የገንፎ ቀን

Sdílet
Vložit

Komentáře • 156

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 Před rokem +30

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንዲህ አይነት አብሮ የመብላት እና የመፋቀር የጥሩ ጋደኝነትን እና ጎረቤትን ነው ኢትዮጵያ የምናውቀው።

    • @deepcake8951
      @deepcake8951 Před rokem

      በምን አወቅሽ ዘራቸዉን? ሁሉም አማሮች ወይም ትግሬ ዎች ወይ ድብልቅ ይሑኑ አይሑኑ በምን አወቅሽ? የድሮ ኢትዮጵያ ባይ ባይ ብላለች።ንቂ ክክክ

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      ምንድነው የምታወሪው እሷ ቤሄር አልጠቀሰች ያለችው እንዲ ነው የሚያምርብን ከጎረቤት ከዘመድ ከወዳጅ ጋር ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው።

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před rokem +25

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጆቹን ለበረከት ያድጋቸው ጌታ ያሳድግልሽ ተባረኩ ይህ ነው የኛ ባህል ደስ ስትሉ ❤️

  • @etabezahuadem5990
    @etabezahuadem5990 Před rokem +2

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህንን የመሰለ የኢትዮጵያ ውብ ባህል ስላየው ደስ ብሎኛል፡፡ ስብልዬ ስወድሽ

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před rokem +3

    እሔ ምስኪን ህዝብ ውይ ፍቅራን እኮ ይለያል እያአ ኢቲዮጵያዊዎች እሰይ ተባረኩ የተወለዱት እ /ር ያሣድጋቸው

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +6

    ይህ ነው ባህላችን እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @kidu715
    @kidu715 Před rokem +5

    ወጣት እናት ያለዉ ሰዉ እኮ በጣም እድለኛ ነዉ ጓደኛም እህትም ነዉ የምትሆነዉ እኔም እናቴ ወጣት ናት😍

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 Před rokem +3

    በጣም በጣም ደስ ይላል።ኢትዮጵያ ይቺ ናት የተወለደችዉ ትደግልን ።ገንፎዉ ያጓጓል ፆም ሆነ እንጂ አመጣ ነበር።

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 Před rokem +2

    ኧረ ገንፎው ቀዘቀዘ🤣
    So cute 😘😘😘

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids Před rokem +4

    ዋዉዉ በጣም ነው ደስ የምትሉት ኢትዮጵያ ዊያን እንዲህ ነው የሚያምርብን ፍቅር አብሮ መብላት እንኳን ደስ አላችሁ ሰብሊ መቼም የእልልታ ችሎታችን አዳብረሽ ነው የተመለሽው 😂😂😂 በይ እኔም ተነስቼ ገንፋ ላገንፋ ሞራሌን አመጣችሁት ፊቩዬና ባለቤት በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በእውቀትና በጥበብ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ💚💛❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +17

    ጎበዞች እውነት አኮራችሁኝ ጎበዞች ይህንን ነው መያዝ ያለብን በባህላችን መፅናት በቃ የምን የሰው ባህል እያመጡ ዘመናዎ ቅኝ ተገዚ መሆን ነው ዩቱበሮች ሁላችሁም እስኪ ሼር አርጉት ሌላውም እንዲማርበት ከዚህ #የተወለደችው_ትደግልሽ_አንችም_በጤና_ቆይላቸው

    • @peacemakerchannel3466
      @peacemakerchannel3466 Před rokem +1

      እውነትሽን ነው አለም እኛን ይከተለን እንተባበር ሼር እናድርግ

    • @elsaberhe3973
      @elsaberhe3973 Před rokem

      Qena arugelat qalale yehonal.

    • @elsaberhe3973
      @elsaberhe3973 Před rokem

      Qeba

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před rokem

      የማ ባህል ነው የትግራይ ገአት ይባላል ባህላቸውን ወርሳቹ ቁጭ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem

    ሰብልዬ የልጅነት ትዉስታችንን ነዉ ያስታወሰን ይህ ነዉ መልካሙ ባህል በጣም አሪፍ ነበር ኢትዮጵያ ሳድግ የነበረዉ የጎረቤቶቻችንን እናቶች ነዉ ያየሑበት ሰብልዬ የጎረቤት ልጆች ተሰብስበዉ ሲበሉ ቢኖርበት ደግሞ እጅጉን ይደምቅ ነበር ልጆች ገንፎዉ ሲበሉ ጉንጫቸዉ ድረስ ስለሚለቀለቁ ዱሮ እሱን አስታወሰኝ የተወለደዉ ይደግ ይመንደግ 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před rokem +5

    *እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት*

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Před rokem

    😀😀😀እንዴት ደስ እንደምትሉ ቀናሁ ጌታን😒🥰🥰🥰🥰 ,ለዚህ ክብር ያብቃኝ🙏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +2

    ኢትዮጵያነት አየሁ ተመስገን በሰላም እናቴ እመቤቴ በሰላም ሁለት አድርጋት ደስ የሚል አንድ ስንሆን ማማራችን

  • @tsegasima5429
    @tsegasima5429 Před rokem +3

    ሰብሊ ዘሬሽ ይብዛ ልክ እዳሽዋ ተባረኪ እሶ ያሳድግላቹ ጊታ እግዛቢኤሬ❤❤❤

  • @johannaisak6052
    @johannaisak6052 Před rokem +4

    እንኳን ደስ አለሽ ሰብልዬ ከነቤተብሽ

  • @rohobotethiopianrestaurant1935

    ጌታ ይባርካችሁ ይህ ነው የኛ ባህል እናመሰግናለን

  • @senetebebhabtemariam8038

    በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ፍቅርን እንድነትን ያሳያል እንዲሁም የሴቶችንም ሙያ ያሳያል ሁላችሁም በቅቤ ተወልውላችሁ ታምራላችሁ ተባረኩ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ ( መቼም ለባሎች ትንሽ ሳታስቀምሱ አትቀሩም ብዬ አምናለሁ ደሞ በቅናትሰልፍ እንዳይወጡባችሁ😀)
    Best of luck ❤

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Před rokem

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል አሆንም ፍቅር ይብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን የተወለደችውም እድግ ትበል ደስስስስስስስስስስስ ይላል

  • @alemashenafi9850
    @alemashenafi9850 Před rokem +5

    ፍትህ ለገንፎ 😂 እንክዋን ደስ አለሽ ሰብልዬ ❤️

  • @elianaabraham6582
    @elianaabraham6582 Před rokem +2

    This is so beautiful. May God bless this amazing family

  • @edlawittsegayekibret3385

    በጣም ደስ የሚል በሃል እመብርሃን በሽልም ታውጣት !! !!የተወለድት በጥበብ በሞገስ በማስተዋል ጌታ ያሳድጋቸው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před rokem

      የማን ባህል ነው አታስቂኝ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před rokem +7

    በጣም ደስ ይላል ሰብልዬእንኳን ደስ ያለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግላት አቤት ባህላችንኮ ልዩ ነው ።❤🇨🇬👍

    • @genettakele5633
      @genettakele5633 Před rokem

      እስይ የጠፋው ባህላችን ተመለስ እግዚአብሔር። ይባርካቹ🙏🙏🙏💕

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +7

    ሰብልዬ እንኩአን ደስ አለሽ ውይ ስታምሩ❤🎉

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +8

    Seblye, you are a woman God has blessed you with😇💕

  • @sabasabs9805
    @sabasabs9805 Před rokem +4

    ደስ ሲሉ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 Před rokem

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ለካ ከዘርሽ ነው ቁንጅና እናትሽ ሲያምሩ እድሜ ጤና ይስጣቸው።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +1

    ሰብልዬ በጣም ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታውጣት

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Před rokem +2

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @chachi4700
    @chachi4700 Před rokem +10

    Feeling the love🥰😍 More blessings to you all 🙌🏼

  • @helinadesta3179
    @helinadesta3179 Před rokem +1

    እቺ ናት ኢትዮጵያ ደስ ሲል

  • @yeelsa
    @yeelsa Před rokem +5

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሰብሊ እንኳን ደረሰ አላችሁ 🙏

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ ባህሉን ያከበረ እንደተከበረ ይኖራል የአጥር ወፍ አትስማሽ የሰብሊ ልጅ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +5

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ 🙏🙏🙏

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem +6

    እንኳን ደስ ያላቹ ስታምሩ
    ያምራል ሐገሬ

  • @kwrzbx1502
    @kwrzbx1502 Před rokem +2

    ሰብልዬ እዳቺ ያለውን አምላክ ያብዛልን እሚያምርብን እደዚህ ነው

  • @eleni3627
    @eleni3627 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ ደስ ሰትሉ ፌቪ የኔ ድቡሽቡሽ ስታምር እናትየዋ በደንብ እያረሰችሽ ነው ይታያል በእናት በአያት ተይዝሽ መታደል ነው ይኑሩልሽ ❤❤❤

  • @gerab7613
    @gerab7613 Před rokem +1

    ዋው ደስ ይላል ተባርኩ! ልጆችሽም ሺ ይሁንልሽ😍😍🙏

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před rokem +3

    Thank you for sharing! It is beautiful! I love the vibe!

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ትልቅ በረከትና መታደል ነው።

  • @hannaberhane2904
    @hannaberhane2904 Před rokem +2

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ቤተሰብ ኣምላኽ ይባርኩም ተባረኹ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +2

    ዋውውውውው በጣም ደሰ ትላላቹ ሰብሌዬ እንኳን ደሰ አለሽ በጣም ታምራላቾሁ👍👍👍👍👍💘💘💘💘💘❤❤❤

  • @zewedenshaemro7483
    @zewedenshaemro7483 Před rokem +4

    Wow beautiful family God bless your family Sebleye

  • @tigisttemtime5247
    @tigisttemtime5247 Před rokem +4

    እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 Před rokem

    Wow what a tradition, this is phenomenal

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před rokem +3

    Beautiful moment of togetherness, love and laughter of a loving family. These are what beautiful memories ate made of. God bless you all. Enkuan Mariam marechish❤️🙏❤️🙏

  • @mahi-mu1zu
    @mahi-mu1zu Před rokem

    አቤት ስታምሩ ሰብሊዬ ሞያማ ታየ አንደኞች ናቸው ህህህህህ

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 Před rokem +4

    You are such lucky person may lord bless you more

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před rokem +1

    ሰብልዬ እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቃሽ ገንፎ ሳይ የኔ ተነስቶ ማገንፋትስ ምን ይባል ገርሞኛል

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před rokem +2

    Sebliye what a great blessing 🙌 🙏 ❤ may God bless you all in abundance

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Před rokem +3

    በጣም ታምራላችሁ ሰብልዬ የኛ ቤት አድማቂ 😘

  • @habtuhelen1532
    @habtuhelen1532 Před rokem +1

    🎉❤ 🎉congratulations wow ❤❤❤betme dese yelale I love it ❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před rokem +1

    Seblie may God bless this family ❤

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለሽ ሰብልዬ

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před rokem

    WOW!!! I like it ❤

  • @emeshmulu7669
    @emeshmulu7669 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችህ ይህ ያምርብናል:: ይህን እያየሁ ነው ያደግነው!! ጥሩ ባህል

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Před rokem

    Wow sebliye leyu newe betam lebsesh demo wow amazing

  • @tigi27blessed88
    @tigi27blessed88 Před rokem +3

    እንኳን ደሰ አለሸ ሰብሊዬ ❤

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Před rokem

    Enequan lewege mareg abekash, Sebely 🥰

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před rokem

    Congratulations to all the family. May God bless you all

  • @Bella-ie8kz
    @Bella-ie8kz Před rokem +2

    ❤❤❤❤ inganim indanchi hayat lemehon yabikan amen 🙏

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem +1

    አቤየት ሰብሊ ትለያለሺኮለሐገረሺ ባህል ያለሺ ክብረ ድንቅ ነዉ

  • @hayathussen7786
    @hayathussen7786 Před rokem

    Masha Allah gobezoch

  • @darmyeleshbeyene25
    @darmyeleshbeyene25 Před rokem +1

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +2

    እንኳንደስአለሽ ሰብልዬ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem +1

    ሰብልዬ ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹ በጣም ያምራል:ፈቨንዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የተወለደው ልጆችሽ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታምራላቹ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mahder3802
    @mahder3802 Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ አንድነታችንን ይመልስልን

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před rokem +2

    Congratulation it’s a blessing to be a grandma. I am happy for you. It is not easy to have Favin with culture of Ethiopa but you enjoy now.

  • @addisaberaweyssa261
    @addisaberaweyssa261 Před rokem

    Sebli CHERU EGZYABHIR YEBARKSHE
    betam des yelal yetweldkubten akababi eyastawsku be ahun yaluten yelyluten teru ye feker gezy
    Tebarku be ,GETA YESUS SEME

  • @amanaman3477
    @amanaman3477 Před rokem +1

    ሰብሊሊሊ ቀናሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před rokem

    You are blessed sebli congra bless all 😍😍😍😍

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +1

    ሰብልየ አጉርሽኝ ልጅሽን እግዚአብሔር በሰላም ይገላግለት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před rokem +1

    ዋውውው ክብር ለፈጣሪ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před rokem +1

    በጣም ታምራላቹ እሔ ነው ኢቲዮጵያዊነት

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před rokem

    Congratulation🎉

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před rokem

    Wow so beautiful 😻

  • @netsistyle775
    @netsistyle775 Před rokem +2

    ሰላምዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před rokem

    eseye desetashe yebeza yena webe

  • @frenahaile
    @frenahaile Před rokem

    Wawww shkor ❤️❤️❤️❤️

  • @yotube4
    @yotube4 Před rokem +4

    ስታምሩ😘😘

  • @hassetzekarias5313
    @hassetzekarias5313 Před rokem

    በዚህ ቤት ላይ የቁጥር መጨመር ብቻ ሰሰይሆን፣ የህይወት፣ የፍቅር፣ የእ/ር ሀሳብ ፣ የሀገር ሀብት፣ የወገን ደስታ፣ የህዝብ መከታ፣ የዘሮቿ ደጀን፣ ለወላጆቿ ክብር፣ የሰፈር የአካባቢዋ ማስፈራት፣ ለተጠቃው ጎን፣ ለአዘነው መፅናናተ፣ ለተራበው አጉራሽ፣ ለአለቀሰው አባሽ፣ ለምድር ናፍቆት ናት ብዬ ባርኬአታለሁ። ዘራችሁ እልፍ ይሁን

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před rokem +1

    ሰብሊ:እንኳን:ደሰ:አለሸ:አጓጓቹን:አቤት:ሙያ:ገንፎው:ሲያምር:ሚጣን:ያሳድግላቹ:የተባረከ:ማእድ:ይሁንላቹ baby 👶 🤰 👧 👩‍👧 👨‍👩‍👧‍👦 👶 🤰 👧 👩‍👧 👨‍👩‍👧‍👦 👶 🤰 👧 👩‍👧 👨‍👩‍👧‍👦 👶 🤰 👧 👩‍👧 👨‍👩‍👧‍👦

  • @abehabasha
    @abehabasha Před rokem +2

    Wow so cute 😍 💓 💕 💖 ♥️♥️

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 Před rokem +2

    Sweet family

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +2

    ሰብልዬ እንካን ደስ አላችው❤❤

  • @bezawittamirati5021
    @bezawittamirati5021 Před rokem

    Alagabawumi programuni ayiche margazi amaragni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lalitola6558
    @lalitola6558 Před rokem

    Wow beautiful 😍 👌 👏 ❤ 💖 💕

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před rokem

    Wow des setelu 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Před rokem +1

    Des telalachu. EGZHABHER YEBARKACHU!

  • @myethiopianfood9588
    @myethiopianfood9588 Před rokem

    Inkuan desalesh sebliye regim idme yistishina yeliglig yasayish🌹🌹

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem

    ሰብልዩ ሰታምሩ

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem

    Des sitilu.❤❤❤❤

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Před rokem

    Enqan Mariyam Marechish🙏 🥰😍❣️

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před rokem

    ሰብልዬ እንኻን ደስአለሽ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +2

    ሰብልየ ስወድሽ የኔ መልካም ❤❤❤እመቤቴ ትቅርብሽ እህቴ

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Před rokem

    Mankiya telemetry????

  • @solisame9465
    @solisame9465 Před rokem

    Elelelelelelel temesgen

  • @fujfuj3968
    @fujfuj3968 Před rokem

    እኳንደሳለሽሰብልዬ

  • @user-hs1xn9ci2z
    @user-hs1xn9ci2z Před rokem +1

    አሰቃያችሁት እኮ በጋራ 😂😘

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Před rokem

    ደስ ስትሉ