Komentáře •

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 Před 2 lety +67

    እንደሁልጊዜ ምርጥ ሀሳብ ነው ኤልሲ እዚህ ጋር ግን አንድ ነገር ልበል ብዙ ጊዜ የማየው ስህተት specially ladies በጋ ሊገባ ሰርግ ሲኖርብን ሌላም ልብስ መልበስ የሚያስፈግበት ነገር ሲኖረን የ15 ወይም የ20 ቀን Diet የምናደርግ ሰዎች እባካችሁ በፍፁም የማይመከር ብሎም አልፎም ተርፎም የጨጉዋራን ስራ እስከወዲያኛው የሚያውክ ስለሆነ እንጠንቀቅ ይህንን ያልኩት በተደጋጋሚ ያስተዋልኩት ነገር ስለሆነነው :: Acid Reflux ያለብን ሰዎች Apple cider vinegar በፍፁም እንዳንጠቀም አይመከርም

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 Před 2 lety +1

      What is acid refluk

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 Před 2 lety +2

      Reflux???

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 Před 2 lety +2

      @@meazalegesse2534 Heartburn or በአማርኛ ቃር የሚባለው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +15

      Nakdoye በጣም ትክክል ቃር ያለበት ሰው nጭራሽ ዶክተሩን ሳያማክር ይሄንን ዳይት እንዳያፀርግ plz 🙏🙏🙏ይሄን ቪድዬ ከመስራቴ በፊት ሁለት የዳይት ዶክተሮች አማክሬ በሰጡኝ እና እኔም ላይ በቀድሞ ባየሁት ግሩም ውጤት ተነሳስቼ ነው የሰራሁት።
      በመቀጠል 10-20 ቀን ትክክለኛ ዳይት ለጤናችን እና ለአይምሮአችን ትልቅ ጠቀሜታ አለው እንዲሁም ቶሎ በሰውነታችን ላይ ለውጥ ማየቱ እንዳንሰላች እና እንድንበረታታ በጣም ያግዘናላ‼️ይሄ ያሳየሁት ዳይት አዲስ አይደለም ከድሮም የዚህ አገር ሰወች በአመት 2 ይጠቀሙታል። ሁሌም አመለካከትሽን ስለምትሰጪን ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏

    • @IT_4class
      @IT_4class Před 2 lety +3

      You are so smart 😊👌

  • @mulugetagiorgis1177
    @mulugetagiorgis1177 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የማመስግነው እንደሁል ግዜሽ ጠቃሚ ምክርነው

  • @user-tk4wm9zj1w
    @user-tk4wm9zj1w Před 2 lety +15

    ከዚህ ሁሉ ነገር እኮ ከ ጃንኪ ምግቦች እርቆ ውሀ መጠጣት ኤክሰርሳይስ መስራት 100% አስተማማኝ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +4

      ልክነው አንዳዴ ደግሞ ኦርጋኖቻችን ፅዳት ያስፈልጋቸዋል ይሄ ደግም ሰውነታችን ቆሻሻውን እንዲያፀዳ ይረዳናል ማሬ 🙏♥️🙏

    • @user-tk4wm9zj1w
      @user-tk4wm9zj1w Před 2 lety +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ እናት አመሰግናለሁ!!!

  • @oziyanagold1955
    @oziyanagold1955 Před 2 lety

    Egziyabher yebarkesh tebareki

  • @kidest.getahunn4164
    @kidest.getahunn4164 Před 2 lety +3

    Elsiye betam ewedishalehu tebarekilign.

  • @addisken24
    @addisken24 Před 2 lety +8

    ጨጓራ ያለበት ሰው ይህንን ውህድ መሞከር አይታሰብም።ክብደት ለመቀነስ ስንፍናን አባሮ ጧት ተነስቶ መሮጥና ገመድ መዝለል ና የሚያወፍሩ ምግብን ከቤት ውስጥ ማጥፋት በቂ ነው።ዳይት የሚባልነገር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።

    • @homegarden3282
      @homegarden3282 Před 2 lety

      czcams.com/video/XeHl5Y7m1xM/video.html

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      ስፖርት አለዳይት ማለት ቆሻሻ ቤት ውስጥ የግቢ አጥር ማሳደስ ማለት ነው 👉አጭር ትክክለኛ ዳይት በአመት 2 ለመክሳት ብቻ ሳይሆን አንጀት ለማፅዳት እንዲሁም የተለያየ በሽታወች በቀላሉ እንዳንጠቃ ያረጋል 🙏♥️🙏አመለካከትሽን አከብረዋለሁ ግን ስፖርት ያለዳይት ጭራሽ ያወፍራል ‼️

    • @addisken24
      @addisken24 Před 2 lety +2

      @@ethioelsylifestyle9486 በአመት ሁለት ጊዜ ዳይት ከማለት ይልቅ የሀይማኖት ፆሞችን መፆም ለስጋም ለነፍስም መፆም ይቻላል። የሚያወፍሩ ምግቦችን አዘውትሮ ባለመመገብ፣የተመጣጠነ ምግብን በስርአቱ መመገብ ና የእንቅልፍ ሰአትን በማስተካከል በተጨማሪም ስፖርትን አዘውትሮ መስራት ከዳይት በላይ ውጤታማ ነው።ስፓርት የምንሰራው ለመክሳት ብቻ ሳይሆን ለጤንነታችን ስለሚያስፈልገንም ጭምር ነው። እናም የግድ ዳይት አስፈላጊ ነው ብዬ አላምን።ለምን ብትይኝ ፃም የሚባል የነፍስም የስጋም ብርታት ጉልበት ሰጪ መፍትሄ አለ።በእርግጥ ምርጫው የግለሰቡ ነው።ሀሳብሽን ባለመቀበሌ ቅር ሊልሽ ግን አይገባም።ሁላችንም የተለያየ አመለካከት አለንና።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +3

      @@addisken24 በጭራሽ ቅር አላለኝም ማሬ‼️ እንደመልካችን አመለካከታችንም ይለያያል ስለዚህ በጣም አመለካከትሽን አከብረዋለሁ ግን ያልተቀበልኩት ለምን መሰለሽ የጾም ፀሎት ከሆነ በእግዚአብሄር ፊት ቀናችንን ልናሳልፍ ይገባል። ለመክሳት ከሆነ ግን የፆም ዳይት እኔ አልችልም ያዞረኛል የምፈልግበት ቦታ አያከሳኝም የማልፈልግበት ቦታ ላይ በፍጥነት ያስከሳኛል ፣ፀጉሬ ይነቃቀላል ፣ፊቴ ጥቁርቁር ይልብኛል ፣ባጭሩ ጉስቁል ነው የምለው ለዛ ነው ወዴ 🙏♥️🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Před 2 lety +1

      I agree with you too..Elisa she try to bring the idea helping too..As you said exercise bring the best result with watching what you eat...intermittent fasting is the best method I follow right now..I started last Easter fasting and following since then...I suggest my erhiopian beautiful women to try intermittent fasting method...! Peace and joy all of you!!!🙏🙏🙏

  • @almazdemeke1795
    @almazdemeke1795 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
    ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 Před 2 lety +4

    My frist time here and subscribed love ur videos

  • @maraya8280
    @maraya8280 Před 2 lety +6

    The problem with this short term diet is that you will drop the water weight so quickly and gain all the weight back or even more when you stop. It is important to have a way of eating that is sustainable and convenient for your life style. I follow ketogenic diet lost over 20lbs (10kg+) by avoiding sugar, bread, pasta and injera and eat foods with higher fat nutrition protein& grean vegetables. You will be surprised by how small your stomach will get.

    • @lominaderesse1358
      @lominaderesse1358 Před 2 lety

      YES!!!!!!!!You are Write

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      Thank you dear for you precious opinion. I know that diet I have tried it and you are right that you loose weight but avoiding completely carbohydrates for about 15/20 days got it’s own contraindications from my past experience. But assuming only in the morning is the best solution and in that case the results will be very slow. We always have to be well discipline on how we eat and when 🤷🏽‍♀️of course exercise is must for a best result dear 🙏♥️🙏I invite you to watch my privies video about how to loose weight I already explained it in a best way .

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 Před 2 lety +2

    ተባረኪ

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Před rokem

    አሁኑኑ ነዉ የምሞክረዉ። እናመሰግናለን ኤልስዪ።

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia Před 2 lety +3

    ኤልስዬ የውፍረትን ነገር ተይው አስቸጋሪ ነው ዳይት በጣም ወሳኝ ነው ለጤናም አስፈላጊ ነው

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety

    ሰላም እጅግ በጣም አስተማሪና አስፈላጊ ነገር ነው የአካፈልሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 lety +2

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @eyerusalemyilma9961
    @eyerusalemyilma9961 Před 2 lety +3

    Good advice 👍

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 Před 2 lety +15

    ኤልሲዬ መጣሽ የኔ ባለሞያ ውድድድ ተባረኪልኝ በጣም አሪፍ ዓሳብ ነው

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 Před 2 lety +2

    ኤልሲ ቆንጆ 😍 ተባረኪ በጣም ጠቃሚ info ስላካፈልሽን 🙏🏽💕💕

  • @yichalemtilahun2437
    @yichalemtilahun2437 Před rokem

    Thank you so much for you information!

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን የኔ ሁለገብ : የኔ ባለሞያ !!!

  • @user-ku3dr2xv3z
    @user-ku3dr2xv3z Před 2 lety +3

    እዴት ደሰ ትያለሸ የተረጋጋሸ ነሸ

  • @azebtafere3032
    @azebtafere3032 Před 10 měsíci

    U are just a meaning of perfection my sis keep up the good work and thank you

  • @fevenfebu473
    @fevenfebu473 Před 2 lety +4

    You have answered each and every comment, very impressive, this showed you cared about your viewers. Thank you. I'm one of your followers and always learn and enjoy your videos. Keep it up. Yene konjo. God bless you .

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      Fevenye I really respect my Audience time and opinion it means a lot to me when someone write me their point of view 🙏thank you Fevenye 🙏♥️🙏

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 Před 2 lety +3

    ኤልሲ የተባረከ ይሁን

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ ቆንጅዬ

  • @wuvitsolomon7077
    @wuvitsolomon7077 Před 2 lety +1

    Yene konjo thank you so much ❤
    I love it and you!!!

  • @meazzamariam7752
    @meazzamariam7752 Před 2 lety +3

    Well done Elsi ! We need to have self disciplined 💪

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Před 2 lety +8

    ወይ መከራ እዴ ይሄ ሁሉ መከራ ምን ለማግኛት ነዉ ግን?በልክ ከበላን እኮ ዝም ብለን እንቀንሰለን

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Před 2 lety +2

      True

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +4

      አይ ሆሉ ሰው እኩል አልተፈጠረም ውዴ ሁሌ መኪናውስጥ ነን ስራችን ወይ መአት ሰአት ቆመን ወይ ተቀምጠን ነው ስለዚህ አንዳንዴ ዋጋ መክፈል ጥሩነው። 🙏♥️🙏

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před rokem +1

    Thank you Elsi kelib shere slareshin ❤

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 Před 2 lety +1

    ተባረኪ በብዙ

  • @rahelasefaha9077
    @rahelasefaha9077 Před 2 lety +5

    We love you sweetheart from Asmara 🥰🥰🥰🥰

  • @user-rd6wp5oo5k
    @user-rd6wp5oo5k Před rokem +3

    በፎቶአሳይን አፕል____ማንኛውን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +1

    Very interesting, I will do it.
    Gobez berchi ❤️🙏❤️

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 2 lety +2

    Thanks so much ❤

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u Před 2 lety +3

    ዘናጭ! ከልብሽ እኮ ነው ምትመክሪዉ 🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      እኔን የጠቀመኝን እንድትጠቀሙ በማሰብ ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před rokem +4

    የኔን ኪሎ ብነግርሽ 😳 ነው የምትይው ብዙ ሞከርኩ መክሳት አልቻልኩኝም የሚገርመው

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 Před 2 lety +1

    ኤልሲ ጥሩ ትምህርት እውነት አገላለፅሽ እራሱ ደስ ሲል

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Před 2 lety

    Beteshe betam yemeral dear mekereshen betam yemechegial thanks dear

  • @munahussein1317
    @munahussein1317 Před 2 lety +4

    እባክሽ እህቴ ተጠንቀቂ ጥርስሽን ይጎድል እስትሮ ተጠቀሚ እኔን ስለገጥመኝ ንው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      Munaye መካሪ አያሳጣህ ይላል ያገሬ ሰው ‼️ተባረኪልኝ ልክ ብለሻል ማሬ 🙏♥️🙏

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před 2 lety +3

    ጥሎብኝ ስወድሽ ምክርሽፅሑሉ ጠቃሚ ነው

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 Před 2 lety +1

    Thanks yene konjo tebarki🙏

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 Před 2 lety +1

    Thanks a lot 🙏stay blessed!!

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን🙏ግን ቁመትሽ ስንት ሆኖ ነው ክብደትሽን ለመቀነስ የፈለግሽው? ብዙ ግዜ ከቁመት ጋር ስለሚያያዝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      1.60 እኔ ሲሪዎቼን መልበስ ሲያቅተኝ ነገር አለ ማለት ነው ማሬ 😅♥️🙏

  • @afomiasisay5331
    @afomiasisay5331 Před 2 lety +3

    ግን እኮ blood type o አይፈቀድም apple cider አብኮዶ ምናምን

  • @selammelaku4352
    @selammelaku4352 Před 2 lety

    Thanks my dear 👍beautiful 😍😍😍

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 2 lety +1

    ቆንጆዬ በጣም ጠቃሚ እውቀት ነው የምታስተምሪው ተባረኪ

  • @meklit1543
    @meklit1543 Před 2 lety +6

    ኧረ በጌታ አንቺ አሁን ቦርጭ አለሸ ነዉ የሚባለዉ እኔ ግራ ገብቶኛል ከምር በራሰ መተማመን የሚባል ነገር ያሳጣል ቦርጭ ምንም ባረግ አይጠፋም 🙄

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 2 lety +4

    ትክክል በምፈልገው ሊያከሳኝ የሚችለውን ነገር ተጠቅሜ ስቀንስ ግን ተጋብዤ ስው ቤት ወይ ግብዣ ስሄድ በአንድ ቀን እጨምራለሁ

    • @user-rw7ir4xy3v
      @user-rw7ir4xy3v Před 2 lety

      የኔ ብጤ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +2

      😫😫😫😫ልክ እንደኔ ግን የአንድቀን ግብዛ እንኳን ብዙም ችግር የለውም ተደጋጋሚ ግብዛ 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @user-rw7ir4xy3v
      @user-rw7ir4xy3v Před 2 lety +2

      @@ethioelsylifestyle9486 እኔአድቀን ጠግቤከበላሁእዎፍራለሁ ግንአሁንያችንመገድእየተከተልኩነው በብዛትውሀነውእምጠጣውእና ሰላጣ ይሄንን ቪደዎሽንካየውብኋል። በ6ቀን3ኪሎቀነስኩ82ነበርኩ 79ሆኩ። ግን እኮ ምግብ አላበዛምዎሏሂ ጅስሜዝብሎነውእጅ በቀንአደየነውእምመገበው

    • @liliykibret8721
      @liliykibret8721 Před 2 lety

      የኔም ችግር ይሄ ነው

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 Před 2 lety +2

    Thank you dear for sharing this important ideas 🙏🙏🙏 I’m starting tomorrow got my Appel cider will let you know

  • @ekru7258
    @ekru7258 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 Před 2 lety +7

    "አደራ አደራ" የምትያት አባባል በጣም ትመቸኛለች😂🥰🥰

  • @user-gc7we5tg1p
    @user-gc7we5tg1p Před rokem +4

    አይ እህቴ እኔ 70 ኪሎ ነኝ እንዴት አባቴ ልሁን

  • @zemzemahmed588
    @zemzemahmed588 Před rokem

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před 2 lety +2

    Thank you for sharing my dear sis like it

  • @kalableul1700
    @kalableul1700 Před rokem +3

    እሺ ጡሩሙዞ ወስጥ ያለዉ ሱሙ ንገሪኝ በአማረኛ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 2 lety +8

    አፕል ቬነገሩ በእስትሮ ካልጠጣሽው ጥርስን ያበልዛል የሚባለውስ?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      ልክ ነው ማሬ ከዛም ጥርሳችንን መታጠብ አደራ 🙏♥️🙏

  • @atomsabedasa9850
    @atomsabedasa9850 Před 2 lety

    Enmseginaln tebarki

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +1

    ኤልሲ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው እሞክረዋለሁ ✌️🤗 👏✌️

  • @imissmymother3643
    @imissmymother3643 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ውሃ ውስጥ የጨመርሽውን ነገር ምን ነበር ያልሽው

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 Před 2 lety +4

    እኔ ተቸግሪያለዉ ዉፍረቴ ከ ወገቤ በላይ ነዉ ምን ላርግ በጣም ነው እምሳቀቀው እባክሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      ይሄንን ዳይት በትክክል ከተከተልሽ ትልቅ ለውጥ ታያለሽ 🙏♥️🙏ቆራጥ ሁነሽ ዋጋ ክፈይ 🙏♥️🙏

  • @meazzamariam7752
    @meazzamariam7752 Před 2 lety +2

    Well done Elsi ! We need have self disciplined 👍🏻

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 2 lety +2

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ በዉነት 👌እኔ ስከሳ ጉንጬ ነዉ ሚከሳዉ😃 አመሰግናለሁ በጣም💙

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      ማሂዬ ልክ አንደኔ መላው ስፖርት እና ትክክለኛ ዳይት ነው 🙏♥️🙏

  • @emuahlim2926
    @emuahlim2926 Před rokem +7

    እኔ እድሜዬ 29 ነው ኪሎየ ደግሞ 62 ነው ያስቼገረኝ ነገር ቢኖር ቦርጭ ነው ጅስሜ አያስጠላም እምፈልገው ቦርጨን ማጥፋት ነው ምን ትይኛለሽ

  • @rahelra865
    @rahelra865 Před 2 lety +3

    እኔስ ምግብ ካልቀነስኩ ሎሚ ምነምን
    ተጠቂሜ ነበር ብዙ ግዜ ምንም ለውጥ
    አላገኘሁም አንድ ግዜ ነው የምበላው እየራበኝ
    እያማረኝ ግን ዶሞ ሳልበላ ድንብልብል ያረገኛል እጭ በዛ ላይ አጭር ነኝ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety

      አይዞኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      ትልቅ ስህተት ነው ማሬ በቀን ሶስቴ የተለያየ ምግብ እና ትንሽ መጠን ጠብቆ ተጠንቅቆ መብላት አያወፍርም እንዲሁም ለጤና አንደኛ ጠቃሚ ነገር ነው . 🙏♥️🙏

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 Před 2 lety +1

    Elsye konjo ... በጣም እናመስግናለን በጣም ተቃሚ ነው ።በርቺ ጌታ ይባርኽሽ።❤️❤️❤️

  • @user-gv7bf1cl4n
    @user-gv7bf1cl4n Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 Před 2 lety +5

    አንች ያልሽአቸው በሞል አላገኘም እኔ የማገኘው ነጭ እሩዚ እና የፉኖ ዱቄት ዱቦ ነው ሰደተኝ ነኝ ምነ ትመክርኝ አለሽ

  • @medimedi619
    @medimedi619 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጂት አፕል ሳይደር ቬነጋር ጠዋት በባዶ ሆድ ጨጓራ አይጎዳም? እኔ ጀምሬ ነበር የማቃጠል ስሜት ሲሰማኝ አቋረጥኩት

    • @homegarden3282
      @homegarden3282 Před 2 lety

      czcams.com/video/XeHl5Y7m1xM/video.html

    • @tsehayweldemaryam5018
      @tsehayweldemaryam5018 Před 2 lety

      በጣም ጨጓራ ይነካል።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      ጨጉአራ በሽታ ከሌለብሽ ጨጉአራ አያቃጥልም 👉ካቃጠለሽ ግን የሆነ ያልተስማማሽ ነገር አለ ዶክተርሽን አማክሪ 🙏♥️🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      Ethio Gellila thank you so much very true ‼️

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +1

    እናመሱግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @sohiasohia8623
    @sohiasohia8623 Před 2 lety +3

    Broculi le hulum sew ayhonm le tayroid yalew sew ayhonm

  • @mimischeller5382
    @mimischeller5382 Před 2 lety +3

    Thank you so much for sharing this amazing video! Please let your follower know apple cider vinegar Harm Teeth when they drink it they need to use straw and they need to rain so they Mouse immediately afterwards also people was diabetic medicine they should never take apple cider vinegar and people have born lose problem please don't take it the wrong If I am offending you this comment I really apologize in advance a lot of love and hug to you!!!

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g Před 2 lety +2

      Thank you so much ❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      እንዴት ጨዋ ነሽ 🙏🙏 my compliments dear 🙏absolutely you are right thank you so much 🙏♥️🙏

    • @mimischeller5382
      @mimischeller5382 Před 2 lety

      Thank you so much have a blessed day!!

  • @yodit
    @yodit Před 2 lety

    Donna Elegantissima! Gobez 🌼

  • @nuraynin
    @nuraynin Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ተመችቶኛል በርቺ ሼር

  • @user-hd5hg3dw7n
    @user-hd5hg3dw7n Před 2 lety +4

    ንፍዕቲ ጽብቅቲ ፍጥረት ❤️።

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před rokem +3

    ውሀውናና አፕል ሳይዱን ብቻ መጠቀም አልችልም ፕሊስ መልሽልኝ ሌላውን አታክልቶችን አልወድም ያለሁትም ኢጃዛ ቤት ስለሆነ በትክክል አላገኛቸውም

    • @fasa7843
      @fasa7843 Před rokem

      እጃዛም በይው ስራ ቦታ አትክልቱን እንደፈለግን ማገኝት አንችልም

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před 2 lety +1

    ሰላሞ ኤሊሲዬ መልካም ነገር ነው የሚታ መጪው የተባረክሺነሽ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 2 lety +2

    የኔ ምርጥ ኤልስዬ ተባረኪልኝ

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 Před 2 lety +3

    87 😭😭😭

  • @kedyH
    @kedyH Před 2 lety +3

    ጥርስ ይበላል አፕልሳይድ ቪነገር። ተጠንቀቁ ጨጋራ ያለባቹም። Cider vinegars are 5-6% acetic acid

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      ከጠጣን በሗላ ጥርሳችንን እንታጠባለን ማሬ ልክ ብለሻል 🙏♥️🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety +1

      @@ethioelsylifestyle9486 በስትሮ መጠጣት ነው የሚመከረው ኢልስየ አሲዱ ጥርሳችንን እዳይነካው 😊 አድናቄሽ ነኝ ግን

  • @user-ip5gw2ww3l
    @user-ip5gw2ww3l Před rokem

    ቃል የለኝም ተባረኪ

  • @luchiagebramarim9186
    @luchiagebramarim9186 Před 2 lety +1

    Thanks 🥰

  • @techledge6521
    @techledge6521 Před 2 lety +3

    እኒ ኢትዮጵያ ነኝ የእፕል ሳይነደር የትይገኛል የኒቆንጆ

  • @user-lg2he9wy1s
    @user-lg2he9wy1s Před 2 lety +3

    ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ በዚም ፖስቺ የምትመገቢውን በምስልም ቢሆን እኔ 67 ነኝ ቢያንስ 7 መቀነስ አለብኝ ብዙ ሞከርኩ ምንም ቡና በወተት ሱሴ ነው እተዋለሁ እላለሁ ግን አልቻልኩም በምፆም ጊዜ ሰላም ይሰማኛል !!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      እሺ ማሬ እዚህ ላይ አረገዋለሁ ቡና በወተት ያወፍራል ማሬ ማቆም አለብሽ 🙏♥️🙏

    • @user-sb9lu1bk3f
      @user-sb9lu1bk3f Před 2 lety

      የኔ ነገር እህቴ 64ነኝ ያልሞከርኩት የለም መቀነስ አልቻልኩም

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Před 2 lety +1

    እኔ ግን appl cider be smooth ነው የምጠቀመው every morning የኔ ቁርስ እሱ ነው.

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před rokem

    ተባረኪ አቦ

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem +4

    እኔ 58 ኪሎ ነኝ ግን በጣም ቀጭን ነኝ አብሶ ከስር ምን አባቴ ልብላ እደምታቂው ቀጭን ሆነሽ ቦርጭ ያስጠላል እስቲ ምከሪኝ ከተፈጥሮ ነው ብሎ መደምደም ይቻላል

  • @Mesi-zw6bp
    @Mesi-zw6bp Před rokem +3

    እድሜዬ 52 ነው ኪሎዬ 62 ነው ለመቀነስ እፈልጋለው ግን ትከሻዬላይና ሆዴላይ ያለው ቦርጭ ለማጥፋት ነው የምፈልገው

    • @bettyaddisethiopia8537
      @bettyaddisethiopia8537 Před rokem +2

      እርሶ በዚህ እድሜዎት ደርበብ ሲሉ ነው የሚያምርቦት😂😂

    • @mahletwubie3875
      @mahletwubie3875 Před rokem

      ​@@bettyaddisethiopia8537😂😂😂😂

    • @fasa7843
      @fasa7843 Před rokem

      ከ53 ወደ 52መውረድ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 Před 10 měsíci +1

      @@bettyaddisethiopia8537 ወይኔ የተመታ ኮሜንት

  • @serkadisabebegetachew5402

    Thankyou, I need this

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 Před 2 lety +2

    Thank you so much. I need this badly💕

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +3

    😂😂😂😂66ነኝ እኔ 😂

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Před 2 lety +3

    እህቴ እኔ 72ነኝ ግን 60 መጋባት እፍልጋለሁ እሪት አልበላም

  • @lm7573
    @lm7573 Před 2 lety

    Thanks Elsy

  • @jerryasefa3460
    @jerryasefa3460 Před 2 lety

    Thank you 🙏🏾

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 2 lety +5

    እንግዲ አታበሳጭኝ 😏52 ብቻ ነው መሆን ያለብኝ እይ እኔ መወፈር ፈልጌ ነው የወፈርኩት 😒

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety

      😅😅😅😅ሱሪዎቼ ናፈቁኝ Tigistye 😅😅

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 😍ትቀልጃለሽ አንቺ ግን ዘንድሮ አንላቀቅም እንደው እንዲህ እንደቀናሁ አልቀርም የኔ ብርታት

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ሞቅ ያለው ውሃ ሎሚ ብጠቀምስ በቬንገር ቦታ?????

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ ኤልሲ እየነገረችን ነው!!! አንዝጎርጎር በትክክል በአማርኛችን እንጠቀም ነው እምትለን!! ቅዋንቅዋችንን እንጠቀምዶክተሮችም ብንሆን ቅዋንቅዋ አለን ቃላቱ ሁሉ አማርኛ እለው::

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @mabay1427
    @mabay1427 Před 2 lety +3

    the most important thing is your height :) because your weight is so fine ! which is my dream weight :)

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      The point is that it is all located in one place 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 Před 2 lety +3

    እራት በግዜ ብሉ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486 Před 2 lety +1

      በጣም ትክክል 👏👏👏ቢቻልማ ጤና ነበር 🙏♥️🙏