyire Wude Harun tube azegajochina adimatichochi
    Enite Subehenk yareb
    betam yasizinal
    Wub Program neber beritu tenikiru

  • @HbHtube
    @HbHtube Před 7 lety

    Subahn allah ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @hayayy7685
    @hayayy7685 Před 7 lety

    ጂዝኩሙለ በጥም የሚግርምነ ይሚየሰዝን ተግበር ሱበህነላ አለህምድልለ ቅጥተነውን መንግድ ስለመርን ጌተ

  • @faredahussen4671
    @faredahussen4671 Před 7 lety

    jazak Allah khayr my Allah protect u and ur family

  • @ekizee533
    @ekizee533 Před 7 lety

    Subahana Allah
    Aja'eb newu
    Allah ketitegnawun menigedi yimirani
    yimirachewu
    Ya Allah

  • @kedja8512
    @kedja8512 Před 7 lety +1

    ሡብሀነ አላህ ጀዛካላሁ ኸይረን

  • @user-bs5vf5mp1q
    @user-bs5vf5mp1q Před 7 lety +1

    ሁብሀን አላህ አላህዬ ሙሥሊም ሥላደረከኝ አመሠግንሀለሁ ሙሥሊም አድርገህ ግደለኝ

  • @hayatahmad7363
    @hayatahmad7363 Před 7 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱብሀነአሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @zenabgadisa7231
    @zenabgadisa7231 Před 7 lety +1

    ሡብሀን አላህ በጣም ይገርማልህ
    አላህ እዳያ ይሰጣቸወ ለሁልም

  • @Marye-ur9hh
    @Marye-ur9hh Před 7 lety +7

    وعليكم اسلام ورحمته الله وبركته جزاكم الله خيرن

    • @AliAbbas-gh2vr
      @AliAbbas-gh2vr Před 7 lety

      Marye 1234 hayat

    • @ZomaMassoud
      @ZomaMassoud Před 6 lety

      Marye 1234 مرحبا و عليكم السلام و رحمه الله و بركاته جزاك الله خير جزاك الله خير ياسين ياسين نورو استاذ ياسين نورو جزاك الله خير في الدنيا و الاخره جزاك الله حرام تيوب المتجر لن امينه كروت هل و جزاك الله خير في الدنيا والاخره اللهم اجمعنا في الجنه الفردوس ان شاء الله يا كريم امنوا بسم الله و الحمد لله و الصلاه و السلام على رسول الله صلى الله عليه و سلم اللهم كريما تحب العفو فاعفو عنا برحمتك يا ارحم الراحمين اللهم امين اللهم امين اللهم

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 7 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ እናመሰግናቸዋለን

  • @saadahibrahim8641
    @saadahibrahim8641 Před 6 lety

    ጀዛኩምአላህኸይርንእዝታዝአላህይጠብቅህአጃኢብነው

  • @kereyaosman7444
    @kereyaosman7444 Před 7 lety

    ሙስሊም ለደራጋን አለህ አልሀምዱሊላህ አሁንም ማስጊድ በፉኩክር ማስወብ ያሚለው በደምብ ቢታይ ጥሩ ነው በያ ቦታው ብነይ እንዃን ያድንጋይ ያይንጨት ማስጊድ ያሌለበት አለ አጥብቃን እንጣንቃቅ

  • @wakilealhanewalha.wakilene6709

    subhan Alha Betam yigermal

  • @lubaba3651
    @lubaba3651 Před 7 lety

    ማሻአላህ ጀኩም አላህ ኸር ሀሩን

  • @vhj9968
    @vhj9968 Před 7 lety

    Alhemdulilah yareb
    Amin Amin Amin yareb
    jezakelah kher Wendm Abdrehim

  • @user-hc3iy6cw8u
    @user-hc3iy6cw8u Před 7 lety

    ماشاء الله تبارك allaah yichemerelachi ke asebachihute belaye allaah kheyir yiwefeqachihu serachihunem allaah yiwudedelachihu

  • @mimihussen7031
    @mimihussen7031 Před 7 lety

    አልሀምዱሊላህ ዐላ ኒዕመተል ኢስላም

  • @gfy4847
    @gfy4847 Před 7 lety +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ጀዛችሁን ይከፈላችሁ

  • @radiaradia593
    @radiaradia593 Před 7 lety

    subhan allah Allah machrshachwen yasemerwe jazakum Allah heyer

  • @user-ic3ts3gb6w
    @user-ic3ts3gb6w Před 7 lety +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 Před 7 lety

    jzkume allah hyere bilaloch mashe allah haron tube

  • @seid6831
    @seid6831 Před 7 lety +1

    subahen allah jezklih hyre

  • @user-lj9wz3dj8g
    @user-lj9wz3dj8g Před 7 lety

    ‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا سبحان الله اللهم اهدنا صراط المستقيم

  • @hawaumer4047
    @hawaumer4047 Před 7 lety

    Masha Allah abdurehim Allah ytebkh

  • @jjasjsj2724
    @jjasjsj2724 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @user-qo8or3uc3q
    @user-qo8or3uc3q Před 5 lety

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ጀዘክአለህ ከይር

  • @user-eq9os2qe9h
    @user-eq9os2qe9h Před 7 lety

    ሡበን አላህ አላሀምዱሊላህ ጀዛካላህ ኽይር

  • @fatumaseid6835
    @fatumaseid6835 Před 7 lety

    አልሀምዱ ሊላህ ጀዛኩሙሏ ኸይረን

  • @aligdjczxfgjjj7292
    @aligdjczxfgjjj7292 Před 6 lety

    አሚን ሰህ አሚንንን

  • @lobabaaloneinmahmood9257

    ሡብሐነላሕ ሐሩን ቲዩብ ጀዛኩምላሕ

  • @fetiyah.e.d2500
    @fetiyah.e.d2500 Před 7 lety

    Subhan Allah Masha Allah Gezak Allah

  • @wakilealhanewalha.wakilene6709

    mashalha Alha yagizewu

  • @user-cp4tt2vn9n
    @user-cp4tt2vn9n Před 7 lety

    አላሁም አሜን ያረብ

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 Před 7 lety +1

    ሡብሀን አላህ

  • @madeenahasan1812
    @madeenahasan1812 Před 7 lety

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ

  • @sameraaa725
    @sameraaa725 Před 4 lety

    ያ አላህህህህህ ወይ ይሄ ሽርክ እእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ ያ አላህ ልባቸው ክፍትላቸው

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 Před 6 lety

    አሚንንን

  • @user-zz6qn1dq7i
    @user-zz6qn1dq7i Před 7 lety

    ሰበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ayshaaysha8505
    @ayshaaysha8505 Před 7 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @hilhil9047
    @hilhil9047 Před 7 lety

    ጀዛከሙሏሂ ኸይር

  • @user-xh5dh8xv2r
    @user-xh5dh8xv2r Před 7 lety +1

    ሱበሀን አላህ