Ethiopia - የተከዳው ሰራዊት [ኢሳት ሞርስ Esat Morce]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 64

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +8

    መቸም የማይረሳ ቁሰል ጠባሳ 😭😭😭😭😭ጀግነንታችሁ ሁሌም አለ 🙏🙏🙏

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před rokem +11

    That was a very very saddest and darkest year for Ethiopians😥 🙏. 🇲🇱🇪🇹❤️

  • @pace2443
    @pace2443 Před rokem +5

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ነፍሰ ይማር😭

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j Před rokem +3

    ያማል

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 Před rokem +2

    እዮብ ድንቅ ሰው። የአንተ እና የአማኑኤል የጋዜጥኝነት ዲሲፕሊን በጣም ነው የሚደንቀኝ። ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem

    ሞርስ እጅግ ምርጥ ፕሮግራምነው እኔ ያደኩት በወታደር ካምፕ ውስጥነው ለወታደር ልዩ ክብር አለኝ የወታደርን ክፍ ነገር ማየት አልፈልግም በጥቅምት 24 አሸባሪው በኩሩው የሀገር መከታውን ብርቅየውን ያንን የሰሜኑን ጀግና የወጉትን በዛች ቀን ስሰማ ካለሁበት ባህር ማዶ ሆኜ አነባሁ ታመምኩ ።ግን የወጉት መልሰው ተወግተው ስለማያቸው ጀግኖቹም አሳዩኝ ክብር ለጀግናው መከላከያ ።መቼም አንረሳውም ።አንተም በርታ ልን

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před rokem +3

    መቸም አንረሳቸውም😭😭😭😭

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 Před rokem +1

    OMG Eyob you are our hero. Thank you for an excellent memorial!! Good job please keep it up! ሞርስ is an excellent program!!!

  • @ethiopia8903
    @ethiopia8903 Před rokem +4

    God bless them. I love them.

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Před rokem +1

    ❤thanks it is painful,

  • @adydani2046
    @adydani2046 Před rokem

    Wow this program is amazing .share share and I’m addicted to it.thank you eyob

  • @zewdidessalegn1755
    @zewdidessalegn1755 Před rokem

    እናመስግን አለን በርታ ወንድሜ

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 Před rokem +1

    ክብር ላንተ ዝቅ ብለው አገራቸውን ከፍ ለማድረግ ህይወታቸውን የሚሰጡትን ክብር ለማይረዱ እንዲረዱት እያደረከ ስለሆነ

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Před rokem

    ይዘገንናል ከነዚ ጋር መኖርም ይስፈራል እንደ ሰው አዘግናኝ ነው ለመስማት ይሰቀጥጣል።ነብሳቸው ይማር።

  • @yitaktuteferaabebe9348

    እናመሰግናለን!!!!!

  • @MK-pk1np
    @MK-pk1np Před rokem +2

    That was a sad day in our Country history we always remember “ Forgive you enemy don’t forget the names”

  • @goshemekassa6588
    @goshemekassa6588 Před rokem

    ኢዮቤ ጤናና ሰላሙን ይስጥህ ክበርልኝ።

  • @redimohammed8582
    @redimohammed8582 Před rokem +4

    ኢትዮጵያ በልጇቸሀ ተክብራ ለዘላለም ትኖራለች ።

  • @wendiradtadase9984
    @wendiradtadase9984 Před rokem

    እዮቤ አቦ ይመችህ ኢትዮዮጵያ በልጆቿ ታፊራና ተከብራ ትናራለች አንተም በርታ እንወድሃለን ቀጥልበት

  • @asnakesema9508
    @asnakesema9508 Před rokem +1

    ክብር ለመከላከያ
    ጠቅምት_24-2014ዓ.ም አንረሳም

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 Před rokem +1

    Eyobe berta

  • @dawithoma1604
    @dawithoma1604 Před rokem

    keep going..good progrsm

  • @tadright2349
    @tadright2349 Před rokem

    Eyob, the best producer!! Your voice and knowledge is incredible. Keep it up. From Ambo.

  • @egigayehudesalegen3434

    Thanks for the service our honor much respect long live Ethiopian defense force ❤🙏👍🇲🇱🌷🇲🇱🦾

  • @MrLowprofile03
    @MrLowprofile03 Před rokem

    nice program ..keep it up

  • @engdawoldeamanuel2370
    @engdawoldeamanuel2370 Před rokem +2

    የማይረሳ ሁልጊዜም ጥቅምት 24/2015 ዓ/ም ይታወሳል

  • @martatessema6340
    @martatessema6340 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @ketemaeskinder4695
    @ketemaeskinder4695 Před rokem +2

    What is to be done next? They learned this,from their master Venoto.Baria is always Baria!

  • @aschalewfeleke6667
    @aschalewfeleke6667 Před rokem +1

    The black shadow day history will not forget it.

  • @tekaasheber172
    @tekaasheber172 Před rokem +1

    እኔም የአንደኛው ብሔራዊ ውትድርና ዘማች ነበርኩ ።
    ከአዲቀይህ ኤርትራ እናት ሃገሬን ላገለግል በራሴ ፍላጎት ማንም ሳያስገድደኝ የዘመትኩ ።
    በመድፈኛ ቃኝነት ሰልጥኜ የሶማሌን ጦር በገልደጎብ በፊንትር በታሎሌ ድባቅ የመታሁ (የሶማሌ ግዛቶች ናቸው) ... የገላዲን : የቀብሪደሃር : የዋርደር ንዳድ ያቃጠለኝ
    ሳዲቅ የሚባል የሃረር ልጅ እብሮኝ ያገለገለ ጓደኛ የነበረኝ ።
    ሳዲቅ በሶቭየት ህብረት ይማር ነበር ... እኔ በዩክራይን ኦዴሳ ከተማ የተማርኩ ነኝ ።
    እኔም የአብዮቱን አስረኛ አመት ለማክበር ወደ ታጠቅ ጦር ሰፈር የፈለስኩኝ ሰልፈኛ የነበርኩኝ
    ጓደኛዬን ሳዲቅን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ።
    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ በዚህ ቢተባበረኝ ደስታዬ ከልክ ያለፈ ይሆናል
    ምንም እንኳ በሃገሬ ምድር ላይ ለመኖር ባልታደልም ሃገሬን ግን መቼም አልረሳትም
    ኢትዮጵያዬ ክብሬ ኑሪ ለዘላለም

  • @tigisttsegaw9474
    @tigisttsegaw9474 Před rokem

    Very sad 😥

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem

    የኛ ጀግኖች ሀገር መቼም መቼም አትረሳችሁም!!!!!!

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 Před rokem

    We never forget

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Před rokem

    ባጫ፣ ምርጥ፣ ሰው።
    እነኝህን፣ መታረቅ፣ እግዚአብሔር፣ በዓይኑ፣ አይትዋል፣፣ መጠንቀቅና፣
    ዓይን፣ መክፈት፣ በአርዎሱ፣ ወያኔ፣ ላይ፣ በጣም፣ አስፈላጊ፣ነው።ሰው፣ በላው፣ አሁንም፣ አድፍጦ፣ እንዳይበላን።

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 Před rokem

    የተናገሩት ስለ ጦርሰራዊቱ ሌላውስ ሀይል
    የት አደረሱት ስለ4ቱም ይግለፁ
    እባክዎን ሌላውን ሀይል አይርሱ
    አመሰግናለሁ

  • @baherikebxewa1687
    @baherikebxewa1687 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷😭💐💐💐💐💐

  • @azebmimas5651
    @azebmimas5651 Před rokem

    Eyob aneten yeweldeth enat meneja yetadeleth nat wow yetbarek mehahten

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem +1

    NEVER NEVER NEVER FORGET WHAT HAPPEN TEKEMET 24 NEFSE YEMARE.

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 Před rokem +2

    🙏🇪🇷❤️🇪🇷from 🇪🇹

  • @yeserahbogale4060
    @yeserahbogale4060 Před rokem

    እኒህ ናቸው ለውይይት ቀርበው በዕረቅ ስም ከፈጸሙት አሰቃቂ ግፍ በወንጀላቸው እንደየጠየቁ ወይም እንዳይወገዱ የሆነው ያማል !!!

  • @serawityimer2661
    @serawityimer2661 Před rokem

    እኝ በኝ ላይ እንደዚህ አኖጨካከንም

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 Před rokem

    አጃብ አጃብ አጃብ - የሞተ ተጎዳ ወገኖቼ፣ ገዳይና አስገዳይ ይኽው አብረው ጉሮ ወሸባዬ እያሉ ነው ። እንዲያው አምላኬ ምነው ለዚህ ሁሉ ፍጥረትህ መላ አጣህ ። ዛሬ በዱር ለቀሩት እያለቀስን አያሌዎች በወለጋ ተገድለዋል፣ ለቀሩት ግድያ እቅድ ተይዟል ። አንድ ተለን እንደሁ አንድ በለን ጌታችን !!

  • @zmyoutube
    @zmyoutube Před rokem

    ኡኡኡፍፍፍ ያማል ያማል ባሰብኩት ቁጥር እባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል በገዛ ወገኖቻቸው ማሆኑ እንዴት እደሚያም ከነዚ ከሃዲዎች ጋር መታረቅ ቢከብድም ለሀገርና ተጨማሪ መሰዋትነት ለማስቀረት ሲባል ግድነው እንጂማ ወያኔና የሱ ናፋቂ ሁላ ወደተመኙት ሲኦል መላክነበር

  • @alml5515
    @alml5515 Před rokem

    አርሥንቱይወወራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭

  • @serawityimer2661
    @serawityimer2661 Před rokem

    መዳንእለም እባክህ የይቅርታ ልብ ስጠኝ

  • @enactfaa
    @enactfaa Před rokem

    እነሱም እኮ እንዳንረሳው ነው ይሄን ያደረጉት።ይሄን ያደረጉት በህይወት ቆመው በየ አመቱ ስናዝንእንዲሳለቁብን መፍቀድ የለብንም!! ወንድነት በከተማ በስቅላት ቀጥተን ስናሳይ ነው።ምን ያደርጋል አሁን ያሉት ባለስልጣናት ጕደኞቻቸው ናቸው።ግን ግዜ አለ አንረሳውም!!!!

    • @zmyoutube
      @zmyoutube Před rokem +1

      ሌላ መሰዋትነትን ለማስቀረትና ለሚስኪኑ የትግራይ ህዝባችን ተብሎ እንጂ ወያኔ እያዳዱ አባሉ ባደባባይ በስቅላትነበር መቅጣት

  • @terewrkefanta1199
    @terewrkefanta1199 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏼💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před rokem

    ጥቅምት 24 ቀን ጥቁር ቀን ምንም ገዜ አይረሳም

  • @laketchnegatu1437
    @laketchnegatu1437 Před rokem

    የማይዘነጋው እለት የወታደር ቤተሰብ ሆነው ሲያስቡት እንዳው ኡኡኡ ነው

  • @yohannesfasil6551
    @yohannesfasil6551 Před rokem

    Eyob ye programh tektataye nege ke betsbe gar kuch beye new hulem mayew. I am the former navy and now I am the banker . ( Commercial Bank of Ethiopian) betchal metn yeprogramu megbia weym beymhalu mastawkia lay ye kedmo serawit ye self zegegtn betasgba .

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před rokem

    አሁነ ጌታቸው እረዳ ጨምሮ የወያኔ አመራሮች አጃቤ አጅቦ ቸው አዲስአባ ድልቅቅ በለው ሊኖሩኘው

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 Před rokem

    Bro Mors mn malet new🥴. Gobez akrabi neh. Berta wondme

  • @zerihungugssa1836
    @zerihungugssa1836 Před rokem

    Sele moorse bmesate dede belgnale da da da

  • @ketemaeskinder4695
    @ketemaeskinder4695 Před rokem

    Ye Ital shermuta # 11!

  • @abdilfetanur1444
    @abdilfetanur1444 Před rokem

    Megna edme yehenegar mahonun sasib lerase efrat isemegnal hulem yebanda edme achir new ethiopia beljocho tefa ena tekabra lezelalam tinorelach bazih tornat gefat kemash lehonachu hulu turu timihrt agignitachu wedafit min mehon endelebachu gebtowechuwal biye gemtelaw

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před rokem

    🇲🇱🇪🇹✌️❤️🇲🇱🇪🇷☝️

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Před rokem

    አሣፋሪ የታሪክ ጠባሳ ፣ የሀገር መከለከያ ሠራዊት የተካደበት ጥቅምት 24: 2013 መቸም አይረሳም !

  • @enactfaa
    @enactfaa Před rokem +1

    አሁን ይሄ ምን የሚሉት ሰበካ ነው? የበለጠ የህዝብን ልብ ለመስለብ ነው? የካድሬ ህይወት ማሽቃበጥ ብቻ!! ወንድ ከሆንክ ደማቸውን መልስ ሙሾ አታውርድ!!

  • @weini8015
    @weini8015 Před rokem

    Be air lay Yetebetene duket gar mederaderh betam asafari new.
    Shame on you Esat

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před rokem

    ውሸት የማይሰለቸው ሚድያ